ch
Feedback
🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿

前往频道在 Telegram

(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም

显示更多

📈 Telegram 频道 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 的分析概览

频道 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 (@qallbdoc) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 30 407 名订阅者,在 医学 类别中位列第 655,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 170 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 30 407 名订阅者。

根据 05 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 904,过去 24 小时变化为 -52,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 4.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.34% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 379 次浏览,首日通常累积 712 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @UstazulQallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስ...”

凭借高频更新(最新数据采集于 06 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 医学 类别中的关键影响点。

30 407
订阅者
-5224 小时
-2067 天
-1 90430 天
帖子存档
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «إن الله تَجَاوَزَ عن أمتي ما حَدَّثَتْ به أَنْفُسَهَا، ما لم
عن أبي هريرة -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: «إن الله تَجَاوَزَ عن أمتي ما حَدَّثَتْ به أَنْفُسَهَا، ما لم تَعْمَلْ أو تتكلم» قال قتادة: «إذا طَلَّقَ في نفسه فليس بشيء». متفق عليه ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተዘግቦ፣ ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «አላህ ለዑሜቴ በልቦቻቸው ውስጥ ያሰቡትን ነገር፣ እስካልፈጸሙት ወይም በአፋቸው እስካልተናገሩት ድረስ፣ ይቅር ብሏል።» ቀታዳ እንዲህ አለ፦ «አንድ ሰው በልቡ ውስጥ ፍቺን ቢያስብ፣ ይህ ምንም አይሆንበትም።» (ሰሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሰሒሕ ሙስሊም ነው።)
ማለቱ: ሰው በልቡ ብቻ የሚያስበው ነገር በቃል ካልተናገረው ወይም በተግባር ካልፈጸመው፣ በዚያ ሐሳብ ብቻ አይጠየቅም። ስለዚህ “በልቤ ብቻ ፍቺ አስቤ ነበር” ማለት ብቻ ፍቺ አያደርግም።
⭐️💡https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he

. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 6  የሞትን የመጨረሻ እስትንፋስ አጣጥሜ የተመለስኩ ብቸኛ ሴት ነኝ ብል ማጋነን ነውን፡፡ እና በዛ ሁኔታ ላይ እራሴን እንደ ምንም አፋፍሼ ተነሳሁኝና ማንም ነገሬን እንዳያየው ብዬ መኝታ ቤት ገባሁ ተኛሁ፡፡  በህልሜ አሁንም እኚህን ትልቅ ባለ ግርማ ሞገስ ሼኽ አየኋቸው፡፡ ለመጀመርያ ግዜ ወደኔ ዞር ብለው አይተው ፈገግ አሉ፡፡ ያረቢ ኡስታዜ እንደዛ ቀን በሃያቴ ተደስቼ አላውቅም፡፡  አስተያየታቸው አብሽሪ ስቃይሽን አላህ ያየዋል አይነት ነው የመሰለኝ፡፡ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደ ሰላሳ ደቂቃ አይሞላም የተኛሁት፡፡ ግን የተሰማኝ እረፍት መቶ ሰአት እንደተኛ ሰው ነው፡፡  እናቴ መጣች ሾርባ ልስራልሽ አለችኝ፡፡ እሺ ልላት ድምፄን ሳፍታታ እንዴት አድርጌ ድምጼን ላውጣው አነቀኝ አፈነኝ፡፡ እናቴን ለማውራት ድምጼ እምቢ አለ፡፡  እናቴ ውሃ ይዛ መጣች ተሰቃይ ያላት ሴት ናት እናቴ ሳትታመም እናት በመሆን ብቻ ስቃዬን እየቀመሰች ያለች ሴት ናት፡፡ እናም ውሃ አምጥታ ሰጠችኝ እንዴት ይግባ ውሃው፡፡  ኋላ እንደምንም ተረጋግቼ በሃይል ለመጠጣት ወሰንኩኝ፡፡ ይበልጥ ደም ሆነ የተፋሁት፡፡ እንደዛው ሆነን ትንሽ ልረጋጋ ብዬ ብጠብቅ ይበልጥ ጉሮሮዬ ማበጥ ጀመረ፡፡  መተንፈስ ሁላ አቃተኝ፡፡ ደሞ በሩጫ ያኔ ጋሪ ነበር እኛ ዘንድ በጋሪ ወደ ሆስፒታል፡፡ ሆስፒታል ብዙ ርብርብ አድርገው መተንፈስ እንድችል ረድተውኝ እዚህ ባወራው ሌሎችን ለምን አስጨንቃለሁ ብዬ ተውኩት እነጂ በጣም በጣም በጣም ተሰቃይቼ መተንፈስ ችዬ አባዬ ከፊልድ ተጠርቶ መጥቶ ለቅሷቸውን አቀለጡት፡፡  እ አገግሜ ማውራት ግን አልችልም ብቻ መተንፈሻ ትቦ ገብቶልኝ ሆስፒታል ቆየሁኝ፡፡ ሆስፒታል ደግሞ አስመሳይ ጎረቤት ሁሉ እና አንዲት ሴት (እነግራቹሃለሁ ስለሷ) ሁሉም ሊጠይቁኝ መጡ፡፡  ‹‹ በቃ በሽታዋ ነው ሊገላት ነው›› እያሉ እንዳወሩብኝ ምንም አልጠራጠርም፡፡ ሆስፒታል ከ አስራ አምስት ቀን በላይ ቆይቻለሁ፡፡ ደንበኛቸው ነበርኩ፡፡  እሱን ከጨረስኩ ኋላ ደግሞ በራሴ መተንፈስ ችዬ ድምጼን በትንሹ ማውጣት በምችልበት ሰአት ደግሞ ወደ ሳይካትሪ ክፍል አመሩኝ፡፡ ለምን እንደሆነ አልተገለፀልኝም ነበር፡፡ ይቀጥላል። 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

🏴 #ቪድዮውን_ሳያዩ_ለህክምና_እንዳይመጡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️     https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

🎧 #ለቀልብዎ 🎧        📖📖 ቁርዓን📖📖 وَذَا النُّونِ إِذ ذَّهَبَ مُغَاضِبًا فَظَنَّ أَن لَّن نَّقْدِرَ عَلَيْهِ فَنَادَىٰ فِي الظُّلُمَاتِ أَن لَّا إِلَٰهَ إِلَّا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ የዓሳውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእርሱም ላይ ፈጽሞ የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ጥራት ይገባህ፡፡ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ፡፡ #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: "إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك". رواه
عن عبد الله بن مسعود -رضي الله عنه- قال: سمعت رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يقول: "إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك". رواه أبو داود وابن ماجه وأحمد ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አሉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ «إن الرقى والتمائم والتِّوَلَة شرك» “ሩቅያዎች፣ ተማኢም (የሚለበሱ የጥንቆላ/መከላከያ ነገሮች) እና ቲወላ (ፍቅርን ለማስገደድ የሚደረግ አስማት) ሽርክ ናቸው።” ዘግበውታል፦ አቡ ዳውድ፣ ኢብኑ ማጀህ እና አሕመድ።
ማስታወሻ፦ እዚህ “ሩቅያ” ሁሉ ማለት አይደለም። በቁርአን እና በሱና የተፈቀደው ሩቅያ አለ፤ የተከለከለው ሩቅያ የሽርክ ወይም የማይፈቀድ ቃላት/እምነቶች የያዘ ነው።
⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he

. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 5  ሲመጣ ሲመጣ ሁሌ ወይፈን ይዞ ይመጣል ወይ ያርዳል፡፡ ለሱ ምንም ክፉ ነገር አንነግረውም በጣም ሃይለኛ ስለሆነ ከአንድ ከሁለት ጎረቤት ጋር ተጣልቶም ታስሯል፡፡  ለዛም ይመስለኛል የኔ ወሬ የከረረው፡፡ እሱ እንዴት ብትደፍሩ ነው ልጄን እንዲህ ብላችሁ የምትናገሯት ብሎ አንድ ሁለቱን አጋጫቸው፡፡  በዛም ምክንያት ሰዉ ወሬውን ይበልጥ ውስጥ ለውስጥ ማቀጣጠል ይጀምርላቹሃል፡፡ እሱ ወሬው የቆመ መስሎታል፡፡ በሽምግልና ብለው ሶት ወር ታስሮ ተፈቷል፡፡  ስለዚህ መልሰን አባታችንን ማጣት ስለማንፈልግ ስለኔ አንነግረውም፡፡ ግዜ ግዜን ተክቶ እ ሰውነቴ ሞላ ሞላ ሲል ግዜ ሰው ሁሉ ምን ብሎ ማስወራት ጀመረላችሁ መሰላችሁ የኤድስ መድሃኒት መጠቀም ጀምራ ነው ሰውነቷ የሞላው ብለው አስወሩ፡፡  አንድ ቀን ወጣሁና ልብስ ሚሰጣበትን ገመድ ይዤ ቤት ገባሁ፡፡ እራሴን ላጠፋ መስኮት ላይ ገመዱን ሸበብ አድርጌ አሰርኩና ገባሁበት፡፡ እኔ እንፈራገጣለሁ ሩሄ አትወጣም፡፡ ምንድነው እያደረግኩ ያለሁት የሚለው ጥያቄ ወቀሰኝ፡፡  ያኔ እራሴን ለማትረፍ መፍጨርጨር ሆነ የኔ ነገር፡፡ የምረግጠው መሬት ራቀኝ፡፡ ያረቢ ነፍሴን ትፋልኝ ብዬ እራሴ ላይ የፈረድኩት ስቅላት ቅጣትን እንዲቀንስልኝ ለመንኩት፡፡  በመሃት ነብስ ግቢ ነብስ ውጭ እየተንፈራገጥኩ ሳለ፡፡ ለካንስ መስኮት ላይ ነው ያሰርኩት አልኩና ወደላይ እንደምንም መስኮቱን በእጄ ይዤ ትንፋሽ ሰበሰብኩ፡፡  መልሼ በእግሬ ግድግዳውን ቆንጥጬ ረግጬ ወደላይ ከፍ ልል ስል እግሬን አዳልጦኝ መልሶ እዛው ገመድ ውስጥ ገባች አንገቴ፡፡  እራሴን አንቄ እገድላለሁ ብዬ ያልኩት ሴት ከ ስቅላት ለመትረፍ ሩጫ ሆነ የኔ ነገር ፡፡ እንፈራገጣለሁ እወራጫለሁ አጓራለሁ፡፡ የሚሰማኝ የለም፡፡ ያረቢ ምን ተሸኝ በቃ መሞቴ ነው ስል ገመዱ እንዴት አድርጎ እንደተበጠሰ አላውቅም ተበጥሶ እኔም መሬት ዱብ አልኩኝ፡፡  እትረቴ እንጂ መስኮታችን ያን ያህል ረዝሞ አልነበረም፡፡ ገመዱን እንደምንም ብዬ ከአንገቴ ላይ አውልቅ መትረፌ አስለቀሰኝ፡፡ ይቀጥላል፡፡ 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

💡ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 2 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው፣ መፍትሄ ለመፈለግና ለአፊያቸው (ለጤናቸው) ጠንካራ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ሷሂር ቅጣቱ ከአላህ ዘንድ ሲሆን፣ እጅግ ውድ ዋጋንም ይከፍላል። አላህ የአፊያዎ ሰበብ ያድርገን፤ እነዚህ ምልክቶች በእርሶ ላይ ከታዩ አፋጥነው የቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ባሉት የኡስታዞች ወይም የዶክተሮች አድራሻ በመጫን ህክምና ማግኘት ይችላሉ። 1💡#የሆድ መድረቅ፦ ሆድ ማለስለሻ ምግብ ወይም የህክምና መድሃኒት እየወሰዱ እንኳን ሆዳቸው ይደርቃል፤ መድሃኒቱ ምንም አይረዳቸውም። 2💡#ቀዝቃዛ የሰውነት ክፍሎች፦ በተለይም ምሽትን ጠብቆ የእግር እና የእጅ ጣቶች በከፍተኛ ሁኔታ ይቀዘቅዛሉ። 3💡#ልዩ ልዩ ህክምና ቢደረግለትም የሚመላለስ ኪንታሮት፦ በህክምና ሰርጀሪም ሆነ በባህል መድሃኒት ቢታከም እንኳን ተመልሶ ይመጣባቸዋል። 4💡#ብቻቸውን ማውራትና መጮህ፦ አንዳንዴ ብቻቸውን ያወራሉ፣ እንዲሁም ድንገት ቁርአን ሲሰሙ ሊጮሁ ይችላሉ። 5💡#ዶክተር ዘንድ የማይድን ከሰገራ ጋር የሚወጣ ደም፦ ሽንት ቤት ሲቀመጡ ከህመሙ ባሻገር ከሰገራ ጋር ደም ሊቀላቀል ይችላል፤ ይህም በመድሃኒት እገዛ እንኳ ቶሎ አይለቅም። 6💡#ክፉኛ የሚለዋወጥ ፀባይና ሁሌም ቁጡ መሆን፦ ጥቃቱ ከደረሰባቸው በኋላ ፀባያቸው በጣም ይለዋወጣል፤ ቶሎ ቁጣ ቁጣ ይላቸዋል፣ ሰላምም አይሰማቸውም። 7💡#ተቃራኒ ሀሳብ ማሰብና መከራከር፦ ነገሮችን በተለያዩ መልኮች ይለዋውጣሉ፤ አንተ ቀኝ ስትል እነርሱ ግራ በማሰብ ሰላማዊ ግንኙነትን ያሻክራሉ። 8💡#ርዳታ አልባ የሚያደርግ ተደጋጋሚ ስቃይ፦ እነዚህ ሁሉ ህመሞች በህክምና ብቻ ስለማይድኑ ፈጣን የሆነ መንፈሳዊ (የሩቅያ) ህክምናን ይሻሉ። ​#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com ​#ሲህር #ሩቅያ #ኪንታሮት #ህክምና #ጤና #ቀልብ_ዶክተር #አቡ_ፈርሀን #ኢስላማዊ_ህክምና #Qallbdoc

🦋🦋💡አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት ራህመት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ራህመት አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ አቅርቡለት።"🖊 አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና
🦋🦋💡አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት ራህመት ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት ራህመት አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ አቅርቡለት።"🖊 አሏሁመ ሰሊ አላ ነቢይና ወሀቢቢና ሙሀመድ 🤲 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። https://t.me/Qallbdoc 🌐  ┄┄┉┉✽» ┄┄┉┉✽»🌐https://t.me/dr_of_heart

ማስጠንቀቅያ! በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ
+2
ማስጠንቀቅያ! በዚህ መልኩ የኛን ስም በሜስመሰል እናም በመጠቀም በቲክቶክ በፌስቡክ እንዲሁም በቴሌግራም (በጥንቆላ ላይ የተሰማሩ ) ግለሰቦች ስክ ቀጥራቸውኖ በማስቀመጥ "እናክማቹሀለን" ብለዎ ብዙ ሰዎችን ሲያስለቅሱ አይተናል። ይህ መልክት ተጠንቀቁ ለማለት ነው!! ለሚደርስባቹ የመጭበርበርና የጥንቆላ ጥቃት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን!! 🚨አሁንም ልብ በሉ በ ስልክ ቁጥር በመለጠፍ ወይም ስልክ በመለዋወጥ ወይንም የእናት ስም ወይንም ፎቶ ወይንም ለገበያ ወይ ለእድል የሚባል የጥንቆላ ባእድ አይነት የምንሰጠው ህክምና የለም👍 🚨ልብ ይበሉ "ሼ ሰማን"  "ሼ ሀሰን አሊ" ምናምን የሚሉ ሩቃ እናረጋለን ብለው ኤአይ ተጠቅመው  አንድ ሰሞን "መሪ ጌታ " እንደሚለው ትሬንድ ሰዎችን እያሳሳቱ ይገኛሉ👍 እባኮን ጥንቃቄ ያድርጉ 🚨ከአቅማችን በላይ ስለሆነ ልናስጠነቅቅ ተገደናል። እኛ ዘንድ ታክመው የዳኑ ሰዎችን ምስክርነት ድምፅ ኮፒ በማድረግም ህገወጥ ስራዎችን በመስራት ላይም ይገኚሉ። ለዚህም የአሏህ ምላሽ ፈጣን ቢሆንም እስከዛ ከመጭበርበር እራሳችሁን እንድትጠብቁና እዚህ ቻናል ላይ ካለው ሁለት የህክምና መስጫ ሊንክ ውጭ ሌላ እንደሌለን ብሎም ህክምና ስንሰጥ ስልክ ቁጥር የማንሰጥ ወይም ደውላቹልን ህክምና የማናስተናግድ መሆኑን ህክምናችን በሙሉ ከዚህ እንቶፈንቶ የጠንቋይ ጨዋታ ነፃ እንደሆነ ልናሳውቃቹ እንወዳለን። ልናሳውቅም እንገደዳለን👍 አሏህም ይጠብቃቹ_ የቀልብ ዶክተር💡 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 https://t.me/UstazulQallb 👆

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "አንድን ሙስሊም ባላደረገው ነገር በሐሰት የከሰሰ (የቀጠፈ) ሰው፣ ከዋሸው ውሸት ተመልሶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ፣ አላህ በጀሃነም (እሳት) ውስጥ ካሉ
ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
"አንድን ሙስሊም ባላደረገው ነገር በሐሰት የከሰሰ (የቀጠፈ) ሰው፣ ከዋሸው ውሸት ተመልሶ ይቅርታ እስካልጠየቀ ድረስ፣ አላህ በጀሃነም (እሳት) ውስጥ ካሉት ሰዎች ከሚወጣው የበሰበሰ ፈሳሽ እና ዥረት ውስጥ ያኖረዋል።"
(ምንጭ፦ ሱነን አቢ ዳውድ 3597፣ ደረጃው፦ ሰሂህ/ትክክለኛ) የሐዲሱ መልዕክት ማብራሪያ ይህ ሐዲስ በሰዎች ስም እና ክብር ላይ መዋሸትን፣ ስም ማጥፋትን እንዲሁም ያለ በቂ ማስረጃ ሰዎችን በሐሰት መወንጀል በኢስላም ምን ያህል ከባድ ወንጀል እንደሆነ ያስገነዝባል። ቅጣቱ፦ በሐሰት የከሰሰ ሰው በዕለተ ቂያማ በገሃነም እሳት ውስጥ ከሚቀጡት ሰዎች ከሚፈስሰው መግል፣ ደም እና ቆሻሻ ፈሳሽ (ረድገተል ኸባል) ውስጥ እንዲቀመጥ ይደረጋል።ማምለጫው፦ ከዚህ አስፈሪ ቅጣት ለመዳን ግለሰቡ የፈጠረውን የሐሰት ወንጀል በይፋ ማስተባበል፣ ስሙን ያጠፋውን ሰው ይቅርታ መጠየቅ እና ወደ አላህ መመለስ (ተውበት ማድረግ) ይኖርበታል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

عن أبي موسى الأشعري -رضي الله عنه- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -: «إنّي والله -إنْ شاء الله- لا أَحلف ع
عن أبي موسى الأشعري -رضي الله عنه- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -: «إنّي والله -إنْ شاء الله- لا أَحلف على يمين، فأرى غيرها خيراً منها إلاَّ أَتيتُ الَّذِي هو خير، وتحلَّلْتُهَا». متفق عليه ከአቡ ሙሳ አል-አሽዐሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «እኔ በአላህ እምላለሁ—ኢንሻአላህ—በአንድ ነገር ላይ ምሎ ከዚያ ሌላው ከዚያ የተሻለ መሆኑን ካየሁ፣ የተሻለውን ነገር እፈጽማለሁ፤ ለመሐላዬም ካፋራ እሰጣለሁ።» (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።) 🌷ከፋራው ሚሰጠው ምንድነው? ሱረቱል ማኢዳ 5፥89 የመሐላ ካፋራን ይገልጻል ሰውየው ከምሎ በኋላ መሐላውን ካፈረሰ፣ ከሚከተሉት አንዱን ያደርጋል፦ ✨10 ድሆችን መመገብ — በመደበኛነት ራሱን የሚመግብበትን ዓይነት ምግብ። ✨10 ድሆችን ልብስ ማልበስ። ✨ባሪያ ነፃ ማድረግ። ✨እነዚህን ካልቻለ፣ 3 ቀን መጾም ነው። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺🩺✨✨https://t.me/dr_of_he

. ⭐️ እኔ ግን እንደታማሁት አይደለሁመ!  ነኢማ ከሪያድ  ክፍል 4  ደውል ተደውሎ ተማሪው ወደየክፍሉ ተመለሰ፡፡ በዚህ ግዜሜ እንደ ወትሮው ትምህርታችንን ስንማር ሳለ አንዲት ከፊቴ የምትቀመጥ ነፊሳ የምትባል ሴት ‹‹ እስክርቢቶዬን ወሰደች›› ብላ ከሰሰችኝ፡፡  እኔ ከተማሪ ጋር እንዲህ ያለ ቅርርብ የለኝም፡፡ ለምን እንደዚህ ብለሽ ስን ታጠፍፈለሽ ፈትሺኝ አልኳት፡፡ ‹‹ አንቺ ኤድሳም አንቺን በ እንጨት አልነካሽም አለችኝ፡፡  ‹‹ ወላሂ ያን ግዜ የተሰማኝን ሃዘን መቼም ቢሆን መግለፅም አልችልም፡፡ ተማሪዎች እንዲህ ስትል ፡፡ ‹‹እስክትሰድቢልን ነው የጠበቅነው›› አይነት ሳቅ ሳቁ፡፡ ወድያው ክፍሉ ዝም አለ፡፡  እኔ እምባዬን ማቆም አልቻልኩም፡፡ አስተማሪውም ለኔ አዝኖ ሳይሆን ተፀጠይፎኝ ነይ በቃ አይዞሽ ወደ ቤትሽ ሂጂ አለኝ፡፡ ወላሂ ከክፍል አስወጣኝ፡፡  ከክፍሉ አስወጥቶ ኮሊደሩ ላይ ምን አለኝ ‹‹አንቺኮ ባትማሪ ጥሩ ነው ሌላ ሌላ ነገር ሞክሪ ተማዎች ብዙ ጫና ያሳድሩብሻል ለአእምሮሽ ጥሩ አደለም ›› አለኝ፡፡  ከነሱ ስድብ የሱ መደጋገም ነበር ውስጤን የጎዳኘ፡፡ ከትምህርት ቤት እኛ ቤት ድረስ በጣም በጣም እሩቅ ነው፡፡ እስከ ቤት ድረስ እያለቀስኩ ሄድኩ፡፡  ቤት ስገባ አይኔን ጠራርጌ ለመተኛት ቶሎ ወደ ምኝታ ክፍል ሳመራ እናቴ ነበረችና ተከተለችኝ፡፡ ‹‹ ምን ሆንሽ...ምን ተፈጠረ›› በጥያቄ አከታተለችብኝ፡፡  እኔም ምንም አልሆንኩም ዞርበይልኝ ብዬ ተናገርኳት፡፡ እናቴ አለቀሰች፡፡ ከዛ እኔም ሃዘኗ እንደኔ ስለሆነ ለምን እደብቃታለሁ ብዬ ነገርኳት፡፡ እኔና እናቴ ሰው እንደሞተብን ነገር ነው ያለቀስነው፡፡  ከዛ ግዜ ጀምሬ አንዳችም ቀን ትምህርት ቤት ሄጄ አላውቅም ትምህርቴንም በዛው የተነሳ አቆምኩኝ፡፡ ውስቴ ደስ የማይል ነገር ቢኖርም ለኔ ያን አመት እረፍት ላድረግ ብዬ ወሰንኩ፡፡  ቤት ሁኜ እንደ አራስ እናቴ የእልህ ስትቀልበኝ ሰውነቴ ትንስ መለስ እያለ መካከለኛ ሰውነት ሆነልኝ፡፡ አይኔ መፍጠጡ ጠፋ የ ፊቴ መሞገግ ተስተካከለ፡፡  እናቴ ይሄ ምግብ አይስማማትም ይሄ ምግብ ይስማማታል ብላ በአማራጭ አማርጣጭ አራሰችኝ ብል ማጋነን አይሆንም፡፡ አባቴ የረጅም እርቀት ሹፌር ነው፡፡ ይቀጥላል 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

ኪንታሮት ህመም አስከታይ የሲህር ጥቃት ምልክቶች፡፡ ​ክፍል 1 አንዳንዴ ምልክቶችን ስንገልፅ እራሳቸውን በመስታወት እያዩ እንደሆነ የሚገባቸው ሙእሚኖች አሉ፡፡ ይህ ማለት ችግራቸው በሙሉ ሲታወቅላቸው፣ መፍትሄ ለመፈለግና ለአፊያቸው (ለጤናቸው) ጠንካራ ይሆናሉ። እያንዳንዱ ሷሂር ቅጣቱ ከአላህ ዘንድ ሲሆን፣ እጅግ ውድ ዋጋንም ይከፍላል። አላህ የአፊያዎ ሰበብ ያድርገን፤ እነዚህ ምልክቶች በእርሶ ላይ ከታዩ አፋጥነው የቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ባሉት የኡስታዞች ወይም የዶክተሮች አድራሻ በመጫን ህክምና ማግኘት ይችላሉ። ​ 1 #የከፋ ራስ ምታት፦ በአንድ ጎን ብቻ የሚከሰትና አይንን ተከትሎ የሚሄድ ሲሆን፣ ልክ ጥፊ እንደተመታ ሰው አይነት ስሜት ይፈጥራል። 2 #ቀኑን ሙሉ ቢበሉም መጥገብ አለመቻል፦ በተለይ ምሽት ላይ ጣፋጭና የተለያዩ ምግቦችን ደጋግመው ይመኛሉ። 3 #ልዩ ልዩ የሰውነት ህመሞችና እረፍት ማጣት፦ ሁሌም ታማሚ ናቸው፤ ጤነኛ ሆነው ያለፉበትን ጊዜ በአግባቡ አያስተውሉም። 4 #ብጉንጅ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ መውጣት፦ በተለይም ታፋና ብብት ስር፣ እንዲሁም አይን አካባቢ በተደጋጋሚ ይወጣል። 5 #ዶክተር ዘንድ የሚያስኬድ ተከታታይ ህመም፦ ከአንዱ ህመም ወደ ሌላው የሚሸጋገሩ ሲሆን፣ ዛሬ ጉንፋን ነገ ራስ ምታት እየሆነ ይፈራረቅባቸዋል። 6 #ክፉኛ የሚያሰቃይ የኪንታሮት በሽታ፦ በመጨረሻ ደረጃ የሚስተዋል፣ አብዛኛውን ጊዜ በመቀመጫ (ፊንጢጣ) ጫፍ ላይ የሚወጣና አያስቀምጥ አያስተኛ የሚል ህመም ነው። 7 #ተቀምጦ ሽንት ቤት ውስጥ መሰቃየት፦ አይነምድር በሚያወጡበት ጊዜ ከፍተኛ የሆነ ስቃይና ህመም ማስተናገድ። 8 #ርህራሄ የሌለው የመቃጠልና የመንገብገብ ስሜት፦ ይህ ሽንት ቤት በሚቀመጡበት ሰአት የሚከሰት ዋነኛ ምልክት ነው። ​#ፈጥነው_ይታከሙ_በቶሎ_ይዳኑ አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸 💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ⭐️ https://t.me/Qallbdoc ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere 👆 ህክምና ለማግኘት👇 ✈️https://t.me/UstazulQallb 👆 ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇 📱 https://qalebdoctor.com

ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿بادِرُوا بالأعْمالِ فِتَنًا كَقِطَعِ اللَّيْلِ المُظْلِمِ، يُصْبِحُ الرَّجُلُ مُؤْمِنًا وَيُمْسِي كافِرًا، أَوْ يُمْسِي مُؤْمِنًا وَيُصْبِحُ كافِرًا، يَبِيعُ دِينَهُ بعَرَضٍ مِنَ الدُّنْيا﴾ “በመልካም ስራ ላይ ተሽቀዳደሙ። ከፊታችሁ እንደ ቁራጭ ሌሊት አይነት የጨለመ ፈተና አለ። አንድ ሰው አማኝ ሆኖ አንግቶ ከሃዲ ሆኖ ያመሻል፣ ወይም አማኝ ሆኖ ያመሽና ከሃዲ ሆኖ ያነጋል። ዲኑን (እምነቱን) በዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ይሸጣል።” 🌴 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 118🌴 #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር! https://t.me/Qallbdoc  https://t.me/dr_of_heart  

ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ በአሏህ እምላለሁ! ይህች ዓለም (ዱንያ) ከመጨረሻው ዓለም (አኺራ) አንጻር ሲነጻጸር፣ አንድ ሰው ጣቱን ሰፊው ውቅያኖስ ውስጥ ነክሮ ሲያወጣው፣ ጣቱ ምን
ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
በአሏህ እምላለሁ! ይህች ዓለም (ዱንያ) ከመጨረሻው ዓለም (አኺራ) አንጻር ሲነጻጸር፣ አንድ ሰው ጣቱን ሰፊው ውቅያኖስ ውስጥ ነክሮ ሲያወጣው፣ ጣቱ ምን ያህል ውሃ ይዞ እንደሚመለስ ከመመልከት ውጪ ሌላ ምንም አይደለም።"(ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2858)
📌 ዋናው መልእክት ይህ ሐዲስ የዚህችን አላፊ ዓለም (ዱንያ) አነስተኛነት እና የዘለዓለማዊው የመጨረሻው ዓለም (አኺራ) ታላቅነትና ስፋት ለማስረዳት በምሳሌ የቀረበ ጥልቅ አስተምህሮ ነው። በውቅያኖስ እና በጣት ላይ በሚቀር ትናንሽ የውሃ ጠብታዎች መካከል እንዳለው ሰፊ ልዩነት ሁሉ፣ የዚህች ዓለም ፀጋዎች ከመጨረሻው ዓለም ፀጋዎች ጋር ሲነጻጸሩ እጅግ በጣም ጥቂት መሆናቸውን ያስገነዝባል። #የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር https://t.me/Qallbdoc  🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

سورة التوبة — ٦٧–٦٨ الْمُنَافِقُونَ وَالْمُنَافِقَاتُ بَعْضُهُمْ مِنْ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمُنكَرِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْ
سورة التوبة — ٦٧–٦٨ الْمُنَافِقُونَ وَالْمُنَافِقَاتُ بَعْضُهُمْ مِنْ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمُنكَرِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمَعْرُوفِ وَيَقْبِضُونَ أَيْدِيَهُمْ ۚ نَسُوا اللَّهَ فَنَسِيَهُمْ ۗ إِنَّ الْمُنَافِقِينَ هُمُ الْفَاسِقُونَ ۝٦٧ وَعَدَ اللَّهُ الْمُنَافِقِينَ وَالْمُنَافِقَاتِ وَالْكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ هِيَ حَسْبُهُمْ ۚ وَلَعَنَهُمُ اللَّهُ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ مُقِيمٌ ۝٦٨ 67. ወንድ ሙናፊቆችና ሴት ሙናፊቃቶች ከፊሎቻቸው ከፊሎች ናቸው። ክፉን ነገር ያዛሉ፤ ከመልካም ነገርም ይከለክላሉ፤ እጆቻቸውንም ይይዛሉ። አላህን ረሱ፤ እርሱም ተዋቸው። በእርግጥ ሙናፊቆቹ እነርሱ ከመታዘዝ የወጡ ናቸው። 68. አላህ ለወንድ ሙናፊቆችና ለሴት ሙናፊቃቶች እና ለካፊሮች የጀሀነምን እሳት ቃል ገብቷል፤ በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ሆነው ይኖራሉ። እርሷ ለእነርሱ በቂ ናት። አላህም ረግሟቸዋል፤ ለእነርሱም ዘላቂ ቅጣት አለ። ⭐️https://t.me/Qallbdoc💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨https://t.me/dr_of_he