💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 886 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 288,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 555 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 886 名订阅者。
根据 19 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.91%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 886
订阅者
-124 小时
-447 天
-20030 天
帖子存档
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🟢ረቲል የOnline ቁርኣን ሒፍዝ እና ነዞር እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦች መማሪያ ማእከል ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል አሁንም ተማሪዎችን በአድስ እየተቀበለ ነዉ
🔵በመርከዙ ዉስጥ የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነት፦
✔️ቃዒደቱ አን_ኑራኒያ
✔️ቁርአን ነዞር፣ ሒፍዝ
✔️የተጅዊድህግጋቶች
✔️አጫጭር የዓቂዳ ፣የሐዲሥ ፣ የተጅዊድ ኪታቦች ከእርማት ጋር
ትምህርቱ የሚሰጠው በተሌግራም Live ነዉ
🔘ለመመዝገ እነዚህን ዩዘሮችን ይጠቀሙ
➴➴➴➴➴
@Ibnu_Siraj_40
@Umu_Abdillah
@Ass_selefyaa_bot
⭕️ ማሳሰቢያ ለመቅራት ቁርጥ አቋም ያለው ተማሪ ብቻ ነው የምንፈልገው መጥቶ ለመተኛት ከሆነ ቤታችን አይበቃም። ለቁርኣን ቦታ እንስጥ አሏህ ጠቃሚ እዉቀትን ከተግባር ጋር ያድለን
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
Repost from 💎🎀 ቀጥ ያልሽ ፍትሀዊ ሰለፍያ ሁኝ💎🎀
ንቄ ያለፍኳቸው ብዙ አጋጣሚወች አሉ በተለይ እኔ አዋቂ ነኝ ብለው ራሳቸውን ከፍ ከሚያደርጉ ሰወች ጋ!
እራሴን ከማንም ጋ አላወዳድር በራሴ ጀግናና ብርቱ ጠንካራ እንስት መሆኔን የሚያውቁት ያኔ ነው፡፡ምን መሠላችሁ ዉጭ ያሉትን አንዷ ስልክ አንዷን ጥምጣም ጀለብያ አንዷን ላብቶብ አንዷ ጫማ ....
ብዙ ነገር ከሁሉም በባል ስም የሚያስገዙ ብዙ አልጫ ወንዶች አሉ እህቶች ደሞ በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ለባል ምንም ወደ ኋላ አይሉም እጃቸዉ ላይ ካለ የፈለገዉ የሚያደርጉ ባሌ ይሆናል ብላ ግን ሀገር ስትሄድ በተልካሻ ምክንያት ይፈታት እና ገንዘቧ ጨርሶ ያ አልበቃ ብሎ ልቧ ስብር ያደርጋል ለምን የሸሪዓ ድንጋጌ የግል ስሜት መወጫ ይደረጋል እኮ ለምን !? ይሄ የምትፈፀሙ ወንዶች በገዛ እህታችሁ ላይ ሲደረግ ትወዳላችሁ !? አሁንም በዚህ ተግባር የተሰማራችሁ ወንዶች ከዚህ ተግባር ታቀቡ ተመለሱ አይጠቅማችሁም የተበዳይ ሰዉ እንባ ጎርፋ ነዉ አንድ ቀን ይወስዳችኋል በቃ ተአዱድ ካሰብክ ቅድሚያ ብቁ ሁን ሸሪአ ባዘዘዉ መልኩ ለማስተዳደር ከዛ ትደርሳለህ !!
አስከትዬ የምናገር እህቶች ነዉ ሀቂቃ ትልቁ ጥፋት ከእህቶችም አለ ላግባሽ ላለ ሁሉ ገንዘባችሁ የምትሰጡ ምንድነዉ አላማችሁ ቅድሚያ ስለምታገቢዉ ወንድ አታጣሪም ጀርባዉን እንደ መጣ ቶሎ እጅ የምትሰጪ ለምን ገንዘብሽ የምትሰጪ ብሩ ከመሬት አፍሰሽ ነዉዴ የምታመጪዉ የምትደክሚዉ ድካም አስታዉሺ እንጅ እ!? ልብ ግዢ ላግባሽ ያለ ሁሉ ባል አይደለም። ምርጫሽ አሳምሪ በኋላ ገንዘቤ በልቶ ልቤ ሰበረ እያልሽ ማዉራቱ ጥቅም የለዉም ቅድሚያ የቻልሺዉ ሰበብ አድርሺ ጥንቃቄ አድርጊ ከሌሎች ትምህርት ዉሰጅ !!
=አንዷ ሳኡድ አንዷ ዱባይ አንዷ ኢትዮ አንዷ ኮይት አድርጎ ባለ4 ሚስት ነኝ እንሚል ወንድ የምንቀዉ የለም ንቄቴ ጥግ የደረሰ ነዉ ! ለምን በሉኝ ወንድ ማለት ሁሉንም በጎኑ በእቅፉ ዉስጥ አድርጎ የሚያስተዳድርእ ንጅ በስልኩ ዉስጥ አድርጎ የሚያወራ አይደለማ ተሳሳትኩዴ እ ¿¡
=
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~ሴት ልጅ የቤት እመቤት ነበረች ። እጣችን ሆኖ በሰዉ ሀገር አንከራተተን ።ሀቂቃ እህቶች ስራ ፈልጉልን ስራ አጣን እያሉ በየሚዲያዉ ሲንከራተቱ ማየት ልብ ያደማል።
ኢላሂ አንተ አይቸግርህምና በስደት ላይ የሚንከራተቱ እህቶቻችንን አንተ መልካሙን ነገር መብቃቃቱን ወፍቀህ በአገራችን ላይ እርዝቃችን ክፈትልን ።ከሠዉ ቤት ነጃ በለን ።ያአላህ።
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👉The timeless beauty of Niqab
ዘመን አይሽሬ የዘላለም ውበት ኒቃብ«አትምጡብኝ በሷ» -------------------------- ዘላን ሲወርፍሽ ያንገሸግሸናል፡ ጠላት ሲያተኩርሽ አንችልም ያመናል፡ ጅስማችን ይቆጣል ውስጣችን ይደማል፡ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ይህን ተምረናል፡ ትላንትን ለመድገም ምን አቅም ቢያንሰንም፡ እየተጠላለፍን ብንመናመንም፡ አይዞሽ እንዳትፈሪ ተስፋ አለን አሁንም፡ ይህን ውብ ብርሀን ለብሰሽ ተንቀሳቀሽ፡ ያ የአሏህ ጠላት እንኳንም አወቀሽ፡ ብቻ መልካም ስሪ ሁሌ እንዳትወቀሽ፡ እንጂማ ልበሽው ሞገሱን ደርቢ፡ በጂምላ ስትሔዱ ስታምሩ በረቢ!! ሰማይ ቢፈራርስ ምድር ብትናጋ፡ አለም ብትናወጥ ከቆላ እስከ ደጋ፡ ማዕበል ቢነሳ ቢፈጠር አደጋ፡ ኒቃቢስት ሳይ ነው ውስጤ እሚረጋጋ፡ ...ሌሎቹኮ ሴት ሁሉ አይመስሉኝም...!! ይሔ ነው አርማዋ ይህ ነው ማጌጫዋ፡ ይህ ነው ልዩነቷ ኒቃብ ነው ብልጫዋ፡ በሁለቱም ሀገር ነው መገለጫዋ፡ አትገላለጥም እህቴ ነች ጨዋ፡ ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት፡ ኒቃብ ትለብሳለች ያለምንም ስጋት፡ ትሸፋፈናለች አትገላለጥም፡ የእስልምና ፍቅር አለባት ብዙ ጥም፡ ሐቅን ከመፈፀም አርፋ አትቀመጥም፡ ጠንክራለችና በሀቀኛው ገመድ፡ ምድሩን ትንገስበት አትንኳት ትራመድ፡ አደራ ነችና የነቢ ሙሀመድ፡ ዘመን የማይሽረው ይህ ነው በቃ ልብሷ፡ ጥቁር ብርሀን ነው ይወደዋል ነፍሷ፡ እሱ ነው ጥምጣሟ ይሔው ነው ትራሷ፡ አልደራደርም አትምጡብኝ በሷ፡ .....እንወድሻለን ......እናከብርሻለን ......እንጠብቅሻለን ......እንቀናብሻለን
....እወቂው እሽ አንች ኩራታችን የትግል አርማችንም ነሽ....።በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
ሼር ይደረግ 👇👇
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
እስኪ ቤተሰብ ይሄ ወንድማችን ከዚህ ካለበት ጭንቀት እናላቀዉ የመጨረሻ ጫፍ ላይ የደረሰ ሼር በማድረግ እንተባበር ደስታዉ በቅርቡ እንስማ አቦ አላህ ይጠብቃችሁ
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
«የፊታችን ጁሙአ ምሺት ማለትም ሸዋል 6/1446 የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!»
🤙በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦
1) አቡ ሱፍያን 2) አቡ ሂበቲላህ
3) አቡ አብዲላህ 4)አቡ ረይስ
5)አቡ ሀሳን 6)አቡ ፈዉዛን
7)አቡ ኡበይዳ ሌሎችም ይታደማሉ
🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል ! 50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር !
የግሩፕ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8
https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8
https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8
Repost from ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች
ሸይኽ አልባኒ (1420 ሂ) ረሒመሁላ፞ህ
እንዲህ ይላሉ፦
“ሴት ልጅ
① በቤቷ ልትረጋ፣
② ባሏን ልታገለግልና
③ ልጆቿን ልትንከባከብ
እንደተፈጠረች ማወቅ ግድ ይላታል።”
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
https://t.me/Salafiat46
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
አድስ ዛሬ የገባ ማር ነው ሳያልቅ ቶሎ እዘዙ በጣም ምርጥ ማር ነው
ንፁህ ምርጥ ማርና ቅቤ ለምትፈልጉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን
ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
+251930320504
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።
ወይም
በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
አድራሻየ ደሴ አራዳ
"
አንችን መድረስ ሲያቅታቸዉ "በስድብ" ስምሽ በማጥፋት" ደካማ ጎንሽ በመንካት ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ግን አንች ራስሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ከዛ ያሉት ቢሉ የፈለጉት ድንጋይ ቢፈነቅሉ አንችን ከአላማሽ ከግብሽ ሊያስቀሩሽ አይችሉም። አንች ብቻ "ኮንፊደንስ" ይኑርሽ አቅጣጫ ቀይረሽ ብልጠሻቸዉ ሂጅ ከፍ በይ ከራስሽ ጋር ብቻ ተወዳደሪ ሰዎች ተያቸዉ ደንታ ሰጥተሽ አትመልከች ምልከታሽ ወደ እራስሽ ብቻ ይሁን !
=
t.me/https_Asselefya1