💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 890 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 557 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 890 名订阅者。
根据 18 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -199,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.40%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.98% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 830 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 19 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 890
订阅者
-624 小时
-527 天
-19930 天
帖子存档
Surah_Ghaafir_سورةغافر_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp36.56 MB
Surah_Ad_Dukhaan_سورة_الدخان_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp32.09 MB
ሚድያ ላይ እዩኝ እዩኝ የበዛበት ትዳር
ዘላቂነት የለዉም። በሀቂቃ እያየን ነዉ። እና እህቶች እባካችሁ ትዳራችሁ ጠብቁ ሁሉ ነገር ሚድያ ይታልኝ አትበሉ ሚድያ የሚወጣ እና የማይወጣ ለይታችሁ እወቁ አሃ! ባል ተብየዎች ራሱ ሚስቶቻችሁ አደብ አሲዙ እንዴ ምንድነዉ ባል የሚስቱ ተቆጣጣሪ አይደል ወይ !? ታድያ መረን ስትለቅ ዝም የሚባል ለምንድነዉ !?
=ኡክቲ ምን አልባት ዛሬ ደመወዝ ተከፋይ ልትሆኝ ትችያለሺ
ጨው፣ በርበሬ የተለያዪ የቤት አስቤዛወች አለቁ
ብለሺ ላትጨነቂ ላታስቢ ትችያለሺ በመዳምሺ
ስር ስላለሺ ካንች የሚጠበቀው አለቀ ብሎ መናገር ነው።
የምታገኝውን ብር ትኩረት ላሰጭው ለዚህ ለዚህ
ብለሺ እቅድ ላታወጭበት ትችያለሺ
ያማረሺን ገዝተሺ ልትለብሺበት ትችያለሺ
ብር ለጠየቀሺ ሁሉ ልሰጫቸው ትችያለሺ
በነሻጣ ገብተሺ የሆኑ ጓደኞችሺ ለመስጅድ ወይም ለተለያዩ ነገሮች ሲሰድቁ አንችም ሳታስቢበት በነሻጣ50ሺህ ከዛም በላይ ልትሰድቂ ትችያለሺ
ዛሬ ማንም ሊወድሺ ሊያቀማጥልሺ ሊያሞግስሺ ይችላል
የስደቷ ጀግና የስደቷ አይበገሬ በመሳሰሉትን ቃላት ሊያሞግሱሺ ይችላሉ
ስደት ላይ ደመወዝ ተከፋይ ይህ ሁሉ ነገር ስላለሺ ይሆናል
የሚያሳዝነው ሀገር ስገቢ ደመወዝ የለም ከላይ የተዘረዘሩት ከሞላ ጎደል እንጅ የሉም ያኔ በጣም ይቆጭሻል ያኔ መቆጨት ግን ጥቅም የለውም ከንቱ ነው እና ከወድሁ አስቢበት የኔ እህት ካለሺ ጠላቶችሺም ይወዱሻል ከሌለሺ ወዳጆችሺም ይጠሉሻል እና ሁሉን ነገር በጥንቃቄ የነገን በማሰብ በአላህ ፍቃድ ስበቦችን አድርሺ!!
=https://t.me/mkr_lesetochi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
* ፆም አያልቅም።
* ቁርኣን ጥሎ አይሄድም።
* መስጂዶች አይዝዘጉም።
* አጅር አይቋረጥም።
"እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ።" [አልሒጅር፡ 99]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
ረመዷን ወጣ፤ ገፍላዉም ቀስ-በቀስ መጣ፡፡
አላህ መዘናጋትን እስከመጨረሻው ያንሳልን፡፡
ረመዷን ብዙዎች ወደራሣቸው እንዲመለከቱ አድርጓል። ተጨባጫቸውን አሳይቷቸዋል። በርካቶችም ራሣቸዉን እንዲያድሱና እንዲለውጡ ምክንያት ሆኗል፡፡አላህ እስከዘላለሙ ከመጥፎ ሥራ ይንቀለን፡፡ሙሉ መመለስንም ወደሱ ይመልሰን፡፡በመንገዱም ላይ ፅናቱን ይለግሰን፡፡
ስናገኘው እጅግ ደስ ከሚያሠኙን ነገሮች አንዱ ኢማን ነው፡፡ ኢማናዊ ሕይወት ደስ ይላል፡፡ ደስታንም ይሠጣል። ለሌላም ያተርፋል። የኢማን ሙቀት አይሰለችም፣ አይኮሰኩስም።በቆዩበት ቁጥር ከዉስጡ ባልወጣን ያሠኛል።የወንጀል ሕይወት ደስታው ቅብ እና ጊዜያዊ ነው።ጥሩ ይመስላል እንጂ አይደለም።በሂደት ይኮሰኩሳል፤ሰላም ይነሳል፣ ይረብሻል። መጥፎ ነገር መጥፎነቱ ቆይቶም ቢሆን ይገባል።ሰዎች ድንገት በሆነ አጋጣሚ የኃጢአትን መጥፎነት ተረድተው መስተካከል አለብኝ፤ እዚህ ላይ ማቆም አለብኝ ብለው የወሰኑ እንደሆነ እኔን ትቶ እንዴት? ማለት ሸይጧንነት ነው።መለወጣቸውን አለማመንና አለመቀበልም እኩይነት ነው።በአስመሳይነትና ዉሸታምነት መፈረጅም በደል ነው።
ረመዷን መልካም ወር ነዉና ሰዎች ወደ ረመዷን በገቡበት ሁኔታ ላይወጡ ይችላሉ። ጥቁር ለብሰው ገብተው ነጭ ተሸልመው ይወጡ ይሆናል ።ከነጭቃቸው ገብተው ታጥበዉና ፀድተው ይሆናል።አንድ ሰው ወደ መልካምነት ሲቀየር ልንደሰትለትና እንዲፀናም ልናግዘውና ልንተባበረው ይገባል። ቀድሞውኑ ለሰው መልካምን አለመመኘት መናጢነት ነው። የሰው ሸይጣን ማለት አላህ ረመዷንን ሰበብ አድርጎላቸው በተለወጡ ሰዎች በር ላይ ቆሞ ወደ መጥፎ ሥራቸው እንዲመለሱ የሚወተዉት ነው።
እና ቶብተናል ያሉ ሰዎችን አትፈታተኗቸው።ወደ አላህ መስመር የተመለሱትን አትረብሿቸው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Surah_Fussilat_سورةفصلت_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.53 MB
Surah_Ash_Shura_سورة_الشورى_Reciter_Dr_Misbah_Sani_M4A_128K.mp34.69 MB
•
نَسألُكَ يَا ربُ ثَبَات القَلبِ فِي زَمَنٍ قَلّ فِيه الثّابتِينَ"!]
=
t.me/https_Asselefya1
☞ረመዷንን ሳይሆን የረመዷንን ጌታ አምልክ
ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
« ረመዷንን ሲሚያመልክ የነበረ ካለ ረመዷን አልቋል ላይመለስም ሄዷል። ያ አላህን ሲያመልክ የነበረ ግን አላህ ህያው የሆነ የማይሞት ጌታ ነውና በሁሉም ወቅቶች ላይ እሱን ማምለኩ ይቀጥልበት።»
☞ኢትሀፍ አህሉል ኢማን ቢመጃሊሲ ሸህር
ረመዷን
ረመዷን ቢያልቅም አላህን መታዘዝ፣ እሱን ማምለክና መገዛት ግን እስከ እለተ ሞታችን ይቀጥላል።
ረመዷን ሲገባ ይዞህ የሚገባ ሲወጣ ይዞህ የሚወጣ ከሆነ በረመዷን አምልከህ በሌሎቹ ወራቶች የምትተው ከሆነ ሌሌቹ ወራቶችስ ምን አጠፋ? አላህ የሁሉም ወራቶች ጌታ ነውና በሁሉም ወራቶች ላይ እንድትገዛው ይፈልጋል። በአንዱ ወር ተገዝተህ በሌላው ምትተው ከሆነ መሀይምነት በላይህ ላይ ቤት ሰርቶ እየኖረብህ እንደሆነ ልታውቅ ይገባል።
=
t.me/https_Asselefya1