DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] 的分析概览
频道 DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (@darutewhide) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 966 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 333,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 134 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 966 名订阅者。
根据 14 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -213,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.31% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 947 次浏览,首日通常累积 254 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 6。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን
ለአስተያየትና ጥቆማ
👉 @AbuNuhibnufedlu”
凭借高频更新(最新数据采集于 15 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
10 966
订阅者
无数据24 小时
-257 天
-21330 天
帖子存档
10 966
+3
እሄን ሽቶ የምትፈልጉ አሁንም የተወሰኑ ፍሬዎች በእጃችን ስለሚገኝ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻችን ፦አዲስ አበባ ቤተል።
በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu
ስልክ 📞 0947778381
10 966
ራስህን አትርሳ
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
"ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅምህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።"
[ሸርሑሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511]
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
10 966
Repost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
ኢሬቻ በአል
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/abumuslimafaanoromo/1919
10 966
“ከማለፊያህ ለማረፊያህ”
ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
10 966
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3
10 966
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
10 966
⚠️ትብብር‼️
በቤተሰብ አቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ 2 ህፃናት ነበሩ የመንግስት እንዳይገቡ አካባቢው የመንግስት የለም። ራቅ ያለ ቦታ እንዳይሄዱ በታክሲ መመላለስ አይችሉም። አላህ አቅም የሰጣቹ ወንድም እህቶች ቢያንስ የምዝገባ እና የሁለት ወር የሚከፍልላቸው ካለ
@AbuHuzeyfah አውሩኝ ከቤተሰባቸው ጋር አገናኛቹዋለሁ። አላህ ይቀበላቹ
10 966
ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ
~
ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
10 966
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ቀጥታ ስርጭት!
◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው?
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9
10 966
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አሰላሙ ዐለይኩም
~
ባለፈው ሳይመቸኝ በመቅረቱ የተላለፈው ሰይድ ቁጥብን የሚመለከተው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይኖራል።
በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ :-
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
10 966
#የጓደኝነት_ግንኙነት_እንደት_ይቀጥላል_እንደትስ_ይጠፋል👇
ግንኙነት የሚሞተው በአንድ ቀን አይደለም.. በተረሱ ብዙ ቀናት ነው..!!
"ሞት ብቻ ነው የሚለያየን" ብለን ተማምለን ነበር። ግን ሞት አልመጣም። የመጣው መሰልቸት ነው። ዝምታ ነው። ሥራ በዛብኝ ማለት ነው። "ሌላ ጊዜ እንገናኝ" ብሎ ያ ሌላ ጊዜ ፈጽሞ አለመምጣት ነው።
ማህሙድ ደርዊሽ ይህን ሲጽፍ ስለ መቃብር አልነበረም። ሰዎች በሕይወት እያሉ እንዴት እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ነው። አድራሻቸውን እናውቃለን፤ ልባቸው ግን ሩቅ ሆኗል። ስልካችን ውስጥ ስማቸው አለ፤ ግን ደውለን አናውቅም።
በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህ ነው፦ ትልቅ ጠብ አልነበረም። ማንም ማንንም አልበደለም። ቀስ በቀስ፣ ያለ ድምፅ ተለያየን።
ስለዚህ ዛሬ ደውል። ዛሬ ጠይቅ። "እንዴት ነህ?" ማለት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው።
ስንቶቻችን ባለመጠያየቃችን ተረሳስተን(ተለያይተን)
ቀርተናል።
አንተስ ሳታስበው የጠፋብህ ሰው አለ? ዛሬ ደውልለት።
#ለጓደኝነት_መለያያ_ሰበቦች_አንዱ 👇
"ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ ሁለት ሰዎች ተዋደው አይለያዩም አንደኛቸው በፈጸመው ወንጀል ቢሆን እንጂ" ብለዋል ረሱል صلى الله عليه وسلم
(والذي نفس محمدٍ بيده ما توادَّ اثنانِ ففُرِّقَ بينهما إلا بذنبٍ يُحدثُه أحدُهما) (صححه الألباني إرواء الغليل)
ለ አላህ ብሎ መዋደድ በራሱ ትልቅ ጸጋ ነው። አንዳቸው በመሃላቸው ወንጀል ሲፈጽም ወዳጅነቱን በማጣት ይቀጣል።ምክንያቱም ወንጀል ጸጋን ያስወግዳል።
ወንጀል አስቀያሚ ማለያያ ምክንያት ነው።
ለመለያየት ምክንያቱ ሁሌ እንደምናስበው የዛ ሰው ስህተት ላይሆን ይችላል።ከምትወዱት ሰው፣ ከባለቤታችሁ፣ ከልጆቻችሁ ጋር ስትጣሉ ራሳችሁን መለስ ብላችሁ ለማየት፣ ተውበት ለማድረግ ሞክሩ።
#በጓደኝነት_አለም_ከማይወደዱ_የትችት አይነቶች ውስጥ ለረዥም ጊዜ የተለያያችሁትን ወዳጃችሁን "ለምን ጠፋህ?" ብሎ መውቀስ፣ እስካሁን ለምን አልደወልክልኝም? ፣ ለምንስ አልዘየርከኝም? ማለት ነው።
ይህ ባህሪ በ ውስጡ እኔ ብቻ ነኝ ለዚህ ወዳጅነት እየለፋሁ ያለሁት፣ እኔ ወዳጅነትን የምቀጥል፣ ኣንተ ደግሞ የምትቆርጥ ነህ የሚል መልእክት አለው።
ማለት ካለብህም ባለ መገናኘትህ እንደናፈቀህ፣ ስለሱ እያሰብክ እንደነበር፣ በራቀም ሰአት በልብህ አጠገብህ እንዳለህ አድርገህ እንደምትመለከተው ተናገር።
#ጓደኝነት
#ከደጋጎች አለም ክፍል 65
#መስከረም_01_2019 እ.ኢ.አ
@Jemalendro33
https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/16474
10 966
ግንኙነት የሚሞተው በአንድ ቀን አይደለም.. በተረሱ ብዙ ቀናት ነው..!!
"ሞት ብቻ ነው የሚለያየን" ብለን ተማምለን ነበር። ግን ሞት አልመጣም። የመጣው መሰልቸት ነው። ዝምታ ነው። ሥራ በዛብኝ ማለት ነው። "ሌላ ጊዜ እንገናኝ" ብሎ ያ ሌላ ጊዜ ፈጽሞ አለመምጣት ነው።
ማህሙድ ደርዊሽ ይህን ሲጽፍ ስለ መቃብር አልነበረም። ሰዎች በሕይወት እያሉ እንዴት እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ነው። አድራሻቸውን እናውቃለን፤ ልባቸው ግን ሩቅ ሆኗል። ስልካችን ውስጥ ስማቸው አለ፤ ግን ደውለን አናውቅም።
በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህ ነው፦ ትልቅ ጠብ አልነበረም። ማንም ማንንም አልበደለም። ቀስ በቀስ፣ ያለ ድምፅ ተለያየን።
ስለዚህ ዛሬ ደውል። ዛሬ ጠይቅ። "እንዴት ነህ?" ማለት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው።
ስንቶቻችን ባለመጠያየቃችን ተረሳስተን(ተለያይተን)
ቀርተናል።
አንተስ ሳታስበው የጠፋብህ ሰው አለ? ዛሬ ደውልለት።
