es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]

DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]

Ir al canal en Telegram

በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን ለአስተያየትና ጥቆማ 👉 @AbuNuhibnufedlu

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]

El canal DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (@darutewhide) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 10 960 suscriptores, ocupando la posición 8 338 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 132 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 10 960 suscriptores.

Según los últimos datos del 15 octubre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -234, y en las últimas 24 horas de -3, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 8.97%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.60% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 983 visualizaciones. En el primer día suele acumular 285 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 6.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን ለአስተያየትና ጥቆማ 👉 @AbuNuhibnufedlu”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 16 octubre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

10 960
Suscriptores
-324 horas
-507 días
-23430 días
Archivo de publicaciones
እሄን ሽቶ የምትፈልጉ አሁንም የተወሰኑ ፍሬዎች በእጃችን ስለሚገኝ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ትችላላችሁ። አድራሻችን ፦አዲስ አበባ ቤተል። በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu ስልክ 📞 094777
+3
እሄን ሽቶ የምትፈልጉ አሁንም የተወሰኑ ፍሬዎች በእጃችን ስለሚገኝ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ትችላላችሁ። አድራሻችን ፦አዲስ አበባ ቤተል። በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu        ስልክ 📞 0947778381

sticker.webp0.63 KB

ፖለቲካ ኡፉ

ራስህን አትርሳ ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦ "ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅምህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።" [ሸርሑሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511] የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ኢሬቻ በአል 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله https://t.me/abumuslimafaanoromo/1919

“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🎙የዳዕዋ ፕሮግራም! 🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3

ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
ነገ እሁድ ረቢዑል ኣኺር 16/1448 (መስከረም 17/2019) የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

⚠️ትብብር‼️ በቤተሰብ አቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ 2 ህፃናት ነበሩ የመንግስት እንዳይገቡ አካባቢው የመንግስት የለም። ራቅ ያለ ቦታ እንዳይሄዱ በታክሲ መመላለስ አይችሉም። አላህ አቅም የሰጣቹ ወንድም እህቶች ቢያንስ የምዝገባ እና የሁለት ወር የሚከፍልላቸው ካለ @AbuHuzeyfah አውሩኝ ከቤተሰባቸው ጋር አገናኛቹዋለሁ። አላህ ይቀበላቹ

sticker.webp0.63 KB

ስለ ሰይዪድ ቁጥብ ተከታታይ ~ ክፍል አንድ፦ የሰይዪድ ቁጥብን ኻሪጂነት እና ህዝበ ሙስሊሙን በጅምላ ከኢስላም ማስወጣቱን የሚመለከት ነው። = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ቀጥታ ስርጭት! ◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9

ቀጥታ ስርጭት! ◇ ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? https://t.me/IbnuMunewor?livestream=abaae191d35c62b5f9

አሰላሙ ዐለይኩም ~ ባለፈው ሳይመቸኝ በመቅረቱ የተላለፈው ሰይድ ቁጥብን የሚመለከተው ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ ይኖራል። በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ :- የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

#የጓደኝነት_ግንኙነት_እንደት_ይቀጥላል_እንደትስ_ይጠፋል👇 ግንኙነት የሚሞተው በአንድ ቀን አይደለም.. በተረሱ ብዙ ቀናት ነው..!! "ሞት ብቻ ነው የሚለያየን" ብለን ተማምለን ነበር። ግን ሞት አልመጣም። የመጣው መሰልቸት ነው። ዝምታ ነው። ሥራ በዛብኝ ማለት ነው። "ሌላ ጊዜ እንገናኝ" ብሎ ያ ሌላ ጊዜ ፈጽሞ አለመምጣት ነው። ማህሙድ ደርዊሽ ይህን ሲጽፍ ስለ መቃብር አልነበረም። ሰዎች በሕይወት እያሉ እንዴት እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ነው። አድራሻቸውን እናውቃለን፤ ልባቸው ግን ሩቅ ሆኗል። ስልካችን ውስጥ ስማቸው አለ፤ ግን ደውለን አናውቅም። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህ ነው፦ ትልቅ ጠብ አልነበረም። ማንም ማንንም አልበደለም። ቀስ በቀስ፣ ያለ ድምፅ ተለያየን። ስለዚህ ዛሬ ደውል። ዛሬ ጠይቅ። "እንዴት ነህ?" ማለት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው። ስንቶቻችን ባለመጠያየቃችን ተረሳስተን(ተለያይተን) ቀርተናል። አንተስ ሳታስበው የጠፋብህ ሰው አለ? ዛሬ ደውልለት። #ለጓደኝነት_መለያያ_ሰበቦች_አንዱ 👇 "ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ ሁለት ሰዎች ተዋደው አይለያዩም አንደኛቸው በፈጸመው ወንጀል ቢሆን እንጂ" ብለዋል ረሱል صلى الله عليه وسلم (والذي نفس محمدٍ بيده ما توادَّ اثنانِ ففُرِّقَ بينهما إلا بذنبٍ يُحدثُه أحدُهما) (صححه الألباني إرواء الغليل) ለ አላህ ብሎ መዋደድ በራሱ ትልቅ ጸጋ ነው። አንዳቸው በመሃላቸው ወንጀል ሲፈጽም ወዳጅነቱን በማጣት ይቀጣል።ምክንያቱም ወንጀል ጸጋን ያስወግዳል። ወንጀል አስቀያሚ ማለያያ ምክንያት ነው። ለመለያየት ምክንያቱ ሁሌ እንደምናስበው የዛ ሰው ስህተት ላይሆን ይችላል።ከምትወዱት ሰው፣ ከባለቤታችሁ፣ ከልጆቻችሁ ጋር ስትጣሉ ራሳችሁን መለስ ብላችሁ ለማየት፣ ተውበት ለማድረግ ሞክሩ። #በጓደኝነት_አለም_ከማይወደዱ_የትችት አይነቶች ውስጥ ለረዥም ጊዜ የተለያያችሁትን ወዳጃችሁን "ለምን ጠፋህ?" ብሎ መውቀስ፣ እስካሁን ለምን አልደወልክልኝም? ፣ ለምንስ አልዘየርከኝም? ማለት ነው። ይህ ባህሪ በ ውስጡ እኔ ብቻ ነኝ ለዚህ ወዳጅነት እየለፋሁ ያለሁት፣ እኔ ወዳጅነትን የምቀጥል፣ ኣንተ ደግሞ የምትቆርጥ ነህ የሚል መልእክት አለው። ማለት ካለብህም ባለ መገናኘትህ እንደናፈቀህ፣ ስለሱ እያሰብክ እንደነበር፣ በራቀም ሰአት በልብህ አጠገብህ እንዳለህ አድርገህ እንደምትመለከተው ተናገር። #ጓደኝነት #ከደጋጎች አለም ክፍል 65 #መስከረም_01_2019 እ.ኢ.አ @Jemalendro33 https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/16474

ግንኙነት የሚሞተው በአንድ ቀን አይደለም.. በተረሱ ብዙ ቀናት ነው..!! "ሞት ብቻ ነው የሚለያየን" ብለን ተማምለን ነበር። ግን ሞት አልመጣም። የመጣው መሰልቸት ነው። ዝምታ ነው። ሥራ በዛብኝ ማለት ነው። "ሌላ ጊዜ እንገናኝ" ብሎ ያ ሌላ ጊዜ ፈጽሞ አለመምጣት ነው። ማህሙድ ደርዊሽ ይህን ሲጽፍ ስለ መቃብር አልነበረም። ሰዎች በሕይወት እያሉ እንዴት እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ነው። አድራሻቸውን እናውቃለን፤ ልባቸው ግን ሩቅ ሆኗል። ስልካችን ውስጥ ስማቸው አለ፤ ግን ደውለን አናውቅም። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህ ነው፦ ትልቅ ጠብ አልነበረም። ማንም ማንንም አልበደለም። ቀስ በቀስ፣ ያለ ድምፅ ተለያየን። ስለዚህ ዛሬ ደውል። ዛሬ ጠይቅ። "እንዴት ነህ?" ማለት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው። ስንቶቻችን ባለመጠያየቃችን ተረሳስተን(ተለያይተን) ቀርተናል። አንተስ ሳታስበው የጠፋብህ ሰው አለ? ዛሬ ደውልለት።

ዛሬ ከምሽት ሶስት ሰአት ጀምሮ በቀጥታ ይከታተሉ።