ch
Feedback
Ethio - ዜና 🇪🇹

Ethio - ዜና 🇪🇹

前往频道在 Telegram

የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Ethiozenaa_bot

显示更多

📈 Telegram 频道 Ethio - ዜና 🇪🇹 的分析概览

频道 Ethio - ዜና 🇪🇹 (@ethio_zena23) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 100 662 名订阅者,在 图片 类别中位列第 77,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 319 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 100 662 名订阅者。

根据 15 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 698,过去 24 小时变化为 -110,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.67% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 522 次浏览,首日通常累积 2 689 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 27。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Ethiozenaa_bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 16 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 图片 类别中的关键影响点。

100 662
订阅者
-11024 小时
-6637 夊
-2 69830 夊
帖子存档
አንድ ኪሎ ግራም ቡና በ2,376 ዶላር ተሸጠ! የቴስቲ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ፈይሰል አብዶሽ ያቀረቡት የጉጂ ስፔሻሊቲ ቡና በአንድ ኪሎ ግራም 2,376.50 ዶላር (ከ380 ሺህ ብር በላይ) በመሸጥ
አንድ ኪሎ ግራም ቡና በ2,376 ዶላር ተሸጠ! የቴስቲ ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ፈይሰል አብዶሽ ያቀረቡት የጉጂ ስፔሻሊቲ ቡና በአንድ ኪሎ ግራም 2,376.50 ዶላር (ከ380 ሺህ ብር በላይ) በመሸጥ አዲስ ታሪካዊ ሪከርድ አስመዝገቧል።  ከዚህ ሽያጭ የሚገኘው ገቢም በጉጂ ዞን ለሚገነባው የጤና ጣቢያ ማጠናቀቂያ ይውላል። እንግሊዝና አሜሪካ በሚገኙት የM-Cultivo የኦንላይን ጨረታ መድረክ ላይ የተካሄደው ይህ ሽያጭ፣ የኢትዮጵያ ቡና ጥራትና ተሰሚነት በዓለም ገበያ ላይ እያደገ መምጣቱን የሚያሳይ ነው።  ከዚህ ግዙፍ ሽያጭ የሚገኘው ገቢም በጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ለሚገነባው የጤና ጣቢያ ማጠናቀቂያ እንደሚውል ተገልጿል። ቴስቲ ኮፊ ከዚህ ቀደምም በይርጋ ጨፌ፣ ሲዳማ እና ሻኪሶ 5 ትምህርት ቤቶችን በመገንባት ከፍተኛ ማህበራዊ ኃላፊነት የተወጣ ኩባንያ ሲሆን፣ በ2017 በጀት ዓመት ብቻ 67 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ለሀገር ውስጥ አስገኝቷል።

በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር ያስቀጣል‼️ በአዲስ አበባ ከተማ የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ የሚፈጠረውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ፤ በመዲናዋ በሚገኙ ትምህርት
በትምህርት ቤቶች ዙሪያ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር ያስቀጣል‼️ በአዲስ አበባ ከተማ የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ የሚፈጠረውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ፤ በመዲናዋ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ዙሪያ ማንኛውንም ተሽከርካሪ ደርቦ ማቆም በጥብቅ እንደሚከለከልና እንደሚያስቀጣ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን አስታወቀ። በትምህርት ቤቶች መግቢያና መውጫ ሰዓት በዋና መንገዶች ላይ ተሽከርካሪን ደርቦ ማቆም 1 ሺህ ብር እንደሚያስቀጣ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ገነት ዲባባ አስታውቀዋል።   ወላጆች ተሽከርካሪን መንገድ ላይ ለጥቂት ሰከንዶች ብቻ አቁመው ተማሪዎችን ማውረድ የሚችሉ ሲሆን፤ ነገር ግን ተሽከርካሪን ለደቂቃዎች በአካባቢው ማቆምም ሆነ አቁሞ መውረድ ፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል።    የትራፊክ መጨናነቅን ለማስቀረት ሲባል፤ በግል ተሽከርካሪ ወደ ትምህርት ቤት ይጓጓዙ የነበሩ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቻቸው የሰርቪስ ተሽከርካሪዎች እንዲጓዙ ከትምህርት ቤቶች ጋር ስምምነት ላይ ተደርሷል።   የትራፊክ ፍሰቱን በማሳለጥ ማኅበረሰቡን ለማስተናገድ ከ 500 እስከ 1,000 የሚደርሱ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ስምሪት የተሰጣቸው ሲሆን፤ ከትምህርት ቤት አመራሮች እና ከወላጅ ኮሚቴዎች ጋር በመቀናጀት አጥፊዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ ይወሰዳል ተብሏል።

አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ ​ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን (EFF) ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ኢሳያስ ጅራን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዝዳንት
አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ዳግም ተመረጡ ​ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን (EFF) ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ አቶ ኢሳያስ ጅራን ለቀጣይ አራት ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ዳግም መርጧል። ለቦታው ብቸኛ እጩ የነበሩት አቶ ኢሳያስ ከተሰጡት 88 ድምፆች መካከል 81ድምፅ በማግኘት ማሸነፋቸውን ፌዴሬየፌዴሬሽኑሽኑ አስታውቋል። ​በአህጉራዊው የእግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እና በFIFA ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን አቶ ኢሳያስን በመወከል፣ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በስልክ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ​በተመሳሳይ ምርጫ የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር አለሙ መግራ መስቀሌ የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።

አስተማማኝ መረጃ በማጣት እና በተዛቡ ዜናዎች ተስፋ ቆርጠዋል‼️ እውነትን መሰረት ያደረጉ ተጨባጭ መረጃዎችን፣ ወቅታዊ ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ዜናዎችን እዚህ ያገኛሉ! 👇👇 https://t.me/seledadotio https://t.me/seledadotio

ማስጠንቀቂያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች ከሐሰተኛ ድረ-ገጾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ
ማስጠንቀቂያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች ከሐሰተኛ ድረ-ገጾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ በመምሰል ሐሰተኛ የኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ፖርታሎችን እያሰራጩ ነው። ይህም አመልካቾችን ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ሊዳርግ እንደሚችል አገልግሎቱ ገልጿል። በመሆኑም ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች https://immigration.gov.et/?fbclid የሚለውን ይፋዊ ድረ-ገጽ ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል።

#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች፤ ከዚህ በፊት ሲማሩበት የነበረውን፦ - ዩኒቨርሲቲ፣ - የትምህርት ዘመን፣ - የትምህርት ፕሮግራም እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎ
#MoE በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች፤ ከዚህ በፊት ሲማሩበት የነበረውን፦ - ዩኒቨርሲቲ፣ - የትምህርት ዘመን፣ - የትምህርት ፕሮግራም እና ሌሎችንም አስፈላጊ መረጃዎች በመሙላት በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ለመመደብ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ድረ-ገጽ በመግባት የራሳቸውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ  እስከ መስከረም 8/2019 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ቀደም ሲል በወረቀት ማመልከቻ ያስገቡ ተማሪዎች በዚሁ ድህረ ገጽ አማካኝነት በድጋሚ ማመልከት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

የሳዑዲ ዓረቢያ ድንበር ጠባቂዎች ባንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ600 በላይ ኢትዮጵያዊያን በቁጥጥር ሥር አዋሉ። ኢትዮጵያዊያኑ ከነሃሴ 28 እስከ ጳጉሜ 4 በነበሩት ቀናት ውስጥ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ያለ ሕጋዊ ሠነድ የአገሪቱን ድንበር አቋርጠው ሊገቡ ሞክረዋል ተብለው መሆኑን የአገሪቱ ጋዜጦች ዘግበዋል። በተጠቀሰው የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች በቁጥጥር ሥር ካዋሏቸው 1 ሺሕ 273 የውጭ ዜጎች መካከል፣ 55 በመቶዎቹ ኢትዮጵያዊያን መኾናቸውን ዘገባው ጠቅሷል። ኢትዮጵያዊያን ሳዑዲ ድንበር ላይ የሚያዙት፣ ባብዛኛው ከየመን ተነስተው ሊገቡ ሲሞክሩ እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ።

በትግራይ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገለጹት፣ በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ደህንነታቸው ወደሚጠበቅባቸው ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት ተመድበው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑን ገልጸዋል። በዚህም ተማሪዎች ለምዝገባ በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መምጣት ሳይጠበቅባቸው ከዛሬ ማታ ጀምሮ ይፋ በሚደረገው የበየነ መረብ (Online) መተግበሪያ በመጠቀም መመዝገብ እንደሚችሉ አስታውቀዋል። በምዝገባው ወቅትም ተማሪዎች ከዚህ በፊት ይማሩበት የነበረውን ዩኒቨርስቲ፣ የትምህርት ዘመናቸውን እና የሚማሩበትን የትምህርት መርሐ ግብር (field of study) በመግለጽ ባሉበት ቦታ ሆነው የዝውውር ፎርሙን በአጭር ግዜ እንዲሞሉ አሳስበዋል። ዛሬ በአካል በትምህርት ሚኒስቴር ግቢ የተገኙት በርካታ ተማሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎች ያቀረቡ ሲሆን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወትን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ውሃ ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣
ውሃ ውሃ ለሕይወት አስፈላጊ ነው። በርካታ ዓለም አቀፍ መመሪያዎች አንድ ሴት በቀን ሁለት ሊትር፣ ወንድ ደግሞ 2.5 ሊትር ውሃ ቢጠጣ ለጤና መልካም መሆኑን ይመክራሉ። ብዙዎቻችን ፕሮቲን፣ ቫይታሚን፣ ካርቦሃይድሬት እና ፋይበር ላይ እናተኩራለን። ውሃን በሕይወታችን ውስጥ እንደ ጠቃሚ ንጥረ ነገር አድርገን አናስብም። ውሃ በሁሉም የሰውነታችን ተግባራት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የሃርቫርድ የሕክምና ትምህርት ቤት የውሃን አንዳንድ ቁልፍ ሚናዎች እንደሚከተለው ዘርዝሯል። በሰውነታችን ውስጥ የውሃ ወሳኝ ሚና፤ • ንጥረ-ነገሮችን እና ኦክስጂንን ወደ ሴሎች ማጓጓዝ • ከሽንት ከረጢት ውስጥ ባክቴሪያዎችን ማስወገድ • የምግብ መፈጨትን መርዳት • የሆድ ድርቀትን መከላከል • የደም ግፊትን መደበኛ ማድረግ • መገጣጠሚያዎችን ማለስለስ • የአካል ብልቶችን እና ጡንቻዎችን መከላከል • የሰውነት ሙቀትን መቆጣጠር • የኤሌክትሮላይት (ሶዲየም) ሚዛንን መጠበቅ

የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨ
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም መሰረት ከታችን የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። 1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%) 2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%) በልዩ ድጋፍ የሚታይ የተማሪ ምድብ 1. ከአፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 2. ከአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች የተፈጥሮ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ ለተፈተኑ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%) 3. በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ ዓይነ ስውር ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ500 ውስጥ 185 እና ከዚያ በላይ (37%) 4. በተፈጥሮ ወይም በማህበራዊ ሳይንስ የተፈተኑ መስማት የተሳናቸው ወንድና ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 222 እና ከዚያ በላይ (37%)

ቶጎ አፍሪካ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ መጠቀም እንዳለባት አሳስባለች። ቶጎ የአፍሪካ ሀገራት የአውሮፓውያንን የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያ በማስወገድ የራሳቸውን አህጉራዊ ማንነት የሚያንፀባርቁ
ቶጎ አፍሪካ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ መጠቀም እንዳለባት አሳስባለች። ቶጎ የአፍሪካ ሀገራት የአውሮፓውያንን የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያ በማስወገድ የራሳቸውን አህጉራዊ ማንነት የሚያንፀባርቁበት አዲስ ዓመት እና በዓላት ሊኖሯቸው እንደሚገባ ጥሪ አቀረበች። የምዕራባውያንን የቀኝ ግዛት ዘመን የቀን መቆጠሪያዎችን በማስወገድ አፍሪካውያን የራሳቸውን አህጉራዊ ማንነትና ታሪክ የሚያንፀባርቅ የጊዜ አቆጣጠር ሊኖራቸው እንደሚገባ ቶጎ ጥሪ አቅርባለች። ቶጎ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር አህጉራዊ አንድነትን የሚያጎለብት አዲስ ዓመት እንዲታወጅ የጠየቀች ሲሆን፣ ለዚህም መፍትሔው መላው አፍሪካውያን የራሳቸውን ማንነት ለመመለስ የኢትዮጵያን የቀን መቆጠሪያ (ካላንደር) መጠቀም እንደሆነ አሳስባለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ካላንደር የነፃነት፣ የራሷን የቻለች ሀገር እና የጥንታዊ ሥልጣኔ ምልክት ተደርጎ ትልቅ አድናቆትና ክብር እየተቸረው ይገኛል። ሆኖም ግን ይህ የአፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያን የጊዜ አቆጣጠር እንደ አህጉራዊ ኩራትና መፍትሔ አድርገው በሚመለከቱበት በአሁኑ ወቅት፣ በሀገር ውስጥ የካላንደር ለውጥ እንዲደረግ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችና ፍላጎቶች በብዙዎች ዘንድ አላስፈላጊና የሀገርን ታሪካዊ ቅርስ የሚሸረሽር ተደርጎ በመወሰዱ ከፍተኛ ቅሬታን ፈጥሯል። https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23

ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️ በራያ ኮረም ትናንት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማሪ ዛሬም ሁለት ጊዜ ተፈፅሟል። ጥቃቱ ዛሬ ረፋድ ላይ በራያ ኮረም በበሬ ገበያ አከባቢ #መስ
+1
ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት‼️ በራያ ኮረም ትናንት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማሪ ዛሬም ሁለት ጊዜ ተፈፅሟል። ጥቃቱ ዛሬ ረፋድ ላይ በራያ ኮረም በበሬ ገበያ አከባቢ #መስኮተ_ብርሀን ትምህርት ቤት ላይ የተፈፀመ ሲሆን የህወሓት አንድ ዙ-23 የጫነች #ፓትሮል እና የተለያዩ ተተኳሽ የጫነች አንድ FSR መኪና በጥቃቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
🎁 የበአል ስጦታ

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃

የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️