ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 836
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-630 天

正在加载数据

吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+99
在14个频道中
九月 '26
+195
在32个频道中
Get PRO
八月 '26
+155
在30个频道中
Get PRO
七月 '26
+149
在25个频道中
Get PRO
六月 '26
+140
在42个频道中
Get PRO
五月 '26
+103
在25个频道中
Get PRO
四月 '26
+212
在26个频道中
Get PRO
三月 '26
+74
在22个频道中
Get PRO
二月 '26
+66
在30个频道中
Get PRO
一月 '26
+58
在22个频道中
Get PRO
十二月 '25
+231
在12个频道中
Get PRO
十一月 '25
+74
在11个频道中
Get PRO
十月 '25
+134
在17个频道中
Get PRO
九月 '25
+155
在10个频道中
Get PRO
八月 '25
+472
在24个频道中
Get PRO
七月 '25
+607
在32个频道中
Get PRO
六月 '25
+632
在34个频道中
Get PRO
五月 '25
+365
在36个频道中
Get PRO
四月 '25
+342
在35个频道中
Get PRO
三月 '25
+349
在29个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 023
在24个频道中
Get PRO
一月 '25
+344
在32个频道中
Get PRO
十二月 '24
+540
在26个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 020
在21个频道中
Get PRO
十月 '24
+822
在22个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 177
在27个频道中
Get PRO
八月 '24
+605
在35个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 303
在31个频道中
Get PRO
六月 '24
+472
在45个频道中
Get PRO
五月 '24
+383
在43个频道中
Get PRO
四月 '24
+388
在44个频道中
Get PRO
三月 '24
+505
在37个频道中
Get PRO
二月 '24
+390
在45个频道中
Get PRO
一月 '24
+266
在42个频道中
Get PRO
十二月 '23
+210
在58个频道中
Get PRO
十一月 '23
+152
在33个频道中
Get PRO
十月 '23
+133
在16个频道中
Get PRO
九月 '23
+192
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+166
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+167
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+110
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+343
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+147
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+23
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+96
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+57
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+76
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+99
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+184
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+246
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+185
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+170
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+292
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+350
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+312
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+227
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 十月+3
15 十月+6
14 十月+11
13 十月+4
12 十月+9
11 十月+1
10 十月+3
09 十月+9
08 十月+5
07 十月+4
06 十月+23
05 十月+4
04 十月+1
03 十月+3
02 十月+2
01 十月+11
频道帖子
📜የጀነትን ሽታ የማያገኙ የለባሽ እርቃን እንስቶች ምንነት! 🥀ምን አይነት አለባበስ ይሁን የለባሽ እርቃን ያሰኛቸው? ⇨መልሱን ከታላቁ ሊቅ ሙሐመድ ኢብን ሷሊሕ አል ዑሠይሚን رحمه الله                •┈•⊰✿🥀✿⊱•┈• ①አጭር ቀሚስ ለሚለብሱ እና ግዴታ መሸፈን ያለበትን ሀፍረተ ገላ የማይሸፍኑ ማለት ነው ተብሏል። ② በጣም ስስ ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ቆዳ ቀለም ከእይታ የማይሸፍኑ ናቸው ተብሏል። ③ በጣም ጠባብ  ልብስ ለብሰው የቆዳቸውን ቀለም ባያሳይም የሰውነታቸውን ቅርስ እና ፈታኝ ቦታዎችን የሚያጋልጥ ልብስ ነው ተብሏል።                •┈•⊰✿🥀✿⊱•┈• 📙📓|[ الفـــتاوى (2/825) ]

2
4_5949281891172491782.MP3
178
3
📍ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ ! ~ መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና፣ እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና፣ ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ፣ ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ፣ አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ፣ ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ፣ ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት፣ ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት !! ~ t.me/https_Asselfya
275
4
አሏህ ሆይ*** ወንጀላችን ሽታ ሳይኖረው ደብቀህልን በሰላም ከባሮችህ ጋ ተቀላቅለን ውሏችን አምሮ ለምሽት አብቅተህናል ምሽቱን  አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ከመስራት  ባንተ እንጠበቃለን !! ፈሳድ የበዛበት ዘመን ነው እና ወደ ሚዲያዎች ስትገቡ አሏህ ሆይ አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ፣ከመናገር ፣ከመፃፍ ባንተ እንጠበቃለን በሉ 🙌
249
5
የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው
የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው
340
6
🌿 የጠዋትና የማታ ዚክሮችን አትተዉ! 🌿 ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "የጠዋትና የማታ ዚክሮች እንደ ጋሻ ናቸው። የጋሻው ውፍረት በጨመረ ቁጥር ባለቤቱ ከጉዳት የበለጠ ይጠበቃል። እንዲያውም የጋሻው ጥንካሬ ቀስቱ ተመልሶ የወረወረውን ሰው እስከሚመታ ድረስ ሊደርስ ይችላል።" 📚 አል-ዋቢሉ አስ-ሰይብ (ገጽ 71) 🍃 የጠዋትና የማታ ዚክር የምላስ ብቻ ሳይሆን የልብም ኢባዳ ነው። 🍃 በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃል። 🍃 በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን መመደብ የዱንያና የአኺራ ትልቅ ትርፍ ነው። አላህ የጠዋትና የማታ ዚክሮቻችንን በመጠበቅ ከሚጠበቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። 🤲
436
7
~መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት። አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን።
401
8
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
33
9
👉"አቋራጩ የጀነት መንገድ የንጹህ ልቦና ባለቤት መሆን ነው።" ~
396
10
➷ጊዜህ ➷ገንዘብህ ➷እውቀትህ በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ? 👉ቁርአንን መቅራት አብዛ። 👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ! ~ t.me/SleSlkachin
382
11
‏العلامة ابن عثيمين: الرجل إذا ‎تزوج وهو كبير، فإنه يعود إلى شبابه التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧)
393
12
🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!! ~ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:- ኢልም ማለት የጠቀመ ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም። ~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!
🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!! ~ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:- ኢልም ማለት የጠቀመ  ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም። ~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!
426
13
الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_23.mp3
395
14
sticker.webp
387
15
AUD-20261011-WA0025.mp3
427
16
​ትክክለኛ አማኝ እንደ እምነቱ (ኢማኑ) ጥንካሬ ግርማ ሞገስና ጣፋጭነት ይሰጠዋል። ያየው ሁሉ ይፈራዋል (ያከብረዋል)፤ የቀረበውና የተቀላቀለ ደግሞ ይወደዋል!" ኢብኑል ቀይም
450
17
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨ ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን። ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። "በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ! የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦ 1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪 የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗 https://t.me/Aylan_Market 2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦 የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market 3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪 የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗https://t.me/medinaonlinemarket "ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!" እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ! ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨ ✍️ ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ https://t.me/Aylan_Market
408
18
没有文字...
416
19
◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02) (11 ነጥቦች) ​📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» ​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
460
20
sticker.webp
403