💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 858 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 565-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 858 obunachiga ega bo‘ldi.
24 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -197 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.06% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 329 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 840 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
ፆም ሁለት ዓይነት ነዉ። ግደታ(ፈርድ) የሆነ እና ትርፍ (ተጠዉዕ) ፆሞች ናቸዉ።
ግዴታ ፆም ለሶስት ይከፈላል፦
. የረመዷን ፆም
. የከፋራ(የመቀጫ) ፆም
. የስለት ፆም
እነዚህ ክፍል ዉስጥ የምንማረዉ ስለረመዷን ፆም እና ስለ ሱና(ትርፍ) ፆም ብቻ ነዉ። ስለ ሌሎቹ የፆም ዓይነቶች በቦታዉ ይነገራል።
የረመዷን ፆም፦ ብይኑ ረመዷንን መፆም በቁርአን ፣ በሐዲስ እና በዑለሞች ስምምነት (ኢጅማዕ) ግደታ መሆኑ የተረጋገጠ ነዉ።
ከቁርአን ብንጀምር( አላህ እንድህ ይላል፦
یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَیۡكُمُ ٱلصِّیَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِینَ مِن قَبۡلِكُمۡ لَعَلَّكُمۡ تَتَّقُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ ፆም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት(ሕዝቦች) ላይ እንደተፃፈዉ በናንተም ላይ ተፃፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና። "አልበቀራህ 183"
እንድህም ብሏል፦
شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ
" እንድተፆሙ የተፃፈባችሁ ያ እርሱ ዉስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እዉነት ከዉሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀፆች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነዉ። ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰዉ ይፁመዉ ። (አል _በቀራህ 185)
ወደ ሐዲስ ስንዞር ደግሞ ተከታዩ የነብዩ ﷺ ንግግር እናገኛለን ።
بني الإسلام على خمس:شهادة أن لا إله إلا الله وأن محمداً رسول الله، وإقام الصلاة، وإيتاء الزكاة، وصوم رمضان، وحج البيت من استطاع إليه سبيلاً»،
"እስልምና በአምስት ማእዘኖች ተገንብቷል። ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አለመኖሩን መመስከር እና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ መሆናቸዉ መመስከር ላይ፣ ሶላትን በመስገድ፣ዘካን በመስጠት ፣ ረመዷንን በመፆም እና በቤቱ ሐጅ በማድረግ
وفي حديث طلحة بن عبيد الله، أن رجلا سأل البي ﷺ فقال : يا رسول الله أخبرني عما فرض الله علي من الصيام ? قال شهر رمضان قال :هل علي غيره ? قال : لا أن تطع .
በጦልሐ ቢን ዑበይዱላህ ሐዲስ ላይ እንደተጠቀሰዉ ፦ አንድ ወደ ነብዬ ﷺ መጣና _ የአላህ መልእክተኛ ሆይ አላህ ግዴታ ያደረገዉን ነገር ንገሩኝ አለ። እርሳቸዉም
_የረመዷን ወር አሉት። ሌላስ አለብኝ ? አላቸዉ። የለብህም ፤ አንተ ካልከጀልክ በቀር። አሉት።
የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ በመሆኑ ላይ ሙስሊሞች ሁሉ ይስማማማሉ። የኢስላም አንዱ ማዕዘን በመሆኑም ላይ ልዩነት የለም። ይኸዉም ከዲን እንደሚቆጠር በተለምዶ የሚታወቅ (አል_ማዕሉም ቢደሩራ)በመሆኑ እርሱን ያስተባበለ ይከፍራል፤ ከሃዲም ይባላል።
የረመዷን ግዴታነት የተደነገገዉ ሰኞ ዕለት ከሻዕባን ወር ሁለት ቀን ቀርቶት ከሂጅራ በኋላ ሁለተኛዉ ዓመት ላይ ነዉ።
ይቀጥላል......✍️
=ፆም እና ቁርአን የቂያም ቀን ለባሪያዉ ምልጃ ይሆናሉ። ፆም እንድህ ይላል፦ ጌታዬ ሆይ በቀን ምግብ እና ስሜቶቹን ከለከልኩት ይላል። ቁርአን ደግሞ ጌታዬ ሆይ በሌሊት ከመተኛት አገድኩት። አማልደን ይላሉ። ምልጃቸዉም ተቀባይነት ያገኛል። አሕመድ በሶሒሕ ሰነድ ዘግበዉታል።
وعن أبي أمامة قال : أتيت رسول الله ﷺ فقلت: مرني بعمل يدخلني الجنة : قال عليك باصوم فإنه لا عدل له " ثم أتيت الثانية ، فقال : عليك باصيام ، رواه أحمد ، النسائي، والحاكم، وصححه.
ከአቢ ኡማማ እንደዘገበዉ የአላህ መልእክተኛ ጋር መጣሁና "ጀነት የሚያስገባኝን ስሬ ንገሩኝ አልኳቸዉ እርሳቸዉም "በፆም አደራ፣ እርሱ እኩያ የለዉም አሉኝ። ከዚያም ለሁለተኛ ጊዜ መጣሁና ጠየኳቸዉ "በፆም አደራ አሉኝ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና ሐኪም ዘግበዉታል። ሀኪም ሶሂህ አድርገዉታል።
وعن أبي سعيد الخدري رصي الله عنه : أن النبي ﷺ قال لايصوم عبد يوما في سبل الله إلا باعد الله بذلك اليوم النار عن وجهه " سبعن خريفا" رواه الجماعة إلا أبي داود.
አቢ ሰኢድ አል ኹድሪ «رضي الله عنه» በዘገቡት ዘገባ ነብዩ ﷺ እንድህ አሉ፦ አንድ ሰዉ በአላህ መንገድ ላይ እያለ አይፆምም በእለቱ አላህጨ ከእሳት ሰባ አመት ቢያርቀዉ እንጅ። "አቢ ዳዉድ ሲቀር ሁሉም ዘግበዉታል።"
وعن سهل بن سعد أن النبي ﷺ قال: إن للجنة بابا , يقال له الريان يقال يوم القيامة أين الصئمون ? فإذا دخل آخرهم أغلق ذلك الباب " رواه البخاري ومسلم"
ከሰህል ቢን ሰእድ «رضي الله عنه » እንደተዘገበዉ መልእክተኛዉ ﷺ እንድህ ይላሉ፦ ለጀነት በር አለዉ _ረያን ይባላል። ትንሳኤ ቀን እንድህ ይባላል ፆመኞች የታሉ? የፆመኞች መጨረሻዎቹ ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል" ቡዃሪና ሙስሊም ዘግበዉታል።
ይቀጥላል.......✍️
=በዚች ምድር ላይ ደግሞ የዉስጥ ደስታን የመሰለ ነገር የለም።
=