ch
Feedback
Comparative Religion

Comparative Religion

前往频道在 Telegram

{እዚሁ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእስልምና ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ,መስለም ከፈለጋችሁ እና በተጨማሪ ነፃ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ጥቆማ መስጣት ትችላላችሁ ።} @AMDALA6_BOT

显示更多
4 506
订阅者
-724 小时
-197 天
-2030 天
帖子存档
ጥያቄ ተሳተፉከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics

ቴሌግራም Premium የምትጠቀሙ ካላችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን boost በማድረግ ለቀጣይ ስራዎቻችን ያግዘን ዘንድ ተባባሩን።//t.me/boost/comparativeRelgion። የእናንተ አንድ booster ለቻናሉ እይታ ትልቅ ድርሻ ነው። ጀዛከሏሁ ኸይረን።

ጥያቄ ተሳተፉከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics

ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ ¹? እናንተ ሙስሊሞች ጨረቃን ጠብቃችሁ ትፆማላችሁ ጨረቃን ጠብቃችሁ ታፈጥራላችሁ(ትፈታላችሁ) ይህ ጨረቃን ማምለክ አይሆንምን? ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት በዚህ ርዕስ ለሚነሳው የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ በሁለት ክፍል ማብራሪያ አስቀምጠናል።ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ። ------------------------------------------------ ➔ 1«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ¹?» ➔ 2«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ²?»

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk

በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ  ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን። https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6 ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics

photo content
+1

ለአምስት ወራት እየተማራችሁ ላለችው የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በነገረ-ክርስቶስ«christology» የቅድመ ምረቃ ጥናታዊ ፅሁፍ "research" ላቀረባችሁት የተለያዩ አመለካከቶች ለወደፊት ስራችን ትልቅ ጥንካሬ ይሰጥናል።ስለሆነም ያቀረባቹህልንን ዱዓ "አሚን" እያልኩኝ  ለአሏህ ብለን ከዚህ በላይ የምንሰራ እና የምንተጋ ያድርገን። እናንተም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በዚህ አይነት እስላማዊ ደዕዋ(ጥሪ) ላይ በተማራችሁት(በተማማርነው የሚለውን ቃል ብጠቀም ደስ ይለኛል። ከመማር አልፌ ለማስተማር የበቃሁኝ ባልሆንም) ለራሳችሁ ተጠቅማችሁ ኡማውን የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ። በዚህ ጥናታዊ ፅሁፎቻችሁ ላይ ከተማማርናቸውም ብቻም ሰይሆን ብዙ አይነት የንፅፅር መፅሃፎችን ያጤናችሁ እና እያገላበጣችሁ መሆኑን በአንዳን ፅሁፎች ተገንዝቤያለሁ። ለዚህም ምስክር ለቀረቡ ባለ 16 ጥናታዊ ጥያቄዎች ላይ ከ40-80 ገፅ ሰትሰላችሁ መረጃን እና ማስረጃን ዋቢ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ ነው። ለዚህ እንድንማማር ዋና ሰበብ ለሆነን የ "አል-ኢዝሃር እስላማዊ ጥናት እና ምርምር ተቋም" መስራች አባሎች እንዲሁም ፣ በአንደኛ ዙር ለተመረቃችሁ ፣ በሁለተኛ ዙር ለተመረቃችሁ ተማሪዎች እና እየተማራችሁ ያላችሁ የሥስተኛ ዙር እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ሁላችሁንም አሏህ ረዥም እድሜ ከጤና እና ከመልካም ስራ ጋር ይወፍቃችሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን።የመመረቂያ ግዜያችሁ ከመስከረም በኃላ ስለሚሆን እዛው የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
📗ወንድም አምዳላ ናሲር
t.me/comparativeRelgion

photo content
+3

photo content
+9

📗ወንድም አምዳላ ናሲር t.me/comparativeRelgion

photo content
+3

photo content
+9

ጥያቄ:⁉ ፈርድ ሰላት በቀን ስንት ጊዜ ይሰገዳል⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው👉@mustefa_Apologetics