ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 858 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 565 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 858 名订阅者。

根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 329 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 858
订阅者
-824 小时
-437 天
-19730 天
帖子存档
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው። = t.me/https_Asselefya1
"ፍቅር ማለት በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው። = t.me/https_Asselefya1

🛑👉3 ኛ ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ጀ        መ                  ረ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በወንድም አብዱል መሊክ ጀ        መ                  ረ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በሸይኽ አወል  አቡ አማር ጀ        መ                  ረ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

🛑👉ፕሮግራማችን ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk https://t.me/+6HIGsnQmJ3UxZjZk

~የራሷን ሀላፊነት መሸከም ከተሳናት ሴት ጋር አትጣመር:: ለራሷ ያልሆነች ለአንተም ሆነ ለልጆችህ አትተርፍም:: በራስህ ብትጨክን እንኳ ለልጆችህ እዘን:: ~ t.me/https_Asselfya

➩ያአኽዋቲ ፊላህ ኢስማኡ👂👂

➩ፖስፖርት አስቸኳይ ቀጠሮ እንድያዝላችሁ ለምትፈልጉ እህታችንን አናግሯት
➩ፖስፖርት አስቸኳይ ቀጠሮ እንድያዝላችሁ ለምትፈልጉ እህታችንን አናግሯት

🔖ለረዥም ጊዜ ስራ ፈተው የተቀመጡ ብዙ ሴቶች አሉ። እስቲ ስራ እናስገባቸው። የምታውቁት ስራ ካለ ከታች ባለው አድራሻ ጠቁሙኝ። 👇👇👇 @Ibnu_turabb123 @Ibnu_turabb123

🛑👉የረመዷን ወር አቀባበል ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ። إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا እኔ ለአረሕማን ዝምታን  ተስያለሁ ! ከንግግር  ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች  መታቀብ ነዉ። የፆም ትሩፋቱ ፦ عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (قال الله عز وجل: كل عمل ابن آدم له إلا الصيام؛ فإنه لي وأنا أجزي به، والصيام جنّة، وإذا كان يوم صوم أحدكم فلا يرفث، ولا يصخب، فإن سابّه أحد أو قاتله فليقل: إني امرؤ صائم، والذي نفس محمد بيده لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، للصائم فرحتان يفرحهما: إذا أفطر فرح، وإذا لقي ربه فرح بصومه) رواه البخاري ومسلم. አቡ  ሑረይራ  እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ አላህ እንድህ አለ፦  ሁሉም የሰዉ ልጅ  ስራ ለርሱ ነዉ ፆም ሲቀር እርሱ ግን ለእኔ ነዉ። እኔም ነዉ በርሱ የምመነዳዉ። ፆም ጋሻ ነዉ።  የእያንዳዳችሁ የፆም ቀን ሲሆን የወሲብ ወሬ አታዉሩ፣  አትንጫጩ አትጃጃሉ፣አንድ ሰዉ ከተሳደበዉ ወይም ከተጋደለዉ ሁለት ጊዜ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል።  የሙሀመድ ነፍስ  በእጁ በሆነዉ ጌታ እምላለሁ፦ የፆመኛ አፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ የጣፈጠ ነዉ። ፆመኛ  ሁለት ደስታዎች አሉት፦ ሲያፈጥር በፊጥሩ ይደሰታል። ጌታዉንም ሲገናኝ በፆሙ  ይደሰታል። ورواية البخاري  .وأبي  داود " الصيام جنة، فإذا كان أمدكم صائما فلا يرفث ، ولا يجهل ، فإن امرؤ  قاتله، أو شاتمه  فليقل.إني صائم. مرتين،  والذي  نفس محمد بيده، لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، يترك طعمه وشرابه  وشهوته من أجلى. الصيام لي . وأنا أجزي به .ولحسنة بعشرة أمثالها ، በቡዃሪ በአቢ ዳዉድ ዘገባ ደግሞ እንድህ ተዘግቧል፣  ፆም ጋሻ ነዉ ከእናንተ መሀል አንዳችሁ ፆመኛ ብትሆኑ ብልግናን እንዳትሰሩ እንዳትናገሩም አንድ ሰዉ ቢጣላችሁ ወይም ቢሰድባችሁ "እኔ ፆመኛ ነኝ" በሉ ደጋግማችሁ በሉ “የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው እምላለሁ!  ከፆመኛ ሰዉ አፍ ዉስጥ የሚወጣዉ ሽታ ለአላህ ከሚስክ የበለጠ ነዉ። ምግቡን መጠጡን፣ ስሜቱን ለኔ ሲል ይተዋል። ፆም የእኔ ነዉ የምከፍለዉ እኔዉ ነኝ የአንድ በጎ ነገር ምትክ ክፍያዉ በአስር ነዉ። ይቀጥላል......✍️ = http://t.me/https_Asselefya1

ከሚያስደስትህና ከሚደሰትልህ ጋር ሁን! || t.me/https_Asselefya1

የሄደን መሸኜት እንጅ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም። አንዳዴ ስንለማመጣቸዉ ከነሱ ሌላ ሰዉ ያጣን ይመስላቸዋል ግን አንድ ቀን ዘወር ካልን ዘወር ብለን የምንቀር ። =

¶ سورة الإبراهيم للشيخ محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله =