Ashe talent
Открыть в Telegram
ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92
Больше859
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+1530 дней
Архив постов
862
+1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
የሳይበር ደህንነት ወርን ም/ት በማድረግ ሀሙስ ጥቅምት 5/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
የሳይበር ደህንነት ወርን ም/ት በማድረግ በተለይ በአሁን ሰዓት ስለ ዲጂታል ክህሎት እና ሳይበር ደህንነት ያለን መሠረታዊ ቅድመ ግንዛቤ ምን ይመስላል ?
የዲጂታል ክህሎት አጠቃቀም ችግሮች እና መፍትሄዎችን በተመለከተ
የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :-
አቶ ሳምሶን ጸጋዬ ከ15 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ : የኮምፒዉተር ሳይንስ ሁለገብ ባለሙያ እና በአሁን ሰዓት በኦሞ ባንክ የሴኪዉሪቲ ዲቪዥን ማናጀር ሆኖ በመስራት ላይ ይገኛል::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
ከ12 እስከ 17 ዓመት ካሉ ህፃናት 10 በመቶ ያህሉ ለኦንላይን ጥቃት ይዳረጋሉ — የ7ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የመክፈቻ የጥናት ሪፖርት
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 2/2019 ዓ/ም:- 7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ የተጀመረ ሲሆን፣ በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ላይ “የህፃናት ኦንላይን ጥበቃ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ቀርቦ ሰፊ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
የዳሰሳ ጥናት ሪፖርቱን ያቀረቡት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ዳንኤል ጉታ ናቸው።
ክቡር አቶ ዳንኤል ጉታ ባቀረቡት ጥናት እንደገለጹት፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂ እና ኢንተርኔት ለህፃናት ትምህርት፣ ክህሎት፣ ፈጠራ እና መዝናኛ ሰፊ ዕድሎችን ይዞ የመጣ ቢሆንም፣ በሌላ በኩል ህፃናትን ለተለያዩ የኦንላይን ጥቃቶችና ብዝበዛዎች የሚያጋልጡ ስጋቶች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መጥተዋል።
በጥናቱ ከተመለከቱ ዋና ዋና ሀገራዊ ግኝቶች መካከል የሀገራችን ህዝብ ከ60% በላይ የሚሆነው ዕድሜው ከ25 ዓመት በታች መሆኑ ተጠቅሶ፣ በየዓመቱ ከ12 እስከ 17 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካሉ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ህፃናት መካከል 10% የሚሆኑት ለከባድ የጾታዊ ብዝበዛና ጥቃት ሰለባ እንደሚሆኑ ተመላክቷል። በተጨማሪም ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ህፃናት አሳዳጊዎች/ወላጆች 80% የሚሆኑት ኢንተርኔት ተጠቅመው የማያውቁ መሆናቸውና 67% ህፃናት ደግሞ ምንም ዓይነት የኦንላይን ደህንነት ትምህርት ያላገኙ መሆናቸው ለችግሩ አሳሳቢነት በምክንያትነት ተነስተዋል።
ለህፃናት ኦንላይን ጥቃት ምቹ ሁኔታ ከፈጠሩ ጉዳዮች መካከል በህፃናትና በወላጆች መካከል ያለው ሰፊ የቴክኖሎጂ እውቀት ልዩነት፣ የስማርት ስልኮች እና ፈጣን ኢንተርኔት በስፋት ተዳራሽ መሆን፣ የፕላትፎርሞች የደህንነት ክፍተቶችና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የሚፈጥራቸው ስጋቶች፣ እንዲሁም ስለ ጥቃቱ መናገር እንደ ነውር የመቁጠር ማህበራዊና ባህላዊ ልማዶች ይጠቀሳሉ።
የህፃናት ኦንላይን ጥበቃ ስርዓቱን ለማጠናከርና ስጋቶችን ለመቀነስ የሚያስችሉ የመፍትሔ አቅጣጫዎች በጥናቱ የቀረቡ ሲሆን፤ ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ የህፃናት ኦንላይን ጥበቃ ፍኖተ-ካርታ እና ስትራቴጂ ማዘጋጀት፣ የህግና የቁጥጥር ማዕቀፎችን ማሻሻል፣ የፕላትፎርም ባለቤቶችና የቴሌኮም አገልግሎት ሰጪዎች የደህንነት ግዴታ እንዲወጡ ማድረግ እንዲሁም ወላጆችን፣ ህፃናትንና መምህራንን ያካተተ ቀጣይነት ያለው የንቃተ-ህሊናና የዲጂታል ክህሎት ማሳደጊያ ዘመቻዎችን ማካሄድ አስፈላጊ መሆኑ ተመላክቷል።
በመጨረሻም ህፃናቶቻችንን ከዲጂታል አደጋዎች በመጠበቅ ደህንነቱ የተጠበቀ የሳይበር ምህዳር መፍጠር የሁሉም ባለድርሻ አካላትና የህብረተሰቡ የተጣለበት ሀገራዊ ኃላፊነት መሆኑ ተገልጿል።
862
Repost from Ashe talent
4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
862
Repost from Ashe talent
ከሱስ ነጻ መሆን ይፈልጋሉ?
(አሼ ታለንት )
ከሱስ መውጪያ አጋዥ ስልቶች ?
1ኛ አይምሮአዊ ህክምና:- በቅድሚያ ሱሰኛ መሆንዎን ማመን እና መቀበል ::
ችግሩን መቀበል እና መረዳት የመፍትሄው ግማሽ መንገድ በመሆኑ ::
2ኛ ሙያዊ ህክምና:- የሱስን አስከፊነት እና ተግባራዊ ጉዳት ሳይንሳዊና ነባራዊ ሁኔታዉን በመረዳት ማወቅ ::
በተለይ ደግሞ ከጥራዝ ነጠቅ እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች/ አመለካከቶች( አጉል አራዳነት ስሜት እና ሱስን ከሃይማኖታዊ ሁኔታ ጋር አለመደባለቅ ) ከተዛቡ እይታዎች በመላቀቅ ከምንጩ የሱስን ማንነት እና ምንነት በእዉቀት እና በማስረጃ ማወቅ :: ችግሩንም በተገኘው አጋጣሚ በግልጽ ማዉገዝ ::
በተጨማሪ አስፈላጊ ከሆነ ሱስ እንደማንኛውም በሽታ ህመም በመሆኑ አቅራቢያ ላይ ያሉ የህክምና ባለሙያዎችን ማማከር ::
3ኛ መንፈሳዊ ህክምና :- ባለን ሃይማኖት በመጽናት ፈጣሪን መለመን እና መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ማንነታችንን ማጠናከር ::
4ኛ ማህበራዊ ህክምና :- ዉሎን እና አሉታዊ ጓደኛን መራቅ እና መለየት ::
ጤናማ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት መፍጠር ::
ማህበራዊ ግንኙነት አጋዥ እንጂ ገዝጋዥ መሆን የለበትም::
5ኛ የስራ ባህልን ማሳደግ :- አቅም በፈቀደ በስራ : በት/ት እና ተጓዳኝ በሆኑ ጉዳዮች ራስን መጥመድ ::
6ኛ ስነልቦናዊ ህክምና :- አዎንታዊ መዝናኛዎን ታሳቢ ያደረገ የሚያስደስተን ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት መስጠት ::
7ኛ አካላዊ ህክምና :- የተጎዳዉን የሰዉነታችን ክፍል ለመጠገን አቅም በፈቀደ የአመጋገብ ሁኔታዎችን በማጠናከር በተለይ ተከታታይ እና ወቅታዊ የስፖርት ህክምናን ማድረግ ::
(የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጨምሮ )
8ኛ ሱስ በባህሪው ሂደት ተኮር አደጋ በመሆኑ ለዉጡም ሂደት ነዉና ግንዛቤን ታሳቢ ያደረገ የማገገሚያ እና ቴራፒ ስልቶችን መከተል::
9ኛ ጽኑ እምነት እና አቋም በመያዝ ችግሩን በዘላቂነት መዋጋት ::
10ኛ የስሜት ህክምና:- በሱስ ምክንያት የጠፋውን ሁለንተናዊ ሞራል እና ስእብና በማከም በዚህ ችግር ያስቀየምናቸዉን አካላት በሙሉ ይቅርታ በመጠየቅ : ለመሻሻል በምናደርገው ጥረት አዛዦችን በማመስገን : ለራሳችን ለዉጥ መልካም ምኞት እየገለጽን ለራሳችን እና በዙሪያችን ላሉ ሰዎች የተግባር ለዉጥ ቃል በመግባት ቢቻል ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ የጥሩ ነገር ምሳሌ በመሆን ነባር ስምን ማደስ / አዲስ ታሪክን ማጻፍ ::
ማንኛውንም ሱስ ጊዜን ይገድላል!
ከሱስ ነጻ የመሆን ዉሳኔዎ አሁንም/ዛሬም በእጅዎ ነዉ !
ለበለጠ መረጃ :- @aradastyle Fb :- ashe talent profile /0926449748
ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ )
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !
Do you want to be free from addiction?
(Ashe Talent)
How to get rid of addiction?
1st Psychiatric Treatment: To acknowledge and admit that you are addicted in the first place.
Because accepting and understanding the problem is only half the solution.
2nd Professional Therapy: Understanding the seriousness and practicality of addiction and its scientific and practical nature.
In particular, to break free from the stereotypes and stereotypes (not to confuse superstition and addiction with religion) with knowledge and evidence of the origin and nature of addiction. Openly condemn the problem at every opportunity.
Also, if necessary, consult a nearby medical professional as addiction is a disease like any other disease.
3rd Spiritual Healing: By persevering in our religion, supplicating to the Creator and strengthening our spiritual and religious identity.
4th Social Medicine: Avoiding and Identifying Negative and Negative Friends.
Creating healthy family and social relationships.
Social interaction should be helpful, not dominant.
5) Promoting a work ethic: Engaging in work, school and related activities as much as possible.
6th Psychotherapy: Pay special attention to the things that make you happy, taking into account your positive entertainment.
7th Physical Therapy: Perform regular and timely sports therapy, especially by strengthening the diet to the extent possible to repair the damaged part of the body.
(Including exercise)
8th Addiction is a process-oriented risk that is a process of change and should be followed by awareness-based rehabilitation and therapy strategies.
9th Fight the problem in a sustainable way with firm conviction and position.
10th Emotional Therapy: Apologize to all those who have offended us by treating the whole moral and emotional loss of addiction: Thanking our commanders for our efforts to improve: Expressing good wishes for change Rename / write a new story.
It kills any addiction!
Your decision to be free of addiction is still in your hands!
For more information: - @aradastyle Fb: - ashe talent profile / 0926449748
Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (Ashenafi Gizaw with over 13 years of special experience)
May our Ethiopia be glorified today!
862
4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
862
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል የሚዲያ ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ አለዉ ::
ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::
ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::
ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::
ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle እና https://t.me/ethioaradastyle & fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
+2
እናመሰግናለን
ዶክተር ይቅናሸዋ ሰለሞን ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ መስከረም 28/2019 የአለም የአይምሮ ጤና ቀንን ም/ት በማድረግ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን ዶክተር ይቅናሸዋ ሰለሞን በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአይምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን
በማክበር እናቀርባለን ።
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
ለበለጠ መረጃ
ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ ልምድ ያለው ::
862
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
የአለም የአይምሮ ጤና ቀንን ም/ት በማድረግ ዛሬ ሀሙስ መስከረም 28/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
+1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
የአለም የአይምሮ ጤና ቀንን ም/ት በማድረግ ዛሬ ሀሙስ መስከረም 28/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
+1
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
የአለም የአይምሮ ጤና ቀንን ም/ት በማድረግ ሀሙስ መስከረም 28/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
የአለም የአይምሮ ጤና ቀንን ም/ት በማድረግ በተለይ በአሁን ሰዓት ስለ አይምሮ ጤና ያለን መሠረታዊ ቅድመ ግንዛቤ ምን ይመስላል ?
የሱስን መሠረታዊ ችግሮች እና መፍትሄዎች በተመለከተ ያለን ተጨባጭ ቅድመ ግንዛቤ ምን ይመስላል ?
የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :-
ዶክተር ይቅናሸዋ ሰለሞን በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የአይምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ሆነዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ ::
ተባባሪ የስልክ እንግዳችን :- ዶክተር አብርሃም እሸቱ የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሲሆኑ ተቋሙ በጤና ማህበራዊ ሀላፊነት ዙሪያ በተለይ ሱስን ቀድሞ ከመከላከል አንጻር ምን ልዩ ስራ እየሰራ እንደሆነ በስልክ ተጨማሪ መረጃ ይሰጡናል ::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
+1
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በተለይ አሁን ዶክተር አቢይን ከልብ መረዳት ኢትዮጵያን መረዳት ነዉ ::
በሱ የአመራር ዘመን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ እድገት የመፍትሔው አካል መሆን ቢያቅተኝ ተጨማሪ ችግር ባለመሆን ኢትዮጵያን ማገዝ እችላለሁኝ ::
መልካም የስራ ዘመን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለዶክተር አቢይ አህመድ አሊ እመኛለሁኝ ::
ጋዜጠኛ : የጸረ_ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው መሸሻ )
862
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል የሚዲያ ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ አለዉ ::
ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::
ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::
ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::
ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle እና https://t.me/ethioaradastyle & fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
862
4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
862
4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
862
+1
እናመሰግናለን
መምህር ሰይፈ ሀጂ እና መምህር ይድነቃቸው ጣሰዉ ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ መስከረም 21/2019 የአለም የመምህራን ቀንን ም/ት በማድረግ የመምህራን ሙያዊ ስነምግባርን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን መምህር ሰይፈ ሀጂ ኢሊሞ በአቢዮት ቅርስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር እና መምህር ይድነቃቸው ጣሰዉ አሽኔ በፊት አዉራሪ አባይነህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን