uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 437
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+1227 kun
+80630 kun
Postlar arxiv
ወደ ጉራጌ እና ወደ ስልጤ ስትጓዙ የነበራቹ ወንድሞች በሰላም ገባቹ?

|| ዒድ ሙባረክ ! ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! ከእሳት ነፃ ከተባሉቱ ተርታ ያሰልፈን !!

አሏህ የዛሬውን ቀን በኢባዳ  የምናሳልፍ ያድርገን🤲

የነገውን እለት የአረፋ ፆም መፆም የስንት አመት ወንጀል ያስምራል❓ ♨️ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው። አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም። እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን
♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው። አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም። እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን የፈቀደው❓ያውም ወንዶች በተሰበሰቡበት ሲቀጥል ወንዶች ለዳእዋ አልበቃ ብለው ነው ሴቶች የዳእዋ መድረክ ላይ ለመውጣት የተገደዱት❓ ይሄስ ተግባራቸው ከውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም  አስተምህሮ ጋር አይጋጭምን❓ኢማሙ በሰላት ሲሳት ድምፅ ከማውጣት ይልቅ ታጨብጭብ የተባለችውስ  ሴት ልጅ ይበልጥ እንድሰተር ተብሎ አይደል❓ የአሏህን ፊት ከፈለጋቹ በየሰፈራቹ የሚገኙ እናቶች እህቶችን ዲናቸውን አስተምራቸው። ሚዲያ ላይ እየወጣቹ አሰክሱን Please በቃ ሰልችታቹናል🙌 ሼር በማድረግ አድርሱላቸው https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” (ሶሒሕ ሙስሊም
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ “ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።” (ሶሒሕ ሙስሊም፣ 1162) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

Inshallah one day https://t.me/Abu_Umer1

🌺ስጦታ ለሰለፊይ ወንድሞች እና እህቶች🌺 🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ አዘጋጅቼላቹዋለው 👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ በመጫን ሁሉንም ያግኙ

ለቀልድም ቢሆን እንዲህ አይባልም ብቻ በአደባባይ ያመፃቹት አሏህ በአደባባይ ያዋርዳቹህ
ለቀልድም ቢሆን እንዲህ አይባልም ብቻ በአደባባይ ያመፃቹት አሏህ በአደባባይ ያዋርዳቹህ

ኳስ የምታይ ሴት እንዳታገቡ ዘር ያበላሻሉ🙌 https://t.me/Abu_Umer1

የዚህ ሁሉ ብልግና ውጤት "ቂያማ" ምትባለዋን የመጨረሻይቱን ቀን መርሳታችን ነው

Ovozli xabar03:10

ሀያእቸው የተገፈፈ ትውልዶች ኢላሂ ተቃጠልንኮ ኡፍ💔 አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ካልሆነ የጃቸውን ይስጣቸው። የተከበረውን ኒቃብ እንዳዋረዱት ያዋርዳቸው። https://t.me/NasihaLishebab htt
ሀያእቸው የተገፈፈ ትውልዶች ኢላሂ ተቃጠልንኮ ኡፍ💔 አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ካልሆነ የጃቸውን ይስጣቸው። የተከበረውን ኒቃብ እንዳዋረዱት ያዋርዳቸው። https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው በፍፁም በኳስ ፍቅር አይሰክርም።

በዙልሂጃ 10 ቀኖቶች ውስጥ በሙስሊሞች መካከል ሊንፀባረቁ የሚገቡ ነገሮች ~ ①ኛ የቻለ ሰው ኡድሂያ ማድረግ / ማረድ ② ሦላት ፆም ሶደቃ ማብዛት . 3 የተቸገሩ ሙስሊሞችን በልብስ ኡድሂያ በመግዛት መተጋገዝ እና ማስደሰት ④ ዘመድን ማፈላለግ እና በተቻለን ያክል መቀጠል. ⑤ ላ ኢላሀ ኢለሏህ አሏሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ ማለትን ማብዛት እና ድምፅን ከፍ ማድረግ ⑥ ሙንከር/ ወንጀልን መራቅ ዘፈን፣ነሺዳ፣ መንዙማ ፣ የሴቶች መገላለጥ እየታዩ ያሉ የተላያዮ ወንጀሎችን መራቅ . ⑦ የሚችል ሰው ትልቁን የሀጅ ስራ በአግባብ መፈፀም . ⑧ ኢዱን ማክበር ደስታን ማንፀባረቅ ከኢዱ ጋር ያለው ሸዓኢር ከፍ ማድረግ ⑨ ቁረዓን መቅራትን ማብዛት አብዛሀኛውን ሰዓታችን በዚክር ማጠመድ 10 , ዱዓ ማብዛት በተለይም የ9 ኛዋን ቀን አሏህ እንዲህ ይላል (ذلك ومن يعظم شعائر الله فإنها من تقوى القلوب) የአሏህን ድንጋጌ ከፍ የሚያደርግ እሷ አሏህን ከመፍራት ነው https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

እኔ በቁጭት የተነሳ እንባዬ ሚመጣው መኪና ያለው ሰው ወይም ጥሩ መኖሪያ ያለው ሰው ወይም ቆጂዬ ሚስት ያለችውን ሰው ሳይ ሳይሆን ኢልም ያለው ሰው ሳይ ነው። በተለይ የኢማሙል አልባኒ እና የሸይኽ ኢ
+1
እኔ በቁጭት የተነሳ እንባዬ ሚመጣው መኪና ያለው ሰው ወይም ጥሩ መኖሪያ ያለው ሰው ወይም ቆጂዬ ሚስት ያለችውን ሰው ሳይ  ሳይሆን ኢልም ያለው ሰው ሳይ ነው። በተለይ የኢማሙል አልባኒ እና የሸይኽ ኢብኑ ባዝ ድምፅ ስሰማ የሌለ ሙድ ውስጥ ገባለው። አሏህ በኢልም ፍለጋ መንገድ ላይ ያሉትን አሊም ያድርጋቸው🤲 https://t.me/NasihaLishebab

በዚህ ቪዲዮ ሂጃባቹን ፈትሹ https://t.me/NasihaLishebab

Don't Marry A Girl That Use Tiktok,Instagram,Fb,Snapchat ኒቃቢስት ሆነች አልሆነች አታግባት🙌 https://t.me/NasihaLishebab

ጥያቄ ለሳዳት እና ለአድናቂዎቹ በነገራችን ላይ ኤሊያስ አህመድ ብዙ ከእለተለት እየዘቀጠ ያለባቸው ነገሮች አሉ አለ! ብዙ የሚለውን አስምሩበት  ከዛም የዘቀጠባቸው ነገሮች አለ አልክ! # የኔ ጥያቄ ለሳዳት እና ለአድናቂዎቹ በአሏህ ይዢያቹዋለው ብትመልሱልኝ እንጂ ሳዳት ሆይ: _ አንተ እራስህ እንደተናገርከው በግልፅ ኤሊያስ ብለህ ስሙን አንስተህ ብዙ የዘቀጠባቸው ነገሮች አልክ! #1ኛ, የኔ ጥያቄ እነዚህ ብዙ ብለህ የቆጠርካቸው ነገሮች ምን ምንድናቸው? 2,ኛው ጥያቄ የመንሀጅ ነበሩ ወይስ የአቂዳም ጭምር ነው መቼስ የፊቅህ ብለህ አትለኝም ምክንያቱም ዝቅጠት ነው ያልከው? 3,ኛ ድሮም ለጥቅሙ ለዝንባሌው ያደረላቸው ሄደላቸው እውነተኛ ሰለፊዮች  ሲሸክኩ የነበሩት ፀኑ አልክ " ሳዳት ሆይ በአሏህ ይሁንብህ የሄዱት እውነተኛ ሰለፊይ ካልሆኑ የሄደላቸው አካሎችስ ምንድናቸው መቼስ ሰለፊይ ትላቸው እንዳልነበረ ግልፅ ነው? 4, ኛ ስለዚህ ይሄ ሰው ወዴት ነው እየሄደ ያለው ብለህ ጠየቅክ ወዴት ነበር እየሄደ የነበርው ዛሬስ መቼም መዲና አትለኝም አሁንስ መሄድ አቆመ ነው ወይስ አንተ አልታየህም ነበር ስለዚህ ተመለስክ? #5, ኛ የልባችንን ተውሒድ እያስተማሩልን አይደለም አልክ ስለዚህ በተውሒድ ደእዋቸው እንኳን ችግር ኣለ ማለት ነው ያስ ችግር ምን ነበር? #6ኛ  እነ ኤሊያስን እና ኡመር ኮንቦልቻን እኩል ናቸው ያለው ማን ነው? #7ኛ ያንተ ጓደኛ  ሰኢድ እንዳለው ከዚህ በፊት እነ ሸህ ሐሰን ጋር ሄዳችሁ እነዚህ ሰዎች ይሄን ይሄን እያጠፉ ነው ስለዚህ ያስበድዓቸዋል ስንላቸው ተው ይሉን ነበር አለ። ተዉ የሚለውን የነሱን ንግግር ተውት እና እናንተ ከዚህ አባባላችሁ ለምን ተሸበለላችሁ? ወይስ ሁለቱንም (ሙብተዲዕም ሰለፊም) ናቸው እንደው በናንተ የደረሰው በኛ አይድረስ ነው የሚባለው ? በግልፅ መልስ እፈልጋለው ጠያቂ አቡ አብዲረህማን https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1