አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
کانال አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 (@africatv1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 21 990 مشترک است و جایگاه 3 579 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 514 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 21 990 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 24 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 108 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 3 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.33% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.32% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 271 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 1 171 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 21 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 25 ژوئن | 0 | |||
| 24 ژوئن | +9 | |||
| 23 ژوئن | +37 | |||
| 22 ژوئن | +20 | |||
| 21 ژوئن | +20 | |||
| 20 ژوئن | +15 | |||
| 19 ژوئن | +10 | |||
| 18 ژوئن | +13 | |||
| 17 ژوئن | +27 | |||
| 16 ژوئن | +10 | |||
| 15 ژوئن | +8 | |||
| 14 ژوئن | +4 | |||
| 13 ژوئن | +3 | |||
| 12 ژوئن | +4 | |||
| 11 ژوئن | +7 | |||
| 10 ژوئن | +7 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | +8 | |||
| 06 ژوئن | +3 | |||
| 05 ژوئن | +1 | |||
| 04 ژوئن | +6 | |||
| 03 ژوئن | +3 | |||
| 02 ژوئن | +5 | |||
| 01 ژوئن | +11 |
| 2 | ቬሎ መልበስ
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 728 |
| 3 | ሰም ገላጭ ዱዓዎች
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 027 |
| 4 | ከዕብ ኢብኑ ማሊክ
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 139 |
| 5 | የአሹራን ቀን መጾም
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 308 |
| 6 | ሙዕጂዛ...
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 274 |
| 7 | የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ስለ ዓሹራእ (የሙሐረም አሥረኛው ቀን) ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ።
«ያለፈውን አንድ ዓመት (ወንጀል) ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።»
#አፍሪካቲቪ
#የህይወትጎዳና | 1 266 |
| 8 | ሴት ልጅን ወደ ውጭሀገር ልኮ ማሰራት
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 465 |
| 9 | https://youtu.be/saGxhoSuAvM | 1 487 |
| 10 | ከአእምሮ ጤና እክሎችመውጫ መንገዶች
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 306 |
| 11 | የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ትዕዛዝ የተጣሰ እለት
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 494 |
| 12 | አሹራ ከነብዩላህ ሙሳ ( ዐ.ሰ ) ጋር የተያያዘ የብስራት ፣ የተስፋና የድል ተምሳሌት ያለው እስላማዊ ትውስታ ነው ። ከሱንዮች በተቃርኖ ይህን ጊዜ ሸሪዓዊ ባልሆኑ መንገዶች የሚያስታውሱ አካላት አሉ ። ይሄንና መሰል አሹራን የተመለከቱ ሸሪዓዊ ብያኔዎችን የያዘውን የአል ፈታዋ መሰናዶ ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል ።
https://youtu.be/9tK34DdhpQU
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 492 |
| 13 | የእዩልኝ ሰደቃ
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 302 |
| 14 | ሙሐረም በእስልምና ምን አይነት መልክ አለው የሚለውን ጉዳይ የሚተነትነው ልዩ ሙሐደራ በኡስታዝ ካሚል ጠሃ ተሰናድቶ በአፍሪካ ቲቪ ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ወደእናንተ ይደርሳል ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 321 |
| 15 | በዓለም አቀፍ ደረጃ ስማቸው ገናና በሆነው ዓሊም ሸይኽ አሊ አደም ስም የኢስላማዊ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ ተጣለ ።
ዛሬ በደቡብ ወሎ ልጓማ ከተማ ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲንን ጨምሮ ተወዳጅና አንጋፋ መሻዒኾችና ዑለሞች በተገኙበት ጥራት ባለው መልኩ የሸሪዓ ስርዓተ እውቀትን ለማስተማር የሚችል ትምህርት ቤት ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተጥሏል ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 652 |
| 16 | “የወሎ ብቻ ኩራት አይደሉም!”
ኡስታዝ ሰኢድ አሊ
የአለም ሙፍቲ የተባሉት ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም ለኢትዮጵያም ለአለምም ትልክ አበርክቶ የደረጉ ሸይኽ ናቸው ።
በኒህ ታላቅ ሸይኽ ስም ሀገራቸው ላይ ብቻ ሳይሆን አዲስ አበበ ላይም በስማቸው ተቋማት ሊገነባላቸው ይገባል።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 530 |
| 17 | “ ታሪክን እያወሩ ብቻ ሳይሆን እየሰሩ መኖር ነው! “
ሸይኽ ሁሴን በሽር
የማይገፉ ተራራ የሆነ ሰው ማን ነው ቢባል ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም ናቸው። በሳቸው ስም ለሚሰራው ትልቅ መድረሳ የምችለውን ሁሉ እገዛ አደርጋለሁ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 267 |
| 18 | ሰነ አእምሮን ማን አሰጀመረው?
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና | 1 123 |
| 19 | " የታላቁን አሊም ሀገር በማየቴ ተደስቻለሁ "
ሸይኽ አብዱሰላም
" እኔ የመጣሁት ከደቡብ አካባቢ ነው ። ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም ምንም እንኳ እዚህ ቢወለዱም የኛም ናቸው ። ለአለም ያበረከቱትን መልካም ነገር በዚህ መድረክ ተጠቅሶ የሚያልቅ አይደለም። በሳቸው ስም ለሚሰራው ማዕከል በቻልኩት ሁሉ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ ። ከእርሳቸው ጋር ጀነት ውስጥ አላህ ያገናኘን ! "
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 100 |
| 20 | " የኛ በመሆናቸው እንኮራለን ! "
ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ስለሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም
" ከ100 ሙጀለድ በላይ ኪታቦችን ፅፈዋል ። የኛ በመሆናቸው እንኮራለን ! አንዴ የገጠመኝን ልንገራችሁ ። ሳውዲ አረቢያ ሆኜ አንድ ጊዜ አንድ ናይጀሪያዊ ከየት ነህ ብሎ ጠየቀኝ ' ከኢትዮጵያ ' ብዬ መለስኩለት ። አሃ የትልቁ ሸይኽ ሙሐመድ አሊ ሀገር ልጅ ነህ አለኝ ።
ሀገራችን ኢትዮጵያን የሚያስጠራት ሩጫና ኳስ ብቻ መሆን የለበትም ። እንደ ሸይኽ ሙሀመድ አሊ አደም አይነቱ ሊቅ ሀገራችንን መጠራት አለባት ። "
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና | 1 142 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
