ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Comparative Religion

Comparative Religion

الذهاب إلى القناة على Telegram

{እዚሁ ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያን ወገኖቻችን በእስልምና ዙሪያ ጥያቄ ካላችሁ,መስለም ከፈለጋችሁ እና በተጨማሪ ነፃ የምክር አገልግሎት ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ጥቆማ መስጣት ትችላላችሁ ።} @AMDALA6_BOT

إظهار المزيد
4 451
المشتركون
-624 ساعات
-147 أيام
-6030 أيام

جارٍ تحميل البيانات

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+41
في 2 قنوات
سبتمبر '26
+92
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+150
في 4 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+158
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+218
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '26
+142
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+75
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+80
في 7 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+102
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '26
+103
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+86
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+87
في 4 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+106
في 7 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+100
في 6 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+198
في 7 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+307
في 6 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+221
في 5 قنوات
Get PRO
مايو '25
+414
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+531
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '25
+518
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+418
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '25
+772
في 1 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+546
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+691
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+77
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+96
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+138
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+51
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+60
في 4 قنوات
Get PRO
مايو '24
+306
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+144
في 6 قنوات
Get PRO
مارس '24
+129
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+126
في 3 قنوات
Get PRO
يناير '24
+80
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+127
في 4 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+60
في 3 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+268
في 1 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
19 أكتوبر+1
18 أكتوبر+2
17 أكتوبر+1
16 أكتوبر+4
15 أكتوبر+4
14 أكتوبر+2
13 أكتوبر+2
12 أكتوبر+3
11 أكتوبر+6
10 أكتوبر+7
09 أكتوبر+1
08 أكتوبر+3
07 أكتوبر0
06 أكتوبر0
05 أكتوبر+1
04 أكتوبر+1
03 أكتوبر0
02 أكتوبر+1
01 أكتوبر+2
منشورات القناة
ከሳውዲ አረቢያ ቀጥሎ እስልምና ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የተሰበከውና የተስፋፋው በአክሱም ዘመነ መንግስት ነበር። እስልምና በተሰበከ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ጣኦት አምላኪ የነበሩት፣ በመጠጥ፣ በቁማርና በማህበራዊ ዝቅጠት ውስጥ ወድቀው የነበሩት፣ ሴትን ልጅ ከነህይወቷ ይቀብሩ የነበሩትና የባሪያ ንግድ በስፋት ያካሂዱ የነበሩት የአረቢያ ምድር ገዥዎች፤ ከአንድ አላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ብሎ የሚሰብከውን፣ መጠጥና ቁማርን የሚጠየፈውንና የሚቃወመውን፣ ለማህበራዊ ፍትህ የሚታገለውን፣ ሴቶችን እንደ ሰው ልጅ የሚቀበለውንና እንደ እናት የሚያከብረውን፣ ባርነትን የሚያወግዘውንና ያለመደብና ዘር መድሎ የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ብሎ የሚሰብከውን እስልምናን መቀበልና መታገስ አልቻሉም። ህብረተሰቡን አነሳስቶና አሳምኖ ባህላቸውንና ልማዳቸውን ከማጥፋቱ በፊት እስልምናን በአንጭጩ ለመቅጨትና ሃይማኖቱን የተቀበሉ የመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ቁጥራቸው በዝቶ ከቁጥጥር ውጭ ከመሆናቸው በፊት እምነታቸውን በኃይል ለማስለወጥ ወይም ለመግደል ወስነው ማሳደድ ጀመሩ። —————————— ደራሲ፦ አብዱልፈታህ ሁልዳር የመጽሃፉ ስም፦ ስልጤነት እና ኢትዮጵያዊነት ምዕራፍ አንድ ገፅ 32

2
📸የአይን ፈተና 👀👀⁉️ 📟#ስንት ቁጥር #እየታይችሁ ነው⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics
📸የአይን ፈተና 👀👀⁉️ 📟#ስንት ቁጥር  #እየታይችሁ ነው⁉️ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ነው ተቀላቀሉ➢@mustefa_Apologetics
76
3
«አላህ አደምን በመልኩ ፈጠረው» በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ጌታዬ ሆይ መልሴን እንደ ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ የሰላ ሰይፍ አድርግልኝ። ነቢዩ (ﷺ) ስለ አደም አፈጣጠር ሲናገሩ እንዲህ አሉ፦«አላህ አደምን በራሱ መልክ ፈጠረው። ቁመቱም ስድሳ ክንድ ነው።» (ቡኻሪይ 6227) በሌላ ሐዲስ ደግሞ እንዲህ አሉ፦ «ከወንድሙ ጋር የተጣላ ሰው ፊቱን አይምታው። አላህ አደምን በመልኩ ፈጥሮታልና። (ሙስሊም 2612) ♦️ በሁለቱም ሰሂህ ሐዲሶች ላይ የተጠቀሰው የአረቢኛ ቃል «ሱራህ» ሲሆን ትርጉሙም መልክ ማለት ነው። ♦️ ኢብን ተይሚያህ ሐዲሱን ሲያብራሩ እንዲህ ይላሉ፦ «በዚህ ሐዲስ ሱራህ ተብሎ የተገለፀው ቃል እንደ ሌሎቹ የአላህ ባህርያት ከፍጡራን ጋር በስም ብቻ የሚመሳሰል ነው። አላህ አዋቂ ነው፣ ሰሚ ነው፣ ተመልካች ነው፣ ፊት አለው፣ እጅ አለው፣ እግር አለው፣ ከአርሹ በላይ ነው ሲባል ከፍጡራን ጋር ከስም የዘለለ ይመሳሰላል ማለት አይደለም። ማንኛውም ህልውና ያለው አካልም መገለጫ መልክ ወይም ገፅታ አለው። መልክ ወይም ገፅታ የሌለውን ነገርም አልለ ማለት አንችልም። ይህ ሐዲስም በተለያዩ ሰሃባዎች የተላለፈና በቀደምት ሰለፎች ምንም ጥያቄ ያላስነሳ ነው። ነገርግን በ300 ሒጅራ በኋላ የተነሱት ጀህሚያዎች ቃሉ አላህን ከፍጡራን ጋር ያመሳስላል በማለት የተሳሳተ ትርጓሜ ውስጥ ገቡ።» (ነቅድ አል-ተዕሲስ 3/282,396) ♦️ ኢብን ቀይምም እንዲህ ብለዋል፦ «የአላህ መልክ መኖር ከሁለት እጆቹ ከጣቶቹ ወይም ከዓይኖቹ የተለየ እንግዳ ነገር አይደለም። የሚለየው መልክ የሚለው ቃል በቁርአን አለመጠቀሱ ብቻ ነው። ነገርግን በተረጋገጠ ሐዲስ የመጣ ስለሆነ እንዴት የሚል ጥያቄ ሳናነሳ እንቀበለዋለን።» (ተዕዊል ሙኽተሊፍ አል-ሐዲስ 221) ♦️ ኢብን ባዝም ስለ ሐዲሱ ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ «ዑለማዎች እንደፈሰሩት አላህ አደምን የማየት የመስማት የመናገር ችሎታን ሰጥቶታል። እነዚህ ባህሪያት ደግሞ የአላህም ናቸው። ነገርግን የአላህ ባህሪያት ፍፁማዊ ሲሆን የፍጡራን ግን የተገደበ ነው።» (መጅሙዕ አል-ፈትዋ ኢብን ባዝ 4/226) ♦️ ኢብን ዑሰይሚንም እንዲህ ብለዋል፦ «አላህ አደምን በመልኩ ፈጠረው ማለት ከእሱ ጋር በስም የሚመሳሰል ባህሪያትን ሰጥቶታል ማለት እንጅ አምሳያው ነው ለማለት አይደለም። ለምሳሌ ጀነት የሚገቡት የመጀመሪያዎቹ ሰዎች ሙሉ ጨረቃን ይመስላሉ ተብሏል። ነገርግን በመልክ አንድ ናቸው ማለትን አያስይዝም።» (ሸርህ አል-አቂዳል አል-ወሰጢያህ 1/107) ጥቅምት 1/2/2019 ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir
549
4
ጥያቄ ተሳተፉ‼ ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics
87
5
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በእስልምና ታሪክ ልዩ እና የተከበረ ስፍራ ቢኖረውም የሀገሪቱ የታሪክ አስተምሮ የተመሠረተው ኢትዮጵያ የክርስትያን ደሴት ናት በሚል የተሳሳተ አስተሣሰብ ላይ በመሆኑ ይህን ግዙፍ ሚና እና ተግባር የታሪካችን ላይ ቆርጦ በመጣሉ ሀገሪቱ በእስልምና ታሪክ እና በአለም ሙስሊሞች ፊት ያላትን የተከበረ ስፍራ እና ግርማ ሞገስ እንዳትጎናፀፍ እና ተጠቃሚ እንዳትሆን እንቅፋት ሆኖባት ቆይቷል፡፡ የመፅሐፉ ስም  ሥልጤነት እና ኢትዮጵያዊነት ደራሲ ~አብዱልፈታህ ሁልዳር ገፅ ~9 ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir
740
6
በዚህ ቻናል ውስጥ በእንደዚህ አይነት የሚመጣላችሁ የማስታወቂያ ልንኮች ከእኔ ሰይሆን ቴሌግራም እራሱ የሚያስተዋውቃቸው ናቸው እና እኔን አይወክሉም።
በዚህ ቻናል ውስጥ በእንደዚህ አይነት የሚመጣላችሁ የማስታወቂያ ልንኮች ከእኔ ሰይሆን ቴሌግራም እራሱ የሚያስተዋውቃቸው ናቸው እና እኔን አይወክሉም።
835
7
ጥያቄ⁉ እውነት/ሀሰት ኢሥላም የሚለው ቃል ቋንቋዊ ትርጉሙ "መታዘዝ" ማለት ሲሆን ሃይማኖታዊ ትርጉሙ ደግሞ ለብቸኛው ፈጣሪያችን "ለ-አሏህ" እጅ መስጠት መታዘዝ በትዕዛዙ ማደር ማለት ነው⁉
96
8
ሚስተ እንደተ ቀበጢ ~ እጬኛው ባታኔ፡ አፊየ ጋር ላጂጎት ~ ቦዝገብ አንዘሌኔ። የደፈ አይኒቃቅሊ ~ የታቼን ሴስትናይ፡ አፍየ አሽረ ጋር~ ለመልከት ዬለቢይ፡ የባደቴ ሚካተ ~ ጭልመ ጠበቀተይ። <---------------------------------------> በኒጠን በጪንቂ ~ ቲታፈስ ሂምበ፡ አውጄ ሆንኮንታሌ ~ ሬሬ ቲላጥናበ፡ አለፉያን መጤን ~ ሀምድ የግባይ ለጎሽተ። <---------------------------------------> አውጄ ደቺ ሶጃን ~ ቢዤ አጠቀሌነ፡ ሜጠቀነ አገድነ ~ ቅጦ በዘመድነ፡ ተነበሪ አጠቀሌን ~ አላን ላሹክርነ። <---------------------------------------> በተጋደልነይ ባድ ~ ቅጦ በቃነነ፡ ፈገግ እላን ደቺ ~ ቂጦ በቃነነ። <-------------------------------------> ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir ቻናል  t.me/αmdαlα nαsir
1 058
9
ጥያቄ ተሳተፉ‼ ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics
138
10
ቴሌግራም Premium የምትጠቀሙ ካላችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን boost በማድረግ ለቀጣይ ስራዎቻችን ያግዘን ዘንድ ተባባሩን።//t.me/boost/comparativeRelgion። የእናንተ አንድ booster ለቻናሉ እይታ ትልቅ ድርሻ ነው። ጀዛከሏሁ ኸይረን።
1 104
11
ጥያቄ ተሳተፉ‼ ከአላህ ውጭ ባለ ፍጡር መማል "ሺርክ" ነው።⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው ➢@mustefa_Apologetics
33
12
ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ ¹? እናንተ ሙስሊሞች ጨረቃን ጠብቃችሁ ትፆማላችሁ ጨረቃን ጠብቃችሁ ታፈጥራላችሁ(ትፈታላችሁ) ይህ ጨረቃን ማምለክ አይሆንምን? ክፍል አንድ እና ክፍል ሁለት በዚህ ርዕስ ለሚነሳው የሚሽነሪዎች ትችት በማያዳግም መልኩ በሁለት ክፍል ማብራሪያ አስቀምጠናል።ይሄንን ሊንክ ተጭነው ያንብቡ ለሌሎችም ያስነብቡ። ------------------------------------------------ ➔ 1«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ¹?» ➔ 2«ለምን ጨረቃን ታመልካላችሁ²?»
1 160
13
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
69
14
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk
1
15
በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ  ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን። https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6 ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።
1 174
16
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
79
17
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
27
18
+1
لا يوجد نص...
1 019
19
لا يوجد نص...
1
20
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 1ኛ ጥያቄ፦ ያለ አባት ልጂ የወለደች ሴት ማን ትባላለች⁉ የካፊሮች ቅጥፈት መልስ የሚሰጥበታ ቻናል ነው➥@mustefa_Apologetics
38