ch
Feedback
Remedial Class

Remedial Class

前往频道在 Telegram

ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::

显示更多

📈 Telegram 频道 Remedial Class 的分析概览

频道 Remedial Class (@remedial_2019batch) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 961 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 860,并在 美国 地区排名第 3 039

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 961 名订阅者。

根据 03 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 635,过去 24 小时变化为 77,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 76.13%。内容发布后 24 小时内通常能获得 32.14% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 8 940 次浏览,首日通常累积 3 774 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 118

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::

凭借高频更新(最新数据采集于 04 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 961
订阅者
+7724 小时
+4707 天
+63530 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+974
在6个频道中
八月 '26
+314
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+33
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+17
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+81
在7个频道中
Get PRO
四月 '26
+777
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+271
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+133
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+560
在5个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 800
在14个频道中
Get PRO
十一月 '25
+2 440
在15个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 695
在15个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 762
在12个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 668
在11个频道中
Get PRO
七月 '25
+23
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+215
在3个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
04 九月+221
03 九月+86
02 九月+667
01 九月0
频道帖子
በ2019 Remedial ለመግባት ያሰባቹ የEntrance ዉጤታቹ ስንት ዉ?
Anonymous voting

2
በ2019 Remedial ለመግባት ያሰባቹ የEntrance ዉጤታቹ ምን ያህል ነዉ?
86
3
የ2019 Remedial Cutoff point እየጠበቃቹ ያላቹ ተማሪዎች አላቹ?👋
5 412
4
#የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ For male(both Natural and Social) = 216 ➡️ For female(both Natural and Social) = 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 JOIN👇 @Remedial_2019batch ☑ @Remedial_2019batch ☑
6 188
5
የ2019 Remedial Cutoff point እየጠበቃቹ ያላቹ ተማሪዎች አላቹ?👋
3 283
6
በመጀመሪያ በጣም ትልቅ የሆነ የክብር ሰላምታ ና ምስጋና ለ remedial special class አቀርባለሁ እውነት እናንተ ባትኖሩ ድሮ ለማለፍ በጣም እቸገር ነበር ። እና በጥቂቱም ቢሆን ስላሳለፍኩት ነገር መማሪያ ከሆነ ሌላ ሰው ልንገራችሁ ብዙም ባይባል ሞካሪ ተማሪ ነኝ ለትምህርት ሲባል ያልከፈልኩት መስዋዕትነት የለም በተሌ ለ 12 ክላስ 12 እያለሁ በጣም ብዙ ችግሮች ነበር ያሳለፍኩት personaly በትምህርት የመጣ እራሴን የማይሆን ነገር ውስጥ ከትቼ ነበር በዛ ምክንያት 12 ላይ እንደሞካሪነቴ ማስበውን ውጤት እንኳን ይቅርና ማለፊያ ነጥቡን እንኳን አላመጣሁም ከዚያ ነገሮች እንዳሰብኩት ቀላል አልሆነልኝም እኔን በ 12ውጤት በጣም ብዙ ሰው ነው ሚጠብቁኝ የነበረው even ቤተሰቦቼም ጭምር እና ልክ ስወድቅ ሰፈር ውስጥ መነጋገሪያ አደረጉኝ እኔ ካለሁበት አካባቢ እኔ ብቻ ነው የወደኩት ሌላው አለፈው ነበር ምን ያህል ለኔ ከባድ እንደሆነ ለኔ ግን ውጪ ከሚወራው ይልቅ በጣም ሲያሰፈራኝ ና ሲየስጨንቀኝ የነበሩት ነገሮች : ቤተሰብ ,የለፋሁት ልፋት,የወደፊት ህይወቴ ።ቤተሰብ ስላችሁ የእናት ና የአባቴ ልፋት በእውነት ነው ምላቹሁ እኔን 12 ለማድረስ የለሰሩት ስራ የለም እስኪ ታመሙ ድረስ ይሄ ህመመ ነው ለኔ በዚ መንገድ መክፈሌ።የለፋሁት ልፋት ደግሞ በ እውነት ነው ምላችሁ 12 ክለስ ከገባሁ ጀምሮ እንቅልፍ ምን እንደሆነ አላውቅም ምግብ እራሱ ሚሰራልኝ ሰው አልነበረም እንደዛ ሆኜ አጥንቼ እራሱ ወደኩኝ ።ስለ ወደፊት ህይወቴ ደግሞ ያው በትምህርት እንደማይወሰን አውቃለሁ ግን መጀመሪያ በእጅ ያዙትን ነገር ወይም ፊትለፊት ያለውን ነገር ዉጤት እንዲያፈራ ማድረግ ነበረብኝ ምክንያቱም እኔ በዚህ ትምርህት ምክንያት ውጪ ላይ ምን እንዳለ ማወቅ አልቻልኩም ነበር ውጪ ወቶ አዲስ ህይወት ለመጀመር ከባድ ሆነብኝ ብቻ 12ን 237 አምጥቼ ወደኩኝ ። ከዚያ ነገሮች ይበልጥ ተደራረቡብኝ ከዚያ ቀን በቀን ፈጣሪን አንድ እድል ሰጦኝ የተበላሹትን ነገሮች ማስተካከል እንድጀምር ጠየኩት እናም ፈጣሪም አልተወኝም ነበር አንድ እድል ሰጠኝ remedial አገኘሁ ። ከዚያ ወደስራ ነበር የገባሁት ከዚያ 2018 remedial ብቻ ሳይሆን ስለራሴ ስለውጪ የለው አለም መማር እንዳለብኝ አሰብኩ ከዚህ በፊት ሳጠና note መዘጋጀው እራሴ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ትንሽ እገዛ ስለሚየስፈልገኝ remedial special class ላይ ተመዘገብኩኝ ከዚያ ነገሮች እየቀሉልኝ መጡ። እውነት ነው ምላችሁ የ remedial ተማሪ መሆኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ። እናም 267 አምጥቼ ማለፍ ቻልኩ ። remedial ተማሪ መሆን ዝቅተኛ መሆን አይደለም በደንብ ነገሮችን ምትረዱበት እራሳችንን ምናውቅበት ትምህረት መሆኑን ተረድቻለሁ ። እናም remedial special ክላሶች በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ በናንተ እራዳታ ህልሜ ወደ ነበረው የ university ጉዞ እንድመለስ እረድታቺሁኛል በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
6 213
7
ቤተሰብ Freshman ከዚህ በተሻለ መልኩ አብራቹን ለማሳለፍ ዝግጁ👋 ይሄኛዉን ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇 @Advanced_Freshman @Advanced_Freshman
2 752
8
#Remedial_Complaint ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። በርካታ ተማ+4
#Remedial_Complaint ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ሌሎች በርካታ ተማሪዎች ደግሞ የሂሳብ ትምህርት ውጤታቸው ብቻ 'Disqualified' እንደሚል ገልፀዋል። የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሆኑት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "በፈተና ወቅት ምንም አይነት የስነ-ምግባር ግድፈት አልፈፀንም" በማለት በእርማት ወቅት ቴክኒካል ችግር ከነበረ እንዲታይላቸው በትህትና ጠይቀዋል። ቅሬታችሁን በኦንላይን አስገቡ 👇 https://result.ethernet.edu.et ከውጤታችሁ ስር መጨረሻ ላይ ያለውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Select a category የሚለውን ይክፈቱ፣ My result disqualified without reason የሚለውን ይምረጡ፣ አጠር ያለ መግለጫ ይፃፉ፣ የስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ እና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታዎን ያስገቡ። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ 250 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች) እና 200 ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች) መሆኑ ታውቋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ በቀረቡ ቅሬታዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሽ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርሳችሁ ይሆናል። @tikvahuniversity
5 955
9
Freshman ከዚህ እጅግ በተሻለ መንገድ እናግዛቿለን💪❤️ ይሄኛዉን ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇 @Advanced_Freshman @Advanced_Freshman
5 326
10
ምን ይባላል ፈጣሪ ይመስገን🙏💪
5 306
11
yo guys🙌 it's me Biruk, an AMU remedial student, and ngl I still can’t believe I’m actually writing this!😊 እግዚአብሔር ይመስገን!!
yo guys🙌 it's me Biruk, an AMU remedial student, and ngl I still can’t believe I’m actually writing this!😊 እግዚአብሔር ይመስገን!! First of all, 10q so much RSC!❤️🙏🏽 RSC helped me pass my remedial exam, but it didn’t end there. This year I retook the UEE as a private student and by God’s grace, I passed!🔥 I doubted myself a lot and didn’t even imagine I’d one day be writing a testimony like this. But here I am 😭 This group wasn’t just a class for me, you guys were like Familyyyyyyy fr. The support, advice, materials, everything… I’m rly grateful for all of it. ❤️❤❤🙌 To the next remedial batch, pls don't give up. Ik it gets hard and sometimes u feel like nothing is working, but just keep going. U CAN DO IT. 🙏🏽 Join the Remedial private class, trust me ብዙ ታተርፋላችሁ! The same God who helped me can help u too, and hopefully I can also help some of u along the way. ❤️ GOOD LUCK TO THE NEXT BATCH!🫶🏽🔥 የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🏽 እናንተም ክበሩልን ፤ በጣም እናመሰግናለን ማርያምን!!!❤️❤❤❤❤❤
5 287
12
ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗 የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(f+3
ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗 የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(feedback) እና ዉጤታቹን በዚህ @Remedial_supportbot ፃፋልን🙏❤️ አብራቹን የነበራቹ ሁላቹም ፃፋልን🤗
5 512
13
@BirukWo @BereketGudisa Lenezim sewoch lakulachew ye Tikvah admins nachew
5 650
14
ምትልኩት Tikvah channel direct message Tikvah channel comment
5 822
15
ለቲክቫ ኢትዮጵያ እኛ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምንገኝ የ2018 ዓ.ም የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች ስንሆን፣ የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualified የተደረገ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በወሎ፣ አርባምንጭ፣ ሚዛንቴፒ፣ ደብረብርሃን፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም ፣ ጎንደር ደግሞ የNatural እና Social Science ተማሪዎችም ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግሮችና የተጋነኑ Disqualified/ዝቅተኛ ውጤቶች አጋጥመውናል። ይህ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በአንድ ላይ መከሰቱ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረብን ሲሆን፣ የቴክኒክ ወይም የሲስተም ስህተት ሊሆን እንደሚችል እናምናለን። በመሆኑም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩን በአስቸኳይ መርምሮ እስታንዳርድ ማስተካከያ እንዲያደርግልን ድምፃችን ሆናችሁ ታሰሙልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን። የ 2018 የሬሜዲያል ተማሪዎች
5 216
16
Disqualified የሆነባቹ👋ከዚህ በታች ያለዉን ፅሁፍ ለTikvah በመላክ ቅሬታችሁን አሰሙ
4 573
17
ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗 የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(f+1
ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗 የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(feedback) እና ዉጤታቹን በዚህ @Remedial_supportbot ፃፋልን🙏❤️
5 878
18
የት ግቢ? natural or social?
4 560
19
ምን ያህሎቻቹ ዉጤት disqualified አላቹ?
4 704
20
ዉጤት አይታቹ ያለፉቹ ተማሪዎች የFreshman ቻናላችንን ከታች ተቀላቀሉ💪🔥 @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN
4 978