es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Ir al canal en Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
7 444
Suscriptores
Sin datos24 horas
+1477 días
+80330 días
Archivo de publicaciones
“ቁርአን ቀርተዉ እንደጨረሱ ሰደቀሏሁል ዐዚም ማለት በዲን ላይ አሰል የለዉም ይህም መባል የለበትም ቢድዓ ነዉ”ይላሉ ሸይኽ ኢብን ባዝ ረሒመሁሏህ መጅሙዕ አልፈታዋ 7/329_331 የተወሰደ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ከተማ ለመዝናናት አልያም ለሆነ ሀጃ ወጣ ካላቹ የሴቶቻችን አለባበስ የቂያማ መቃረብን ያሳይሃል💔 ተሳቀቅንኮ! https://t.me/NasihaLishebab

ዝም ብላችሁ ምግብ ሼር አታረጉ ስንት ሚስክን አለ ያለ ክትፎ የሚኖረው !! ጥቅምም የለም እኮ

🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩 #አያሙ_ተሽሪቅ (የመብያ፣ የመጠጫና አላህን የማስታወሻ ቀናት) 🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩🥩 የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ❝አያሙ ተሽሪቅ (ከዙል-ሒጃህ 10 ቀጥሎ ያሉት 3 ቀናት ማለትም የዙል-ሒጃህ 11ኛ፣ 12ኛ እና 13 ኛው) ቀናት የመብያ፣ የመጠጫ እና አላህን የማስታወሻ (የዚክር) ቀናት ናቸው።❞ 📔 ሐዲሱን ኢማሙ ሙስሊም ዘግበውታል። https://t.me/HussinAssilty/3258

አሰላሙ አለይኩም ውድ የሱና ቤተሰቦች ዒድ ሙባረክ ተቀበለላሁ  ሚና ወሚንኩም  እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በተለይም 1 ሌራ እና አከባቢዋ 2 ወራቤ እና አከባቢዋ 3 ቡታጀራ እና አከባቢዋ 4 አረቅጥ እና አከባቢዋ 5 አዲስ አበባ እና አከባቢዋ 6 ባህርዳር እና አከባቢዋ 7 ሀራ እና አከባቢዋ 8ኮምቦልቻ እና አከባቢዋ 9 ሸዋሮቢት እና አከባቢዋ 10 መርሳ እና አከባቢዋ 11 አልከሶ እና አከባቢዋ 12 ቅበት እና አከባቢዋ 13 ሁልባረግ እና አከባቢዋ 13 ጉብሬ እና አከባቢዋ 14 ሀዋሳ እና አከባቢዋ 15 ሚቶ እና አከባቢዋ 16 ሳንኩራ እና አከባቢዋ 17 አዳማ እና አከባቢዋ 18 ቆሼ እና አከባቢዋ 19 ጉንችሬ እና አከባቢዋ 20 የሀረር እና የአፋር እንዲሁም 21የወልቂጤ  እና አከባቢዋ በተለያዩ የሀገራችንክፍሎች  እና የውጭ ሀገራት የምትገኙ ሰለፍዮችእንኳን  አላህ ለ1447 የዒድል ዓድሐ በዓል  በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉየኢማን  የሰላም የጤና  የመተዛዘን እንዲሆንልን እመኛለሁ።                     ወንድማችሁ ሙከረም                            አቡ ዑመር  ኢብኑ ሽፋ             ።።።።።።just ke seheger  ።።።።።።

➾ የኢድ ኹጥባ خطبة عيد الأضحى ١٤٤٧ ባህር ዳር ከተማ 🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
https://t.me/saleFiy_hune https://t.me/saleFiy_hune

በስደት ሆናቹ ኢድን እያሳለፋቹህ የምትገኙ ወንድም እና እህቶች አብሽሩ አትዘኑ አንድቀን በደስታ  ከቤተሰቦቻቹ ጋር ታሳልፋ ይሆናል አብሽሩ👌

🌴ፈገግ በሉ ዒድ ነው።🌴 ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የዒድ ጉዞ፣ የሌለው ብቻውን ያለው ሚስቱን(ባሉን) ይዞ ➛ላጤዎች ይቂርታ አድርጉልኝ!

🔖  ኢድ የት ሀገር የት ቦታ ሰገዳችሁ ?

Dear Sis🌺 ኢድሽን የተገላለጠ እና የተወጣጠረ ልብስ ለብሰሽ በማሳለፍ አታበልሺው። በኒቃብ ላይ አደራሽን🙌 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ወደ ጉራጌ እና ወደ ስልጤ ስትጓዙ የነበራቹ ወንድሞች በሰላም ገባቹ?

|| ዒድ ሙባረክ ! ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! ከእሳት ነፃ ከተባሉቱ ተርታ ያሰልፈን !!

አሏህ የዛሬውን ቀን በኢባዳ  የምናሳልፍ ያድርገን🤲

የነገውን እለት የአረፋ ፆም መፆም የስንት አመት ወንጀል ያስምራል❓ ♨️ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው። አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም። እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን
♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው። አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም። እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን የፈቀደው❓ያውም ወንዶች በተሰበሰቡበት ሲቀጥል ወንዶች ለዳእዋ አልበቃ ብለው ነው ሴቶች የዳእዋ መድረክ ላይ ለመውጣት የተገደዱት❓ ይሄስ ተግባራቸው ከውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም  አስተምህሮ ጋር አይጋጭምን❓ኢማሙ በሰላት ሲሳት ድምፅ ከማውጣት ይልቅ ታጨብጭብ የተባለችውስ  ሴት ልጅ ይበልጥ እንድሰተር ተብሎ አይደል❓ የአሏህን ፊት ከፈለጋቹ በየሰፈራቹ የሚገኙ እናቶች እህቶችን ዲናቸውን አስተምራቸው። ሚዲያ ላይ እየወጣቹ አሰክሱን Please በቃ ሰልችታቹናል🙌 ሼር በማድረግ አድርሱላቸው https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” (ሶሒሕ ሙስሊም
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” (ሶሒሕ ሙስሊም፣ 1162) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Inshallah one day https://t.me/Abu_Umer1

🌺ስጦታ ለሰለፊይ ወንድሞች እና እህቶች🌺 🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ አዘጋጅቼላቹዋለው 👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ በመጫን ሁሉንም ያግኙ

ለቀልድም ቢሆን እንዲህ አይባልም ብቻ በአደባባይ ያመፃቹት አሏህ በአደባባይ ያዋርዳቹህ
ለቀልድም ቢሆን እንዲህ አይባልም ብቻ በአደባባይ ያመፃቹት አሏህ በአደባባይ ያዋርዳቹህ