ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 444
Subscribers
No data24 hours
+1477 days
+80330 days
Posts Archive
7 446
“ቁርአን ቀርተዉ እንደጨረሱ ሰደቀሏሁል ዐዚም ማለት በዲን ላይ አሰል የለዉም ይህም መባል የለበትም ቢድዓ ነዉ”ይላሉ
ሸይኽ ኢብን ባዝ ረሒመሁሏህ
መጅሙዕ አልፈታዋ 7/329_331
የተወሰደ
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 446
ከተማ ለመዝናናት አልያም ለሆነ ሀጃ ወጣ ካላቹ የሴቶቻችን አለባበስ የቂያማ መቃረብን ያሳይሃል💔
ተሳቀቅንኮ!
https://t.me/NasihaLishebab
7 446
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩
#አያሙ_ተሽሪቅ (የመብያ፣ የመጠጫና አላህን የማስታወሻ ቀናት)
🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
❝አያሙ ተሽሪቅ (ከዙል-ሒጃህ 10 ቀጥሎ ያሉት 3 ቀናት ማለትም የዙል-ሒጃህ 11ኛ፣ 12ኛ እና 13 ኛው) ቀናት የመብያ፣ የመጠጫ እና አላህን የማስታወሻ (የዚክር) ቀናት ናቸው።❞
📔 ሐዲሱን ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል።
https://t.me/HussinAssilty/3258
7 446
Repost from 🇸🇦🇸🇦የሰለፍያ ግዛት𝕜𝕚𝕟𝕘𝕕𝕠𝕞 𝕠𝕗 𝕤𝕒𝕝𝕒𝕗𝕪𝕒🇸🇦🇸🇦
አሰላሙ አለይኩም ውድ የሱና ቤተሰቦች
ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በተለይም
1 ሌራ እና አከባቢዋ
2 ወራቤ እና አከባቢዋ
3 ቡታጀራ እና አከባቢዋ
4 አረቅጥ እና አከባቢዋ
5 አዲስ አበባ እና አከባቢዋ
6 ባህርዳር እና አከባቢዋ
7 ሀራ እና አከባቢዋ
8ኮምቦልቻ እና አከባቢዋ
9 ሸዋሮቢት እና አከባቢዋ
10 መርሳ እና አከባቢዋ
11 አልከሶ እና አከባቢዋ
12 ቅበት እና አከባቢዋ
13 ሁልባረግ እና አከባቢዋ
13 ጉብሬ እና አከባቢዋ
14 ሀዋሳ እና አከባቢዋ
15 ሚቶ እና አከባቢዋ
16 ሳንኩራ እና አከባቢዋ
17 አዳማ እና አከባቢዋ
18 ቆሼ እና አከባቢዋ
19 ጉንችሬ እና አከባቢዋ
20 የሀረር እና የአፋር እንዲሁም
21የወልቂጤ እና አከባቢዋ
በተለያዩ የሀገራችንክፍሎች እና የውጭ ሀገራት የምትገኙ ሰለፍዮችእንኳን አላህ ለ1447 የዒድል ዓድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉየኢማን የሰላም የጤና የመተዛዘን እንዲሆንልን እመኛለሁ።
ወንድማችሁ ሙከረም
አቡ ዑመር ኢብኑ ሽፋ ።።።።።።just ke seheger ።።።።።።
7 446
➾ የኢድ ኹጥባ
خطبة عيد الأضحى ١٤٤٧
ባህር ዳር ከተማ
🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
https://t.me/saleFiy_hune https://t.me/saleFiy_hune
7 446
በስደት ሆናቹ ኢድን እያሳለፋቹህ የምትገኙ ወንድም እና እህቶች አብሽሩ አትዘኑ አንድቀን በደስታ ከቤተሰቦቻቹ ጋር ታሳልፋ ይሆናል አብሽሩ👌
7 446
Dear Sis🌺
ኢድሽን የተገላለጠ እና የተወጣጠረ ልብስ ለብሰሽ በማሳለፍ አታበልሺው።
በኒቃብ ላይ አደራሽን🙌
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 446
Repost from Abu Umer Ibnu Sadik
👉 የኢድ ተክቢራ ቃላቶች
🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወልውይ አላህ ይጠብቃቸው
💬 ♻️ ♻️ 👇👇👇
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 446
|| ዒድ ሙባረክ !
ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
ከእሳት ነፃ ከተባሉቱ ተርታ ያሰልፈን !!
7 446
♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው።
አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም።
እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን የፈቀደው❓ያውም ወንዶች በተሰበሰቡበት
ሲቀጥል ወንዶች ለዳእዋ አልበቃ ብለው ነው ሴቶች የዳእዋ መድረክ ላይ ለመውጣት የተገደዱት❓
ይሄስ ተግባራቸው ከውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አስተምህሮ ጋር አይጋጭምን❓ኢማሙ በሰላት ሲሳት ድምፅ ከማውጣት ይልቅ ታጨብጭብ የተባለችውስ ሴት ልጅ ይበልጥ እንድሰተር ተብሎ አይደል❓
የአሏህን ፊት ከፈለጋቹ በየሰፈራቹ የሚገኙ እናቶች እህቶችን ዲናቸውን አስተምራቸው። ሚዲያ ላይ እየወጣቹ አሰክሱን Please በቃ ሰልችታቹናል🙌
ሼር በማድረግ አድርሱላቸው
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 446
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
“ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።”
(ሶሒሕ ሙስሊም፣ 1162)
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 446
🌺ስጦታ ለሰለፊይ ወንድሞች እና እህቶች🌺
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ አዘጋጅቼላቹዋለው 👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ በመጫን ሁሉንም ያግኙ
