uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 890 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 557-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 890 obunachiga ega bo‘ldi.

18 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -199 ga, so‘nggi 24 soatda esa -6 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.40% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.98% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 830 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 890
Obunachilar
-624 soatlar
-527 kun
-19930 kun
Postlar arxiv
አንዷ ሳኡድ አንዷ ዱባይ አንዷ ኢትዮ አንዷ ኮይት አድርጎ ባለ4 ሚስት ነኝ እንሚል ወንድ የምንቀዉ የለም ንቄቴ ጥግ የደረሰ ነዉ ! ለምን በሉኝ ወንድ ማለት ሁሉንም በጎኑ በእቅፉ ዉስጥ አድርጎ የሚያስተዳድርእ ንጅ በስልኩ ዉስጥ አድርጎ የሚያወራ አይደለማ ተሳሳትኩዴ እ ¿¡ =

﴿يا يحيى خذ الكتاب بقوة﴾ .

~ሴት ልጅ የቤት እመቤት ነበረች ። እጣችን ሆኖ በሰዉ ሀገር አንከራተተን ።ሀቂቃ እህቶች ስራ ፈልጉልን ስራ አጣን እያሉ በየሚዲያዉ ሲንከራተቱ ማየት ልብ ያደማል። ኢላሂ አንተ አይቸግርህምና በስደት ላይ የሚንከራተቱ እህቶቻችንን አንተ መልካሙን ነገር መብቃቃቱን ወፍቀህ በአገራችን ላይ እርዝቃችን ክፈትልን ።ከሠዉ ቤት ነጃ በለን ።ያአላህ።

👉The timeless beauty of Niqab ዘመን አይሽሬ የዘላለም ውበት ኒቃብ «አትምጡብኝ በሷ» -------------------------- ዘላን ሲወርፍሽ ያንገሸግሸናል፡ ጠላት ሲያተኩርሽ አ
👉The timeless beauty of Niqab
ዘመን አይሽሬ የዘላለም ውበት ኒቃብ
«አትምጡብኝ በሷ» -------------------------- ዘላን ሲወርፍሽ ያንገሸግሸናል፡ ጠላት ሲያተኩርሽ አንችልም ያመናል፡ ጅስማችን ይቆጣል ውስጣችን ይደማል፡ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ይህን ተምረናል፡ ትላንትን ለመድገም ምን አቅም ቢያንሰንም፡ እየተጠላለፍን ብንመናመንም፡ አይዞሽ እንዳትፈሪ ተስፋ አለን አሁንም፡ ይህን ውብ ብርሀን ለብሰሽ ተንቀሳቀሽ፡ ያ የአሏህ ጠላት እንኳንም አወቀሽ፡ ብቻ መልካም ስሪ ሁሌ እንዳትወቀሽ፡ እንጂማ ልበሽው ሞገሱን ደርቢ፡ በጂምላ ስትሔዱ ስታምሩ በረቢ!! ሰማይ ቢፈራርስ ምድር ብትናጋ፡ አለም ብትናወጥ ከቆላ እስከ ደጋ፡ ማዕበል ቢነሳ ቢፈጠር አደጋ፡ ኒቃቢስት ሳይ ነው ውስጤ እሚረጋጋ፡ ...ሌሎቹኮ ሴት ሁሉ አይመስሉኝም...!! ይሔ ነው አርማዋ ይህ ነው ማጌጫዋ፡ ይህ ነው ልዩነቷ ኒቃብ ነው ብልጫዋ፡ በሁለቱም ሀገር ነው መገለጫዋ፡ አትገላለጥም እህቴ ነች ጨዋ፡ ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት፡ ኒቃብ ትለብሳለች ያለምንም ስጋት፡ ትሸፋፈናለች አትገላለጥም፡ የእስልምና ፍቅር አለባት ብዙ ጥም፡ ሐቅን ከመፈፀም አርፋ አትቀመጥም፡ ጠንክራለችና በሀቀኛው ገመድ፡ ምድሩን ትንገስበት አትንኳት ትራመድ፡ አደራ ነችና የነቢ ሙሀመድ፡ ዘመን የማይሽረው ይህ ነው በቃ ልብሷ፡ ጥቁር ብርሀን ነው ይወደዋል ነፍሷ፡ እሱ ነው ጥምጣሟ ይሔው ነው ትራሷ፡ አልደራደርም አትምጡብኝ በሷ፡ .....እንወድሻለን ......እናከብርሻለን ......እንጠብቅሻለን ......እንቀናብሻለን
....እወቂው እሽ አንች ኩራታችን የትግል አርማችንም ነሽ....።
በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም   ተ         ጀ              መ                 ረ                  ሼር ይደረግ 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

" ከአንድት ጠንካራ ሴት መሰበር ጀርባ  አንድ የማይረባ ወንድ አለ። =

እስኪ ቤተሰብ ይሄ ወንድማችን ከዚህ ካለበት ጭንቀት እናላቀዉ የመጨረሻ ጫፍ ላይ የደረሰ ሼር በማድረግ እንተባበር ደስታዉ በቅርቡ እንስማ አቦ አላህ ይጠብቃችሁ

🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «የፊታችን ጁሙአ ምሺት ማለትም ሸዋል 6/1446 የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!» 🤙
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «የፊታችን ጁሙአ ምሺት ማለትም ሸዋል 6/1446 የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ሁላችሁም የአቅማችሁ ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችን እናቀርባለን!» 🤙በእለቱ የሚታደሙ ወንድሞቻችን፦ 1) አቡ ሱፍያን 2) አቡ ሂበቲላህ 3) አቡ አብዲላህ 4)አቡ ረይስ 5)አቡ ሀሳን 6)አቡ ፈዉዛን 7)አቡ ኡበይዳ ሌሎችም ይታደማሉ 🛑👉ወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ   ሁለቱም ኩላሊቶቹ  ፊል በማድረግ ምክንያት ለብዙ ቀኖች  የትጥበት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ   ወደ ዉጭ ሀገር ሄዶ እንድታከም ብለን ከአሁን በፊት  የገቢ ማሰባሰቢያ አድርገን ነበረ  ጉዳዬ ተጠቃሎ አልቆ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ስላለን አሁንም የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመን  እርዳታችሁ ፈልገን ወደ እናንተ መጥተኛል !  50ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ለ50ሰዉ ጌጡ ነዉ እና ሁላችሁም ትተባበሩን የወንድማችን ሂወት ታደጉልን ጀዛኩሙሏህ ኸይር ! የግሩፕ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8 https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8 https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8

ሸይኽ አልባኒ (1420 ሂ) ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ይላሉ፦ “ሴት ልጅ ① በቤቷ ልትረጋ፣ ② ባሏን ልታገለግልና ③ ልጆቿን ልትንከባከብ እንደተፈጠረች ማወቅ ግድ ይላታል።” = የቴሌግራም ቻናል፦ http
ሸይኽ አልባኒ (1420 ሂ) ረሒመሁላ፞ህ እንዲህ ይላሉ፦ “ሴት ልጅ ① በቤቷ ልትረጋ፣ ② ባሏን ልታገለግልና ③ ልጆቿን ልትንከባከብ እንደተፈጠረች ማወቅ ግድ ይላታል።” = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Salafiat46 https://t.me/Salafiat46

አድስ ዛሬ የገባ ማር ነው ሳያልቅ ቶሎ እዘዙ በጣም ምርጥ ማር ነው ንፁህ ምርጥ ማርና ቅቤ ለምትፈልጉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ +251930320504 አቡ ሒበቲላህ ብለው
አድስ ዛሬ የገባ ማር ነው ሳያልቅ ቶሎ እዘዙ በጣም ምርጥ ማር ነው ንፁህ ምርጥ ማርና ቅቤ ለምትፈልጉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ +251930320504  አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።              ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot አድራሻየ  ደሴ አራዳ

" አንችን መድረስ ሲያቅታቸዉ "በስድብ" ስምሽ በማጥፋት" ደካማ ጎንሽ በመንካት ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ግን አንች ራስሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ከዛ ያሉት ቢሉ የፈለጉት ድንጋይ ቢፈነቅሉ አንችን ከአላማሽ ከግብሽ ሊያስቀሩሽ አይችሉም። አንች ብቻ "ኮንፊደንስ" ይኑርሽ አቅጣጫ ቀይረሽ ብልጠሻቸዉ ሂጅ ከፍ በይ ከራስሽ ጋር ብቻ ተወዳደሪ ሰዎች ተያቸዉ ደንታ ሰጥተሽ አትመልከች ምልከታሽ ወደ እራስሽ ብቻ ይሁን ! = t.me/https_Asselefya1

ይቀመጡ ስጦታ መጥተዉልኝ ነዉ ¡ ስጦታ ብርቁ በሉ አዎ ብርቀኛ ነኝ ህእ ¿ =
+2
ይቀመጡ ስጦታ መጥተዉልኝ ነዉ ¡ ስጦታ ብርቁ በሉ አዎ ብርቀኛ ነኝ ህእ ¿ =

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊 🆕አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁የፕሮግራሙ ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ተጋባዥ
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊 🆕አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁የፕሮግራሙ ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል  ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ⚙️አቡ ሱፍያን ⚙️አቡ ኡበይዳ ⚙️አቡ ዒምራን ⚙️አቡ ሻኪራ ⚙️ኑረዲን አል አረቢ ☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁 🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ እሮብ ማታ 😓ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣        t.me/tdarna_islam        t.me/tdarna_islam 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣

~አንዳንዴ እኮ አንዳንድ ጊዜ ሐጃዎቻችንን፣ ችግሮቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ህመሞቻችንን ... ሌላው ቀርቶ ደስታዎቻችን ጭምር የማንናገርበት ጊዜ አለ። ወዳጆቻችን ሆይ ደብቀን ወይም ለናንተ ቦታ አጥተን ሳይሆን እናንተኑ ላለማስቸገር ብለን ነው። እንዴት ሳይነግረን፣ እንዴት ሳንሰማ፣ እንዴት ሳይጠራን፣ እንዴት ሳናውቅ ... ብላችሁ ብትወቅሱ በርግጥ እውነት አላችሁ ። በዚያው ግን መልካም ጠርጥሩ። ዱንያ የብዙዎችን ዐቅል ይዛለች። ብዙዎችን በውክቢያ ዓለም ውስጥ ከታለች። ለሐዘኑም፣ ለሰርጉም፣ ለዐቂቃውም፣ ለምርቃቱም፣ ለማግባቱም፣ ለህመሙም፣ ለችግሩም ... ሰውን ማስቸገር ደግም ጥሩ አይደለም  የሚል ሀሳብ አለን። በረካ ሁኑልን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

አንዳንድ ሰዎች በነሱ ቃላት ባለመሰበራችን፣ ባለመተገዛችን፣ ከአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በተሰጠን ጥንካሬ ስንጠነክርባቸዉ ይናደዳሉ! ለነዚህ ሰዎች መልሳችን 〖مُوتُواْ بِغَيۡظِكُمۡۗ〗 በኛ ጥንካሬ ከተናደዳችሁ? በቁጭታችሁ ሙቱ ነዉ!! #ለተልካሻ_ቃላት ቦታ አትስጡ! ቤተሰብ፣