አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
显示更多📈 Telegram 频道 አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 的分析概览
频道 አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 (@africatv1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 22 306 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 417,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 546 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 22 306 名订阅者。
根据 04 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 5,过去 24 小时变化为 -14,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.47% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 205 次浏览,首日通常累积 1 221 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 18。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | 0 | |||
| 03 九月 | +2 | |||
| 02 九月 | +17 | |||
| 01 九月 | +13 |
| 2 | ጂኖች የሰው ልጅ ከሚመለከተው ባሻገር ያሉ በኢስላማዊ ምንጮች በግልጽ የተጠቀሱ ፍጡራን ናቸው ። እነዚህ ፍጡራን በሰዎች ላይ የሚኖራቸውን ተጽዕኖ በተመልከተ ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲን በአል ፈታዋ መሰናዶ የሰጡትን ማብራርያ እንድትመለከቱ ጋብዘናል ። ለመመልከት የዩቱዩብ ማስፈንጠርያውን ይጫኑ !
https://youtu.be/IQnLqH8ixeA
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 687 |
| 3 | ከሙናፊቅ መጠንቀቅ ያለብን ትልቁ መሳሪያ?
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 672 |
| 4 | ጤናችን መሰናዶ ለብዙዎች የጤና ችግር ዋና ስጋት የሆነውን የስኳር ህመምን ትኩረት አድርጎ በቀጥታ ስርጭት ከእናንተ ከተመልካቾቹ ጋር ይቆያል ። ከ9 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ የጤናችን ፕሮግራም ክፍል የስልክ ቁጥር 0950777776 በመደወል ስለስኳር ህመም ያልዎትን ግንዛቤ ያሳድጉ ! ሙያዊ ሃሳባቸውን እያጋሩ ዶ/ር ቢላል ሙሐመድ ሰዒድ ቆይታ ያደርጋሉ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ጤናችን | 954 |
| 5 | በራስህ አትመካ
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 924 |
| 6 | አላህ ( ሱ.ወ ) ይህንን ሁሉ ፍጥረተ ዓለም የሰራበት ጥበብ እንዴት ይደንቃል ?! ልባችን ይመራ ዘንድ ከውኑ ምስክር ሆኖ ቆሟል !
____
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 979 |
| 7 | በኦንላይን ገበያ ላይ..
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 055 |
| 8 | 没有文字... | 1 193 |
| 9 | ሱረቱል ሒጅር | ቃሪእ አብዱረህማን ሙሀመድ | AfricaTV1 Quran | 1 265 |
| 10 | የነብያችን ( ዐ.ሰ.ወ ) የህይወት ጉዞን የሚተነትነው ረውደቱል አንዋር በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ይቀርባል ። የመልዕክተኛውን ( ዐ.ሰ.ወ ) ህይወት መረዳት በሁሉም ሙስሊም ዘንድ ግድ ነውና ይህንን ውብ መሰናዶ ትመለከቱ ዘንድ ጋብዘናል ። ከምሽት 2:30 ሰዓት ላይ መተላለፍ ይጀምራል ።
#አፍሪካ_ቲቪ=
#የህይወት_ጎዳና | 1 357 |
| 11 | ፍች ነሽ!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 297 |
| 12 | ዛሬ ህዝቦችን ከጥልቅ ጨለማ ወደዘላቂ ብርሃን በመሩት ነብያችን ( ዐ.ሰ.ወ ) ላይ ሰለዋት አውርደዋል ?!
_
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 318 |
| 13 | በቃችሁ!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 365 |
| 14 | አል ሀሚድ…
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 464 |
| 15 | አል ፈታዋ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤዎን ያሳድጉ !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 447 |
| 16 | ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከዚህ ውብ ድግስ ትካፈሉ ዘንድ ግብዣችን ነው ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 538 |
| 17 | ወደ አላህ ከጃዮች
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 491 |
| 18 | ዑለሞችን ማክበር የመልካም ማህበረሰብ መገለጫ ነው ! አላዋቂያንን ማንገስ ደግሞ በተቃራኒው !
____
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 466 |
| 19 | ተጨማሪ ክፍያ ሁልጊዜ ሪባ ነው?
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 522 |
| 20 | የእዝነት ጥግነት!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 617 |
