ch
Feedback
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

前往频道在 Telegram

በ1928 የተመሠረተ ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️ @SAINTGEORGEFC የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል @talksanjaw ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️ @SAINTGEORGEFCV_bot

显示更多
8 582
订阅者
+124 小时
-87 天
-9130 天
帖子存档
ተጫዋቾቻችን በአዲስ ማልያ የፎቶ ፕሮግራም አካሄደዋል ሙሉ ፎቶዎቹ ክለባችን ሲለቅ ወደ እናንተ እናደርሳለን ለጊዚያዊ ተብሎ የመጣው ማልያ እንደዚህ ካማረ አስቡት ከትልቁ ድርጅት ተሰርቶ የሚመጣውን ማ
+1
ተጫዋቾቻችን በአዲስ ማልያ የፎቶ ፕሮግራም አካሄደዋል ሙሉ ፎቶዎቹ ክለባችን ሲለቅ ወደ እናንተ እናደርሳለን ለጊዚያዊ ተብሎ የመጣው ማልያ እንደዚህ ካማረ አስቡት ከትልቁ ድርጅት ተሰርቶ የሚመጣውን ማልያ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ብሎም ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም የደመራ በዓል እንዲሆን ተመኘን🙏
ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ብሎም ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም የደመራ በዓል እንዲሆን ተመኘን🙏

አዲስ አበባ ዝግጁ 💪 የሳንጅዬ ደጋፊዎች ዝግጁ ለአዲሱ የድል ዓመት ዝግጁ የመጀመሪያው ጨዋታችን⚽ እለት 👉 ቅዳሜ ቀን 👉መስከረም 3️⃣0️⃣ ሰአት 👉 🕗 9️⃣ ቦታ 👉አዲስ አበባ ስቴድየም
አዲስ አበባ ዝግጁ 💪 የሳንጅዬ ደጋፊዎች ዝግጁ ለአዲሱ የድል ዓመት ዝግጁ የመጀመሪያው ጨዋታችን⚽ እለት 👉 ቅዳሜ ቀን 👉መስከረም 3️⃣0️⃣ ሰአት 👉 🕗  9️⃣ ቦታ 👉አዲስ አበባ ስቴድየም 🏟️

የክለባችን ታማኝና የልብ ደጋፊ የሆነው ከልጅነቱ ጀምሮ ክለቡን በተለያዩ መንገድ እየደገፈ የቀጠለው በደጋፊው ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈው ጀማል አህመድ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን ተወለድክልን ጀግናው እና
የክለባችን ታማኝና የልብ ደጋፊ የሆነው ከልጅነቱ ጀምሮ ክለቡን በተለያዩ መንገድ እየደገፈ የቀጠለው በደጋፊው ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈው ጀማል አህመድ ዛሬ ልደቱ ነው እንኳን ተወለድክልን ጀግናው እናከብርሃለን 🎂✌️ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ይህቺ በርካታ ዋንጫዎችን በመጫን ወደ ፅህፈት ቤታችን ከታሪካዊ ተጫዋቾቻችን ጋር ያመጣች መኪና የቀድሞ አመራሮች ከደጋፊው እይታ አጥፍተዋት እንደነበረ ይታወሳል እኛም ይህቺ ባስ ጠፍታለች የት ነው ያ
+3
ይህቺ በርካታ ዋንጫዎችን በመጫን ወደ ፅህፈት ቤታችን ከታሪካዊ ተጫዋቾቻችን ጋር ያመጣች መኪና የቀድሞ አመራሮች ከደጋፊው እይታ አጥፍተዋት እንደነበረ ይታወሳል እኛም ይህቺ ባስ ጠፍታለች የት ነው ያለችው ብለን በስዓቱ ጠይቀናል የክለቡ የልብ ምት የሆነው ጀግኖቹ ደጋፊዎቻችን በከተማው ላይ ይቺን መኪና ሲፈልጓት እንደነበረም ይታወቃል አሁን ባገኘነው መረጃ ይህ ሰርቪስ ዲማ በተባለ አካባቢ Demka Group eth በተባለ ድርጅት ሰርቪስ እየሰጠ እንደሆነ መረጃው ደርሶናል ይህ ሰርቪስ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ድርጅት በአስቸኳይ ለክለቡ አመራሮች ይህን መኪና መልሱ ይህ መኪና አረጀ አላረጀ ጠቀመንም አልጠቀመን ዝም ተብሎ ማንም ስለፈለገ የሚወስደው የግል ንብረት አይደለም የክለባችን የመጀመሪያዋ ሰርቪስ የት ነሽ የተባለችው እንደዚሁ በጥቅመኞች ተሰርቃ ጠፍታ ነው ዛሬም ድረስ የት ነሽ እየተባለች የሚወራላት ያ ታሪክ በድጋሚ አይደገምም በአንዳንድ ጥቅመኞች የግል ፍላጎት የተወሰዱ እያንዳንዱን የቅዱስ ጊዮርጊስ ንብረቶች ተከታትለን እናስመልሳለን የለውጡ አመራር በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት አድርጉ

ሚዲያ ክፍላችን 😢 ከላይ የተያያዘውን ፅሁፍ ከፍ ብላችሁ አንብቡት Simba የተባለው የታንዛኒያው ሌላኛው ክለብ የተመሰረተበትን ጊዜ ሲያከብር ክለባችንን በጋበዘበት ወቅት የፃፍነው ልምድ እንውሰድ
+1
ሚዲያ ክፍላችን 😢 ከላይ የተያያዘውን ፅሁፍ ከፍ ብላችሁ አንብቡት  Simba የተባለው የታንዛኒያው ሌላኛው ክለብ የተመሰረተበትን ጊዜ ሲያከብር ክለባችንን በጋበዘበት ወቅት የፃፍነው ልምድ እንውሰድ የሚል የልመና መልዕክት ነው ዛሬም እዛው ቦታ ጋር ያለ ምንም ለውጥ ቆመናል ለውጥ ይመጣል እየተባለ ተስፋ ሲደረግ መልሶ እዛው ነን ሁሌ ወደኋላ የሚጎተተው የክለባችን የህዝብ ግንኙነት እና የሚዲያው ክፍል ስርነቀል ለውጥ የሚሻ ቦታ ነው መቼ ይሆን ይህ ክለብ ቀን ወጥቶለት ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚጓዘው የራሱ ካሜራማን የሚዲያ ክፍል የለው ዝም ብሎ በደጋፊው የሚበለጥ መረጃ ከክለቡ ቀድሞ በደጋፊዎች የሚነገር ወደ ኋላ የሚሳብ የክለብ ሚዲያ ክፍል ያለው የኛው ክለብ ጋር ብቻ ነው እባካችሁ የክለባችን አመራሮች ይሄን የሚዲያ ክፍል ትኩረት አድርጉበት በ Instagram ብቻ ያንግ አፍሪካ 5 ሚሊዮን ተከታይ ሲምባ ከ 8 ሚሊዮን በላይ ተከታይ አላቸው እኛ ገና 6 ሺ ሰው ላይ ነን እነዚህ ሁለት ክለቦች ከእኛ በኋላ ወይንም በተመሳሳይ ወቅቶች የተመሰረቱ ናቸው የደጋፊ ቁጥራቸው ከእኛ አይበልጥም ይህ ሁሉ በርካታ ደጋፊ ይዘን ግን ከዘመኑ ጋር መራመድ አልቻልንም እነርሱ በመዘመን ርቀውን ሄደዋል በቀጣዩ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ አጀንዳ መሆን ያለበት አንዱ ጉዳይ የሚዲያ ክፍላችን ነው እውነተኛ ለውጥ ያስፈልጋል

ጨዋታው ተጠናቋል ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሚ አስፈሪውን ቅዱስ ጊዮርጊስ የምናይበት ጊዜ ደርሷል ዛሬ ላስተዋለ አይደክሜው ውጤት ፈላጊውን ጊዮርጊስ አይተናል የአፍሪካ ሻንፒዮንስ ሊግ
ጨዋታው ተጠናቋል ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ በድጋሚ አስፈሪውን ቅዱስ ጊዮርጊስ የምናይበት ጊዜ ደርሷል ዛሬ ላስተዋለ አይደክሜው ውጤት ፈላጊውን ጊዮርጊስ አይተናል የአፍሪካ ሻንፒዮንስ ሊግ ላይ ብንኖር ለማንም የማያንስ ክለብ እንዳለን አይተናል በተረጋጋ ሁኔታ ውስጥ የነበረ በስብስቡ ጠንካራ የሆነው ያንግ ጋር ያደረግነው ጨዋታ ነው በርቱልን ልጆቻችን ተስፋ አይተናል ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

88 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
88 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

84 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
84 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

77 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
77 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ልጆቻችን ኳሷን ይጫወቷታል 👏 68 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC �
ልጆቻችን ኳሷን ይጫወቷታል 👏 68 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

64 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
64 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @
ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

51 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
51 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

https://www.youtube.com/live/rSojP3rHqvA?si=fniEjXr4Sc-9TNZD ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

እረፍት ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታውን የሚያሳይ ገፅ አግኝተናል ከእረፍት በኋላ ካልተቋረጥ ገፁ በጥራት እያሳየ ነው
እረፍት ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታውን የሚያሳይ ገፅ አግኝተናል ከእረፍት በኋላ ካልተቋረጥ ገፁ በጥራት እያሳየ ነው

36 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC
36 ደቂቃ ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ ❤✌️❤ ቪ በልብ ❤✌️❤ ❤️አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️ #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️ 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 👉 @SAINTGEORGEFC 👈 ፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️

https://www.youtube.com/live/Zx1p3iIdU9Q?si=q5U6B5GcQlCkQgif ያስተላልፋሉ ብለን የጠበቅናቸው ገፆች በሙሉ እያስተላለፉ አይደለም ጥራት የለውም ነገር ግን ይህ ቻናል
https://www.youtube.com/live/Zx1p3iIdU9Q?si=q5U6B5GcQlCkQgif ያስተላልፋሉ ብለን የጠበቅናቸው ገፆች በሙሉ እያስተላለፉ አይደለም ጥራት የለውም ነገር ግን ይህ ቻናል ከደጋፊዎች መቀመጫ እያሳየ ይገኛል Azam Sport 1 ላይ ጨዋታው በቀጥታ በጥራት እየተላለፈ ነው በምስራቅ አፍሪካ የምትገኙ የ Azam Sport 1 በቲቪ ያላችሁ መከታተል ትችላላችሁ ጨዋታው 29 ደቂቃ ላይ ደርሷል ውጤት ያንግ አፍሪካ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ