ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 437
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+1227 أيام
+80630 أيام
أرشيف المشاركات
7 437
|| ዒድ ሙባረክ !
ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለዘንድሮው (ለ1447ኛው አመተ - ሒጅራ) የዒድ አል አድሓ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!
ከእሳት ነፃ ከተባሉቱ ተርታ ያሰልፈን !!
7 437
♨️ሴት ልጅ አደባባይ ወጥታ ማስተማሯ ከነብያቶች መንገድ ያፈነገጠ ነው።
አሏህ የወንድ ነብይንጂ የሴት ነብይን አላከም።
እስኪ መልሱልኝ የትኛው ሸሪአ ነው ሴት ልጅ በአደባባይ ወጥታ ዳእዋ ማድረጓን የፈቀደው❓ያውም ወንዶች በተሰበሰቡበት
ሲቀጥል ወንዶች ለዳእዋ አልበቃ ብለው ነው ሴቶች የዳእዋ መድረክ ላይ ለመውጣት የተገደዱት❓
ይሄስ ተግባራቸው ከውዱ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አስተምህሮ ጋር አይጋጭምን❓ኢማሙ በሰላት ሲሳት ድምፅ ከማውጣት ይልቅ ታጨብጭብ የተባለችውስ ሴት ልጅ ይበልጥ እንድሰተር ተብሎ አይደል❓
የአሏህን ፊት ከፈለጋቹ በየሰፈራቹ የሚገኙ እናቶች እህቶችን ዲናቸውን አስተምራቸው። ሚዲያ ላይ እየወጣቹ አሰክሱን Please በቃ ሰልችታቹናል🙌
ሼር በማድረግ አድርሱላቸው
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 437
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስለ አረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
“ያለፈውን ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ።”
(ሶሒሕ ሙስሊም፣ 1162)
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
🌺ስጦታ ለሰለፊይ ወንድሞች እና እህቶች🌺
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ አዘጋጅቼላቹዋለው 👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ በመጫን ሁሉንም ያግኙ
7 437
ሀያእቸው የተገፈፈ ትውልዶች
ኢላሂ ተቃጠልንኮ ኡፍ💔
አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ካልሆነ የጃቸውን ይስጣቸው። የተከበረውን ኒቃብ እንዳዋረዱት ያዋርዳቸው።
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
በዙልሂጃ 10 ቀኖቶች ውስጥ በሙስሊሞች መካከል ሊንፀባረቁ የሚገቡ ነገሮች
~
①ኛ የቻለ ሰው ኡድሂያ ማድረግ / ማረድ
② ሦላት ፆም ሶደቃ ማብዛት
.
3 የተቸገሩ ሙስሊሞችን በልብስ ኡድሂያ በመግዛት መተጋገዝ እና ማስደሰት
④ ዘመድን ማፈላለግ እና በተቻለን ያክል መቀጠል.
⑤ ላ ኢላሀ ኢለሏህ አሏሁ አክበር አልሀምዱ ሊላህ ማለትን ማብዛት እና ድምፅን ከፍ ማድረግ
⑥ ሙንከር/ ወንጀልን መራቅ ዘፈን፣ነሺዳ፣ መንዙማ ፣ የሴቶች መገላለጥ እየታዩ ያሉ የተላያዮ ወንጀሎችን መራቅ .
⑦ የሚችል ሰው ትልቁን የሀጅ ስራ በአግባብ መፈፀም .
⑧ ኢዱን ማክበር ደስታን ማንፀባረቅ ከኢዱ ጋር ያለው ሸዓኢር ከፍ ማድረግ
⑨ ቁረዓን መቅራትን ማብዛት አብዛሀኛውን ሰዓታችን በዚክር ማጠመድ
10 , ዱዓ ማብዛት በተለይም የ9 ኛዋን ቀን
አሏህ እንዲህ ይላል
(ذلك ومن يعظم شعائر الله فإنها من تقوى القلوب)
የአሏህን ድንጋጌ ከፍ የሚያደርግ እሷ አሏህን ከመፍራት ነው
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
+1
እኔ በቁጭት የተነሳ እንባዬ ሚመጣው መኪና ያለው ሰው ወይም ጥሩ መኖሪያ ያለው ሰው ወይም ቆጂዬ ሚስት ያለችውን ሰው ሳይ ሳይሆን ኢልም ያለው ሰው ሳይ ነው። በተለይ የኢማሙል አልባኒ እና የሸይኽ ኢብኑ ባዝ ድምፅ ስሰማ የሌለ ሙድ ውስጥ ገባለው።
አሏህ በኢልም ፍለጋ መንገድ ላይ ያሉትን አሊም ያድርጋቸው🤲
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
Don't Marry A Girl That Use Tiktok,Instagram,Fb,Snapchat ኒቃቢስት ሆነች አልሆነች አታግባት🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 437
ጥያቄ ለሳዳት እና ለአድናቂዎቹ
በነገራችን ላይ ኤሊያስ አህመድ ብዙ ከእለተለት እየዘቀጠ ያለባቸው ነገሮች አሉ አለ!
ብዙ የሚለውን አስምሩበት
ከዛም የዘቀጠባቸው ነገሮች አለ አልክ!
# የኔ ጥያቄ ለሳዳት እና ለአድናቂዎቹ በአሏህ ይዢያቹዋለው ብትመልሱልኝ እንጂ
ሳዳት ሆይ: _ አንተ እራስህ እንደተናገርከው በግልፅ ኤሊያስ ብለህ ስሙን አንስተህ ብዙ የዘቀጠባቸው ነገሮች አልክ!
#1ኛ, የኔ ጥያቄ እነዚህ ብዙ ብለህ የቆጠርካቸው ነገሮች ምን ምንድናቸው?
2,ኛው ጥያቄ የመንሀጅ ነበሩ ወይስ የአቂዳም ጭምር ነው መቼስ የፊቅህ ብለህ አትለኝም ምክንያቱም ዝቅጠት ነው ያልከው?
3,ኛ ድሮም ለጥቅሙ ለዝንባሌው ያደረላቸው ሄደላቸው እውነተኛ ሰለፊዮች ሲሸክኩ የነበሩት ፀኑ አልክ " ሳዳት ሆይ በአሏህ ይሁንብህ የሄዱት እውነተኛ ሰለፊይ ካልሆኑ የሄደላቸው አካሎችስ ምንድናቸው መቼስ ሰለፊይ ትላቸው እንዳልነበረ ግልፅ ነው?
4, ኛ ስለዚህ ይሄ ሰው ወዴት ነው እየሄደ ያለው ብለህ ጠየቅክ ወዴት ነበር እየሄደ የነበርው ዛሬስ መቼም መዲና አትለኝም አሁንስ መሄድ አቆመ ነው ወይስ አንተ አልታየህም ነበር ስለዚህ ተመለስክ?
#5, ኛ የልባችንን ተውሒድ እያስተማሩልን አይደለም አልክ ስለዚህ በተውሒድ ደእዋቸው እንኳን ችግር ኣለ ማለት ነው
ያስ ችግር ምን ነበር?
#6ኛ እነ ኤሊያስን እና ኡመር ኮንቦልቻን እኩል ናቸው ያለው ማን ነው?
#7ኛ ያንተ ጓደኛ ሰኢድ እንዳለው ከዚህ በፊት እነ ሸህ ሐሰን ጋር ሄዳችሁ እነዚህ ሰዎች ይሄን ይሄን እያጠፉ ነው ስለዚህ ያስበድዓቸዋል ስንላቸው ተው ይሉን ነበር አለ። ተዉ የሚለውን የነሱን ንግግር ተውት እና እናንተ ከዚህ አባባላችሁ ለምን ተሸበለላችሁ? ወይስ ሁለቱንም (ሙብተዲዕም ሰለፊም) ናቸው እንደው በናንተ የደረሰው በኛ አይድረስ ነው የሚባለው ?
በግልፅ መልስ እፈልጋለው
ጠያቂ አቡ አብዲረህማን
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
