ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 858 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 565 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 858 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 329 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 858
订阅者
-824 小时
-437 天
-19730 天
帖子存档
ተይ ልጄ አይጠቅምሺም እረፊ ልጄ ሆይ ተረጋጊ አስቢበት ተብላ ግን ምን አገባችሁ ብላ ቤተሰቧ አስከፍታ ትዳር የመሰረተች በትዳሯ ስኬታማ የሆነች እስከ አሁን እኔ አላየሁም። መጨረሻዋ ለቅሶ እና ፀፀት ያገኛት ግን ብዙ አሉ። ግደላችሁም ለደቂቃ ጆሮ ሰጥታችሁ ቤተሰብ ያላችሁን ስሙ አድምጧቸዉ ቀስ ብላችሁ ለማስረዳት እነሱ ለማሳመን ሞክሩ እንደዉ ገና ወድጀዋለሁ በሚል ስንት አመት ሙሉ ዋጋ የከፈሉ ቤተሰብ በተራ ወንድ ቀይራችሁ አትሂዱ ኋላ ፀፀቱ ይገላችኋል .....! የምር ከሌሎች ትምህርት ዉሰዱ! የቤተሰብ እርግማን ይደርሳል አትሞኙ ! የእርግማናቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድበላሽ ሳይሆን የምረቃታቸዉ ዉጤት ሂወታችሁ እንድያብብ እንድያበራ ሰበብ ሁኑ ጣሩ ! ይሄ የሚጠቅማችሁ ! =

🔎ምን ነካሽ እህትዓለም❓ =• ፍቅር በገንዘብ ድለላ? =•ትዳርን በብር? አንች የስደቷ እህቴ ምን ሆንሽብኝ እውነት ገንዘብሽ ተርፎሽ ነው? ወይስ አልደከምሽበትም? ወይስ ድጋፍሽ የሚያስፈልገው ቤተሠብ የለሽ ሆኖ? ለመተዛዘንም የማይመች ሆነ እኮ ገንዘብሽን ሁሉ ከስረሽ ያመጣሽው ወንድ ባል ሊሆንሽ ነው? ተው እህቶቼ በአንዷ እህታችን በሚደርሠው እኛም እንማርበት ለምን ሁላችንም እናለቅሳለን አይ የእኔው እንደዚህ አያደርግም ይሉታል ምን አሳወቀሽ? ኣ ወንድሞቻችን ስንወቅሳቸው ወዳ ላደረገችው የሚል መልስ ይመጣል ተው እህቶቼ ልብ እንበል የወደደሽ ወንድ አጅ ነብይጋ እየተጋፋሽ ሸቅይና ለእኔ ኢቃማ ግዢ አይልሽም ገንዘቡን ይዘሽው ነው ተብቃቅተን እንኖራለን ይልሻል እንጅ ለወንድምሽ የማታደርጊውን ለገናው ባል የሆነኛል ብለሽ የምታፈሺው ብር አልደከምሽበትም? እህቴ እህቴ ብሎ አላቅሶሽ አዛኝ ቅቤ አንጓች እኔ ግን እንደሌሎቹ አይደለሁም ሲልሽ አመንንሽው? እንደት ተዋጠልሽ? በስደት ጉልበታችን የልጅነት ወዛችን ውበታችን ረገፈ ከዛ በገንዘብ ይሉኝታ የያዝሽው ወንድ እንደዚህ ስላደረገችልኝ እንጅ ማለት ይጀምራል እህቶቸዋ ስለዚህ ጉዳይ እንወያይበት እስከመቼ እንሸወዳለን? ባል ይሆናል ላልሽው የምታፈሽውን ገንዘብ ሀገርሽ ላይ የሆነ ነገር አድርጊና ግቢ አፈቀርኩት ብለሽ በብርሽ ለመግዛት አትሞክሪ እህቴዋ ልብሽንም የደከምሽበትን ብርሽንም አትዘረፊ

ሙሓደራ صراع الحياة የ "ህይዎት" ትግል 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/10069

➾ጆሮ በቁረአን ሲሞላ ይብቃቃል ➾ልብ በቁረአን ሲቀራ ይፈወሳል ➾አይን ወደ ቁረአን መመልከት ሲያበዛ ይጠራል ➾ምላስ በቁረአን ሲረጥብ ይዋባል ➾ቁረአንን ስትጎዳኝ ነፍስህ ይፀዳል!! صباح الخير ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ http://t.me/https_Asselefya1

🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል የፆም ዓይነቶቹ ፦ ፆም ሁለት ዓይነት ነዉ። ግደታ(ፈርድ) የሆነ እና ትርፍ (ተጠዉዕ) ፆሞች ናቸዉ። ግዴታ  ፆም ለሶስት ይከፈላል፦ . የረመዷን ፆም . የከፋራ(የመቀጫ) ፆም . የስለት ፆም እነዚህ ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ ስለረመዷን  ፆም እና ስለ ሱና(ትርፍ) ፆም ብቻ ነዉ። ስለ ሌሎቹ የፆም ዓይነቶች በቦታዉ ይነገራል። የረመዷን ፆም፦  ብይኑ ረመዷንን መፆም በቁርአን ፣ በሐዲስ እና በዑለሞች ስምምነት (ኢጅማዕ) ግደታ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ። ከቁርአን ብንጀምር( አላህ እንድህ ይላል፦ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَیۡكُمُ ٱلصِّیَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَتَّقُونَ "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ  እንደተፃፈዉ በናንተም ላይ ተፃፈ  ልትጠነቀቁ ይከጀላልና። "አልበቀራህ 183" እንድህም ብሏል፦ شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ " እንድተፆሙ የተፃፈባችሁ ያ እርሱ ዉስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እዉነት ከዉሸት)  ከሚለዩም ገላጮች (አንቀፆች) ሲኾን   ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነዉ። ከእናንተም  ወሩን ያገኘ ሰዉ ይፁመዉ ። (አል _በቀራህ 185) ወደ ሐዲስ ስንዞር ደግሞ ተከታዩ የነብዩ ﷺ ንግግር እናገኛለን ። بني  الإسلام  على خمس:شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، وصوم رمضان، وحج البيت من استطاع إليه سبيلاً»، "እስልምና በአምስት ማእዘኖች ተገንብቷል። ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አለመኖሩን መመስከር እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ መሆናቸዉ መመስከር ላይ፣ ሶላትን በመስገድ፣ዘካን በመስጠት ፣ ረመዷንን በመፆም እና በቤቱ ሐጅ በማድረግ وفي حديث  طلحة  بن عبيد الله،  أن رجلا سأل البي ﷺ  فقال : يا رسول الله أخبرني  عما فرض الله علي  من الصيام ? قال  شهر  رمضان  قال  :هل علي غيره  ? قال : لا أن تطع . በጦልሐ  ቢን ዑበይዱላህ ሐዲስ ላይ እንደተጠቀሰዉ ፦ አንድ ወደ ነብዬ ﷺ መጣና _ የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላህ ግዴታ ያደረገዉን ነገር  ንገሩኝ አለ። እርሳቸዉም _የረመዷን ወር አሉት። ሌላስ አለብኝ ? አላቸዉ። የለብህም ፤ አንተ ካልከጀልክ በቀር። አሉት። የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ሁሉ ይስማማማሉ።  የኢስላም አንዱ ማዕዘን በመሆኑም ላይ ልዩነት የለም።  ይኸዉም ከዲን እንደሚቆጠር  በተለምዶ የሚታወቅ  (አል_ማዕሉም ቢደሩራ)በመሆኑ እርሱን ያስተባበለ ይከፍራል፤ ከሃዲም ይባላል። የረመዷን ግዴታነት  የተደነገገዉ  ሰኞ ዕለት ከሻዕባን ወር ሁለት ቀን ቀርቶት ከሂጅራ በኋላ ሁለተኛዉ ዓመት ላይ ነዉ።                      ይቀጥላል......✍️ =

«የላጤወች ፀፀት!! «ولقدْ شُتمتُ بألفِ سطرٍ كلُّها هانتْ سوى في قولهم يا أعزبُ!» በብዙ አልፍ ስድቦች ተሰድቤያለሁ ግን #ላጤ እንደሚባለው ስድብ ያመመኝ የለም።
«የላጤወች ፀፀት!! «ولقدْ شُتمتُ بألفِ سطرٍ كلُّها هانتْ سوى في قولهم يا أعزبُ!» በብዙ አልፍ ስድቦች ተሰድቤያለሁ ግን #ላጤ እንደሚባለው ስድብ ያመመኝ የለም። ይልቅ ጊዜው ሔደ አግባና ተሰተር፡ በላጤነት ስቃይ ሁሌ አትኮማተር፡ ፊትና ነው ላጤነት ምን ብትኮሳተር፡ እኛ አግቡ ብለናል በል ወደ ትዳር ዳይ፡ እንቢ ካላችሁ ግን የራሳችሁ ጉዳይ፡ አምናና ካች አምና አለፈ በምፀት፡ ዘድሮም ይሔው ነው የላጤወች ፀፀት፡ t.me/nuredinal_arebi

አለን እሁድ አይደል ከኩሽና ወጣ ብለን ነዉ🚗

#نعمة_إدراك_شهر_رمضان 🎙الشيخ عبدالرزاق البدر

🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል وعن عبد الله بن عمرو ان النبي ﷺ قال : الصيام  ولقرآن  يشفعان  للعبد يوم القيامه ، يقول الصيام  رب منعته الطعم  .والشهوات  بنهار .فشفعني به . ويقول القرآن : منعته النوم  بالليل، فشفعني  فيه فيشفعان "  رواه أحمد بسند صحيح ከዐብዱላህ  ቢን ዐምር እንደተዘገበዉ  የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ይላሉ፦ ፆም እና ቁርአን የቂያም ቀን ለባሪያዉ ምልጃ ይሆናሉ። ፆም እንድህ ይላል፦ ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብ እና ስሜቶቹን ከለከልኩት ይላል።  ቁርአን ደግሞ ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት  አገድኩት። አማልደን ይላሉ። ምልጃቸዉም ተቀባይነት ያገኛል።  አሕመድ በሶሒሕ ሰነድ ዘግበዉታል። وعن أبي أمامة  قال : أتيت  رسول الله ﷺ  فقلت:  مرني بعمل يدخلني  الجنة : قال  عليك باصوم فإنه لا عدل له " ثم  أتيت الثانية ، فقال : عليك باصيام ، رواه أحمد ، النسائي، والحاكم، وصححه. ከአቢ ኡማማ እንደዘገበዉ የአላህ መልእክተኛ ጋር መጣሁና "ጀነት የሚያስገባኝን ስሬ ንገሩኝ አልኳቸዉ  እርሳቸዉም "በፆም አደራ፣ እርሱ እኩያ የለዉም አሉኝ።  ከዚያም ለሁለተኛ ጊዜ መጣሁና ጠየኳቸዉ "በፆም አደራ አሉኝ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና ሐኪም ዘግበዉታል። ሀኪም ሶሂህ አድርገዉታል። وعن أبي  سعيد  الخدري  رصي الله عنه : أن النبي ﷺ قال  لايصوم عبد يوما في سبل الله إلا باعد الله بذلك  اليوم النار  عن وجهه "  سبعن خريفا" رواه الجماعة  إلا أبي داود. አቢ ሰኢድ  አል ኹድሪ «رضي الله عنه» በዘገቡት ዘገባ  ነብዩ ﷺ እንድህ አሉ፦ አንድ ሰዉ  በአላህ መንገድ ላይ  እያለ አይፆምም  በእለቱ አላህጨ ከእሳት ሰባ አመት ቢያርቀዉ እንጅ። "አቢ ዳዉድ ሲቀር  ሁሉም ዘግበዉታል።" وعن سهل  بن سعد  أن النبي ﷺ قال:  إن للجنة بابا , يقال  له  الريان  يقال يوم  القيامة  أين الصئمون ? فإذا دخل آخرهم  أغلق ذلك الباب " رواه البخاري ومسلم" ከሰህል ቢን ሰእድ «رضي الله عنه » እንደተዘገበዉ  መልእክተኛዉ  ﷺ እንድህ ይላሉ፦   ለጀነት በር አለዉ _ረያን ይባላል። ትንሳኤ ቀን እንድህ ይባላል  ፆመኞች የታሉ?   የፆመኞች  መጨረሻዎቹ  ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል" ቡዃሪና ሙስሊም ዘግበዉታል።                    ይቀጥላል.......✍️ =

ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይሄ የመልካምነታቸው ማሳያ፡የደግነታቸው ምልክት ነው።ግና ምን ያደርጋል እነርሱ እንዲህ ይጨነቃሉ ሰው ግን አይረዳቸውም።ይባስ ብሎ ባልገባው በመተርጎም በክፋት ይከሳቸዋል። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

ብዙ ጊዜ ወንድ ልጅ ነገሮች በዝምታ ስለሚያልፍ። እንደ ሴት ስለማያለቅስ። የሆነ ነገር በመጣ ቁጥር ወንዶች እየተባለ ይዘመራል ለምን !? ከሆነሽ ሆነ ካልሆነሽ ገልል በይ ከሂወቱ የተተፋ ምራቅ አይዋጥም ። ጥለሺዉ የሄድሽዉን ሰዉ ባገኘሽበት መጨቅጨቅ መዘመር አይከብድም!? ይሄ የራስሽ ክብር እያቀለልሽ መሆኑ ተረጅ ! ጀግና ሴት የተበደለች ብትበደል ሁሉንም በሆዷ ይዛ ከበፊቱ የተሻለ ማንነት እና የተሻለ ሂወት ለመመስረት የምትጥር ነች። በሚድያ እየወጡ መነፋረቅ መጃጃል ይሄ የሞኝ ሴት ሞያ ነዉ። ራሳችሁ ከዚህ ተግባር አርቁ ሴቶች ብልጥ ሁኑ ! ወንድ ያዋረድሽ የጎዳሁ መስሎሽ ራስሽ ያዋረድሽ እና የጎዳሽ። በሚድያ እየወጡ መጃጃል ትርፍ ወሬ ማብዛት ፣ድንበር ያለፈ ነገር መለቅለቅ ሀቂቃ በጣም የሚቀፍ ነገር ነዉ ከዚህ ነገር ራሳችሁ አርቁ ሴቶች ። የፈለገ ብትበደይ ለሰዉ ሳይሆን ለአላህ ንገሪ በደልሽ እሱ ይክስሻል። ለሰዉ ግን ክብርሽ ጥለሽ ስም ወጥቶልሽ ተዋርደሽ ትቀሪያለሽ። ✍️

በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በየሚዲያው የሚናፈሱ ወሬዎች (መታኝና አለቀሰ ቀደመኝና ከሰሰ) ያለው ቢጤ ናቸው ከአንድ ጎን ብቻ ሰምታችሁ አትፍረዱ። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

መስጂደል ሐራም ይህንን ኢቃማና የኪስ ፖርሳ የጣለ ወንድም በዚህ አድሬስ @Ibnuhaassen ቢጠይቀኝ ማግኘት ይችላል መረጃውን ሼር አድርጉለት!
መስጂደል ሐራም ይህንን ኢቃማና የኪስ ፖርሳ የጣለ ወንድም በዚህ አድሬስ @Ibnuhaassen ቢጠይቀኝ ማግኘት ይችላል መረጃውን ሼር አድርጉለት!

•• أصلح نفسك قبل رمضان ❍ كان عمرو بن قيس رحمه الله : إذا دخل شعبان أغلق تجارته وتفرَّغ لقراءة القرآن؛ وكان يقول: طوبى لمن أصلح نفسه قبل رمضان. ‏‌‏⤶ لطائــف المعــارف (١٣٨) =

🎓مبروك🎓 ለዉዷ ባለቤቴ ለ ዶ/ር ፈትሂያ ዑመር እንኳን ደስ አለሽ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ ! ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለዚህ ላበቃሽ ለ አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው! በሙያሽም ኡማውን በ
🎓مبروك🎓 ለዉዷ ባለቤቴ  ለ ዶ/ር ፈትሂያ ዑመር እንኳን ደስ አለሽ, እንኳን ለዚህ አበቃሽ ! ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ለዚህ ላበቃሽ ለ አምላካችን አላህ ምስጋና ይገባው! በሙያሽም ኡማውን በቅንነት የምታገለግዪ ያድርግሽ :: ✍ أبو العباس ناصر

አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ) https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ተቀላቀሏት ሼር አድርጓት 1000 እንግባ = t.me/Nisau_As_Selefiya

🔖 ሴቶች አትሞኙ የፍቅር ሀብታም አግቡ ልባችሁ በደስታ ፈንድቆ ይኖራል። ዱኒያ አብረሽ ስረተሽ ማንጣት ትችያለሽ ። የገንዘብ ሀብታም ግን ዉጫዊ ደስታ ቢሰጥሽ እንጅ ዉስጣዊ ደስታ የለም። በዚች ምድር ላይ ደግሞ የዉስጥ ደስታን የመሰለ ነገር የለም። =