💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 890 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 286 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 557 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 890 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 18 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -199، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.40%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.98% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 830 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 19 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ዘመን አይሽሬ የዘላለም ውበት ኒቃብ«አትምጡብኝ በሷ» -------------------------- ዘላን ሲወርፍሽ ያንገሸግሸናል፡ ጠላት ሲያተኩርሽ አንችልም ያመናል፡ ጅስማችን ይቆጣል ውስጣችን ይደማል፡ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ይህን ተምረናል፡ ትላንትን ለመድገም ምን አቅም ቢያንሰንም፡ እየተጠላለፍን ብንመናመንም፡ አይዞሽ እንዳትፈሪ ተስፋ አለን አሁንም፡ ይህን ውብ ብርሀን ለብሰሽ ተንቀሳቀሽ፡ ያ የአሏህ ጠላት እንኳንም አወቀሽ፡ ብቻ መልካም ስሪ ሁሌ እንዳትወቀሽ፡ እንጂማ ልበሽው ሞገሱን ደርቢ፡ በጂምላ ስትሔዱ ስታምሩ በረቢ!! ሰማይ ቢፈራርስ ምድር ብትናጋ፡ አለም ብትናወጥ ከቆላ እስከ ደጋ፡ ማዕበል ቢነሳ ቢፈጠር አደጋ፡ ኒቃቢስት ሳይ ነው ውስጤ እሚረጋጋ፡ ...ሌሎቹኮ ሴት ሁሉ አይመስሉኝም...!! ይሔ ነው አርማዋ ይህ ነው ማጌጫዋ፡ ይህ ነው ልዩነቷ ኒቃብ ነው ብልጫዋ፡ በሁለቱም ሀገር ነው መገለጫዋ፡ አትገላለጥም እህቴ ነች ጨዋ፡ ጨዋ የወለዳት ጨዋ ያሳደጋት፡ ኒቃብ ትለብሳለች ያለምንም ስጋት፡ ትሸፋፈናለች አትገላለጥም፡ የእስልምና ፍቅር አለባት ብዙ ጥም፡ ሐቅን ከመፈፀም አርፋ አትቀመጥም፡ ጠንክራለችና በሀቀኛው ገመድ፡ ምድሩን ትንገስበት አትንኳት ትራመድ፡ አደራ ነችና የነቢ ሙሀመድ፡ ዘመን የማይሽረው ይህ ነው በቃ ልብሷ፡ ጥቁር ብርሀን ነው ይወደዋል ነፍሷ፡ እሱ ነው ጥምጣሟ ይሔው ነው ትራሷ፡ አልደራደርም አትምጡብኝ በሷ፡ .....እንወድሻለን ......እናከብርሻለን ......እንጠብቅሻለን ......እንቀናብሻለን
....እወቂው እሽ አንች ኩራታችን የትግል አርማችንም ነሽ....።በኑረዲን አል-አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
አንችን መድረስ ሲያቅታቸዉ "በስድብ" ስምሽ በማጥፋት" ደካማ ጎንሽ በመንካት ሊጥሉሽ ይሞክራሉ ግን አንች ራስሽ ጠንቅቀሽ እወቂ ከዛ ያሉት ቢሉ የፈለጉት ድንጋይ ቢፈነቅሉ አንችን ከአላማሽ ከግብሽ ሊያስቀሩሽ አይችሉም። አንች ብቻ "ኮንፊደንስ" ይኑርሽ አቅጣጫ ቀይረሽ ብልጠሻቸዉ ሂጅ ከፍ በይ ከራስሽ ጋር ብቻ ተወዳደሪ ሰዎች ተያቸዉ ደንታ ሰጥተሽ አትመልከች ምልከታሽ ወደ እራስሽ ብቻ ይሁን !
=
t.me/https_Asselefya1