ምክር ለወጣቶች
Open in Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
7 289
Subscribers
+1824 hours
+1927 days
+83830 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
Tiktok እኮ አይደለ ጃሂሉን ቀርቶ
ኢልምን ቀስመዋል የሚባሉ አካላቶችን
ያጀዘበ አፕ ነው።
ከስልካቹህ አጥፋትኮ ነው የምላቹህ🙌
https://t.me/NasihaLishebab | 385 | 2 | 9 | 33 | Sign in to view analytics | |
ይሄ ልጅ ጃሂል ነው ኡስታዛ ነው ብላቹህ ከስሩ አትርመጥመጡ አረቢኛ ስላወራ እውቀት አለው ማለት አይደለም።
⚠️ተጠንቀቁት⚠️ | 563 | 14 | 25 | 22 | Sign in to view analytics | |
"አላህ ከሽርክ ቀጥሎ ባለ ትልቅ ወንጀል አልታመፀም በዝሙት ቢሆንጂ"
https://t.me/NasihaLishebab | 565 | 1 | 1 | 3 | Sign in to view analytics | |
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹 | 583 | 0 | 8 | 14 | Sign in to view analytics | |
🌴ከፍ የሚያደርገው
ብቸኛው ዝቅታ
ሱጁድ ነው🙌
የገባው ብቻ👍
@light_of_sunnah | 638 | 1 | 2 | 25 | Sign in to view analytics | |
No text... | 749 | 5 | 0 | 13 | Sign in to view analytics | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 800 | 11 | 7 | 27 | Sign in to view analytics | |
ሴት ልጅ ቆንጆ ከሆነች ቁንጅናዋን ትደብቀዋለች
በቁንጅናዋ የምትጠራጠር ከሆነ ግን ተገላልጣ ተራቁታ ትወጣለች
ትስማማላቹህ👍 | 774 | 1 | 5 | 66 | Sign in to view analytics | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 886 | 7 | 2 | 11 | Sign in to view analytics | |
እሱጋ🫵 | 859 | 1 | 1 | 19 | Sign in to view analytics | |
ደስ የሚል እንቅልፍ ለመተኛት
ወይም በትንሹ ሞት ለመርካት
አልጋችንና ትራሳችንን እንደምናመቻቸው ሁሉ
በትልቁ ሞትም እንድንረካና
እንድንደሰት ከመተኛታችን በፊት ከወንጀላችን ተውባ አናድርግ
ስራችንን ሁሉ እናሳምር
አላህንም አጥብቀን እንያዝ ። | 873 | 5 | 0 | 41 | Sign in to view analytics | |
የዛሬ ጥያቄዎች መልስ
1.A
2.C
3.B
4.B
4.C
5.C
6.C
7.B
8.B
9.B
10.A
11.ኻሊድ ኢብን ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ
12.አኢሻ ረዲየላሁ ኣንሀ
13.አስማ ረዲየላሁ አንሀ
14.ሙስዐብ ኢብኑ ኡመይር ረዲየላሁ አንሁ
15.ዘይድ ኢብን ሳቢት ረዲየላሁ አንሁ
ለተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ🏆🏆🏆 አላህ እኛንም እናንተንም ተጠቃሚዎች ያድርገን ኢኽላስንም ይስጠን 🤲
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ነገ ሰኞ ነው ላጤያንስ
እየፆምን እእ እሱጋ🫵 | 886 | 8 | 1 | 11 | Sign in to view analytics | |
15.የኡማው የፈራኢድ (የውርስ ሕግ) በጣም ዐዋቂ ሶሐባ ማነው? | 830 | 3 | 8 | 4 | Sign in to view analytics | |
14.የመጀመሪያው የእስልምና ሰፊር (ተወካይ) የተባለው ማነው? | 819 | 3 | 3 | 0 | Sign in to view analytics | |
13.“ዛቱን-ኒጣቀይን” የተባለችው ማን ናት? | 866 | 5 | 11 | 0 | Sign in to view analytics | |
12 ከሴት ሶሐቦች ብዙ ሐዲስ ያስተላለፈችው ማነች? | 886 | 3 | 25 | 0 | Sign in to view analytics | |
11.ነቢዩ ﷺ የአላህ ሰይፍ (ሰይፉሏህ) ብለው የጠሩት ማነው? | 893 | 3 | 21 | 1 | Sign in to view analytics | |
ሸባብ አሁን አጭር መልስ ነው አላችሁ? | 890 | 1 | 0 | 21 | Sign in to view analytics | |
10.በዩሱፍ عليه السلام ሕልም ውስጥ ከአስራ አንዱ ከዋክብት ጋር ሌሎቹ ሁለት ምን ነበሩ?
A. ፀሐይና ጨረቃ
B. ፀሐይና ምድር
C. ሁለት ጨረቃዎች
D. ሁለት ፀሐዮች | 902 | 4 | 26 | 4 | Sign in to view analytics | |
بسم الله الرحمن الرحيم
ውድ የሰለፊያ ቻናል ቤተሰቦች፤
በተውሂድና በሱና ዙሪያ ጥርት ያለ እውቀት ለማግኘት ቻናላችንን ጆይን (Join) አድርጉ!
🔗 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ።
#ተውሂድ #ሱና #ሰለፊያ | 261 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics |

