ar
Feedback
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

الذهاب إلى القناة على Telegram

በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot

إظهار المزيد
8 881
المشتركون
-324 ساعات
+37 أيام
-4330 أيام
أرشيف المشاركات
"ይሄን ማሊያ ለብሰህ አትቀልድም፤ ህይወትህንም ትሰጣለህ እንጂ!" አዳነ ግርማ " ስትጠራ ተመርጠህ ነው፤ እድለኛ ካልሆንክ ማሊያውን አትለብስም፤ ስትለብስ ደግሞ የማሊያህ ቁጥር ከዚህ ቀደም የተጫወቱ
+2
"ይሄን ማሊያ ለብሰህ አትቀልድም፤ ህይወትህንም ትሰጣለህ እንጂ!"         አዳነ ግርማ " ስትጠራ ተመርጠህ ነው፤ እድለኛ ካልሆንክ ማሊያውን አትለብስም፤ ስትለብስ ደግሞ የማሊያህ ቁጥር ከዚህ ቀደም የተጫወቱበት  ጀግኖች መስዋዕትነት ከፍለው ያሻገሩልህ መሆኑን ትረዳለህ ፤ ለዚህም የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርገህ ታሪክ ትፅፋለህ፤ ደግሞም ይሄን ማሊያ ለብሰህ አትቀልድም፤ ህይወትህንም ትሰጣለህ እንጂ! አሁንም እጃችን ላይ አዲስ ታሪክ አለ፤ እናደርገዋለን፤ በተአምር ሳይሆን በልፋት ታሪክ የሚሰራበት ቅዱስ ጊዮርጊስ ውስጥ ነው ያለሁት።" አዳነ ግርማ ❤✌️🏆 መልካም ልደት አዴ

ትላንት ተቋርጦ የነበረው ጨዋታ ተጠናቋል ሽረ ምድረ ገነት 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣዩ ጨዋታ ወደ ድል እንመለሳለን ✌️
ትላንት ተቋርጦ የነበረው ጨዋታ ተጠናቋል ሽረ ምድረ ገነት 0 - 0 ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣዩ ጨዋታ ወደ ድል እንመለሳለን ✌️

ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች በቀሩበት ወቅት የስቴድየሙ መብራት በመጥፋቱ ቀሪ ደቂቃዎች ነገ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም 4 ሰአት ላይ እንዲካሄዱ የውድድር እና ስነ ስርአት ኮሚቴ ወስኗል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የ2018 የውድድር አመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒየን በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት ይወዳል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የ2018 የውድድር አመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒየን በመሆኑ እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት ይወዳል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

ብናርፍ ይሻላል 😂😂😂 ቤተሰቦች ጉሮቤቶቻችን በታሪካቸው አይተዉት የማያውቁትን ገንዘብ ገቢ እያደረጋችሁ ወርዬ ከዚህ በኋላ ከቤት አልወጣም እንዳትለን ብቻ ውርዬ እንደሆነ ስራ መስራት አትወድ 😂
ብናርፍ ይሻላል 😂😂😂 ቤተሰቦች ጉሮቤቶቻችን በታሪካቸው አይተዉት የማያውቁትን ገንዘብ ገቢ እያደረጋችሁ ወርዬ ከዚህ በኋላ ከቤት አልወጣም እንዳትለን ብቻ ውርዬ እንደሆነ ስራ መስራት አትወድ 😂😂😂 የኛ ደጋፊ እኮ አይጥመድህ 😂😂😂

ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነዉ 😂 "የኢትዮጵያ ቡና*ን" ህልውና ለመታደግ እና የሞራል እዳችንን ለመክፈል የ4 ብር የምፅዋት በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን የክለቡን የባንክ አካውንት
+9
ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነዉ 😂 "የኢትዮጵያ ቡና*ን" ህልውና ለመታደግ እና የሞራል እዳችንን ለመክፈል የ4 ብር የምፅዋት በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን የክለቡን የባንክ አካውንት ከዚህ በታች አስቀምጠናል። ​ለኢትዮጵያ ቡ*ና 4 ብር! 😂 ​1000258870526 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡና*ን በአራት ብር እናድነዉ 😎 Screenshot ግሩፓችን መወያያ ላይ ይላኩት ⤵️ https://t.me/talksanjaw ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነዉ 😂 "የኢትዮጵያ ቡና*ን" ህልውና ለመታደግ እና የሞራል እዳችንን ለመክፈል የ4 ብር የምፅዋት በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን የክለቡን የባንክ አካውንት
+6
ቻሌንጁ እንደቀጠለ ነዉ 😂 "የኢትዮጵያ ቡና*ን" ህልውና ለመታደግ እና የሞራል እዳችንን ለመክፈል የ4 ብር የምፅዋት በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን የክለቡን የባንክ አካውንት ከዚህ በታች አስቀምጠናል። ​ለኢትዮጵያ ቡ*ና 4 ብር! 😂 ​1000258870526 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡና*ን በአራት ብር እናድነዉ 😎 Screenshot ግሩፓችን መወያያ ላይ ይላኩት ⤵️ https://t.me/talksanjaw ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

Challenge Accepted 😂 የኢትዮጵያ ቡና*ን ከመጥፋት እናድነዉ 😎 ​ከጥቂት ወራቶች በፊት ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የፋይናንስ ችግር ባጋጠመዉ ጊዜ ወደ 500 የሚጠጉ የቡ*ና ደጋፊዎች ከዛ
Challenge Accepted 😂 የኢትዮጵያ ቡና*ን ከመጥፋት እናድነዉ 😎 ​ከጥቂት ወራቶች በፊት ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የፋይናንስ ችግር ባጋጠመዉ ጊዜ ወደ 500 የሚጠጉ የቡ*ና ደጋፊዎች ከዛ "ከሚስቡት ነገር 💀" ላይ ወጪያቸውን ቀንሰው ለክለባችን ሁለት ብር በመለገስ በአጠቃላይ 1,000 ብር በማሰባሰብ የዋሉልንን ውለታ የሚረሳ አይደለም። ዛሬ እነሱ ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ዝም ብለን ማየት የለብንም። ስለዚህ በወቅቱ የሰጡን 2 ብር ላይ እኛ ደሞ ሌላ 2 ብር ጨምረን በአጠቃላይ 4 ብር በመስጠት ልንደግፋቸው ይገባል። "የኢትዮጵያ ቡና*ን" ህልውና ለመታደግ እና የሞራል እዳችንን ለመክፈል የ4 ብር የምፅዋት በጎ ተግባር ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን የክለቡን የባንክ አካውንት ከዚህ በታች አስቀምጠናል። ​ለኢትዮጵያ ቡ*ና 4 ብር! 😂 ​#1000258870526 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቡና*ን በአራት ብር እናድነዉ 😎 ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

sticker.webp0.31 KB

sticker.webp0.35 KB

sticker.webp0.50 KB

sticker.webp0.41 KB

አዲስ Sticker pack ነዉ Add አርጋችሁ ተጠቀሙበት✌️ ❤️💛

sticker.webp0.22 KB

sticker.webp0.33 KB

sticker.webp0.22 KB

sticker.webp0.44 KB

sticker.webp0.25 KB

sticker.webp0.44 KB