💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 852 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 282,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 561 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 852 名订阅者。
根据 23 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.02%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 052 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 852
订阅者
-324 小时
-607 天
-19630 天
帖子存档
ወድድር ከራስ ጋር ሲሆን ደስ ይላል። እናም ዉድድራችን ከራሳችን ጋር ይሁን ከዛ ካለፈዉ ማንነታችን ጋር !
=
t.me/https_Asselefya1ቅድሚያ ለሙሽሮች
ለሁለቱ ጥንዶች
ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ
እያልኩኝ ልጀምር
ኒካ አስረዋል ዛሬ ያልሰማ ሰው ይስማ
የተፃፈው ጊዜ ደርሶ ያ ቀጠሮ
አመት ሁለት አመት ትንሽ ተፎግሮ
አየናት በደስታ ፋፊ ተሞሽራ
እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስብሎናል
ሙሽራው ፈርሞ ሚስቱን ተረክቧል
ትዳርህ ያማረ ይሁን የሚያስቀና
በኢስላም ያበበ በተውሂድ በሱና
ጎጇችሁን ገንቡ በጥበብ በሂክማ
በትግስት ያዛት ሴት ልጅ ናት ደካማ
ከጎን አጥንትህ ነው ተፈጥሮዋ ስማ
በበሏ ትደሰት ትኩራ ሙሽሪት
አንቺመም ሷሊህ ሆነሽ ባልሽን አክብረሽ
አንደየ ሲጠራሽ 3 ጊዜ አቤት እያልሽ
ሲገባ ወደ ቤት በሳቅ በፈገግታ
ሲወጣም ሸኝተሽ በልዩ ትዝታ
ተንከባክበሽ ያዢው ሳትሰለቺ ላፍታ
ምክሬን ከተቀበልሽ ከዚያም ከተገበርሽ
ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቡ ላይ ነግሰሽ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ
የሱናዋ ጀግና ፋጡም ልታገባ፣
ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣
የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣
በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣
እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ
ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ
አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ
እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ
ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ
ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣
ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣
ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣
መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣
ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣
ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣
አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሳካልሽ፣
ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣
ስንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣
አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣
አኺራን አስታውሰው ዱኒያን ዘንግተዋል፣
እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣
ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣
በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣
የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣
ፋጡማዬ ዉዷ በጣም ነዉ የምንወድሽ
እምናይሽ ያድርገን ሁሌ ተደስተሽ
በሀቢቢ ሱና ቀጥ ብለሽ ተጉዘሽ
ለዉድ እህቶችሽ ምርጥ አርአያ አርጎሽ
እምናይሽ ያርገን ሷሊህ ልጆች ወልደሽ
«መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እህቶችሽ 🌹🌸»
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedኑ ሰርግ እንብላ ሴቶች በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ላይ ጀምሯል ፈጠን ብላችሁ ድረሱ🤝 አህሌን
Repost from የ አቡ ረይስ "ደርሶች" ብቻ
مُذكِّرةٌ في أحكامِ الصِّيامِ
- #ሙዘኪረቱን_ፊ_አሕካሚ_ሲያም
- የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ አልወሷቢ
|| በ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/durus_abu_reyyis/362
https://t.me/durus_abu_reyyis/362
Repost from مكتبة السنة - መክተበቱ ሱንና
بسم الله الرحمن الرحيم
መክተበቱ ሱንና - مكتبة السنة
የተለያዩ የሳውዲ፣ በይሩት፣ ኩዌት፣ ግብፅ.. ጠብዐ ኪታቦችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
የቴሌግራም ቻነል:- t.me/Mektebetu_Sunnah
ለማዘዝ
🌐 - t.me/K_first_tewhid
☎️ - 0948927108
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣🖱 የሙሓደራ ፕሮግራም 🖱📣
🛜 ለኢሞ ተጠቃሚዎች በሙሉ! እነሆ የፊታችን [ ሰኞ ] ደማቅና በአይነቱ ለየት ያለ የሙሐደራ ድግስ ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል።
▫️ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
1⃣ ኢብኑ ሙነወር
〰〰〰〰〰〰〰
☑️ ርዕስ : አሏህ ከዐርሽ በላይ ነው
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
2⃣🎙 ኡስታዝ አቡል ዓባስ
〰〰〰〰〰〰
☑️ ርዕስ : ጭፍን ተከታይነት ያለው አደጋ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
👁🗨 ፕሮግራሙ በአቡ ረያን እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል።
💳 ሌሎችም የሱና ወንድሞች እና ኡስታዞች ይገኙበታል።
🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:-
🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ
🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️
(ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣
🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link
📟 ምናልባት ሊንኩ ቴሌግራም እያላቹህ አላስገባቹህ ካለ ሊንኩን ኮፒ አድርጉና ኢሞ ላይ ለሌላ አካል ሸር በማድረግ ከዚያም ያንኑ በመጫን ሞክሩት ያስገባል ኢንሻ አሏህ።
🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️
https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link
¶
ከእውነተኛ ፍቅር ምልክቶች ውስጥ አንዱ ለሚወዱት ሰው ብለው የራስን ድክመቶችና ነውሮች መቀየር ወይም ለመቀየር ጥረት ማድረግ ነው!
=
t.me/https_Asselefya1በመጨረሻም
አንድ ወንድ መጥቶ ልብሺንም አይንሽንም ይሰርቅሻል! ከዛ አዲስ ሂወት ትቀጥያለሽ ¡
=Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"እራስ ሳይጠና ጉተና መነቃቀሱ ፈተና!"
~
አሁን ይሄ ሳይሞቅ ፈላ "ው ር - ጋ ጥ" ቢባል የሚከፋችሁ ትኖራላችሁ። ይሁና! ግን እንዴት ነው የሚሰራው?! እንዴት ነው የሚያደርገው? ራሱን ምን አድርጎ ነው የሚያስበው? እንዴት ነው የሚበጣጠስብን? ምስኪን! ወላሂ እንዲህ አይነቱን የጥጃ ቀን ~ ዳ ም መድረክ የሚሰጡ ሰዎች ናቸው በጠዋቱ ያመከኑት። ተው ለማይሆኑ ሰዎች መድረክ እየሰጣችሁ ሞኝ አንጋሽ አትሁኑ። እነዚህ አጥፍቶ ጠፊ ናቸው። ﻍሩር በጣም መጥፎ ነገር ነው። አስክሮ ሲያበቃ ገደል እየከተታቸው ነው።
የኹጥባ አካሄዶች ላይ ካሉ ክፍተቶች በላይ በነዚህ ወጠ ~ ጤዎች የሚደርሰው ጥፋት የከፋ ነው። ሺርክና ቢድዐ አይጎረብጣቸውም። በየደረሱበት ደዕዋ ገምጋሚ ናቸው። ለራሳቸው ሳይማሩ የደዕዋ ስልጠና መስጠት ይፈልጋሉ። በራሳቸው የቃላት ኳኳታ ተደፍነዋል። ኃላፊነት የጎደላቸው የሚዲያ ሰዎች መድረክ ይሰጧቸዋል። በቲቪ መስኮት ላይ ያየውን ሁሉ የሚሰቅል እ^ብ *ድ አንጋሽ መንጋ ያጨበጭብላቸዋል። ተያይዞ መዝቀጥ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ:
~
1 - ባለ ኒቃቧ ዶ/ር ዛኪራ ተባረክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች።
ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እለት የተመረቀችው እህታችን በሶስት ዘርፍ ተሸላሚ ሆናለች።
* ከሁሉም የህክምና ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች።
* ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች።
* ከሁሉም ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች።
2 - ሌላኛዋ እህታችን ዶ/ር ረሕማ አንሷር ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜዲስን የተመረቀች ሲሆን ከአጠቃላይ ተማሪዎች 3ኛ ከሴቶች ሁለተኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆናለች።
3 - ሌላኛዋ እህታችን ኸውለት ከOther health (radiology) ከሴቶች 3ኛ በመውጣት ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አንዷ ናት!
ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለቤተሰባችሁም፣ ለወገናችሁም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁም።
ምንጭ፦ https://t.me/Arbaminchuniversitymuslimstudent
=
በየአካባቢው፣ በየ ተቋማቱ ያላችሁ ሌሎችም ተማሪዎች ትምህርቱ ላይ እስካላችሁ ድረስ ከልብ አድምታችሁ ተማሩ፣ በቂ ጥረት አድርጉ። የናንተ ውጤት ከናንተ አልፎ ለሌላውም ኩራት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
.ተከታተላት.....!!
ወንድ ሆነህ ተገኝ በሞራልህ እደግ፡
ከተኩላ መንጋ እህትህ ታደግ....፡
ሸረኛ ምቀኛ እንዳያታልላት፡
ዝንብ እንዳያርፍባት አሞራ እንዳይበላት፡
ለእህትህ ወንድም ሁን በል ተከታተላት፡
በአንድ ከተማ ላይ የምትኖር አስተዋይ ሷሊሕ እናት ነበረች። ልጆቿን በተርቢያ በማሳደግ ትታወቃለች።
ሴት ልጇ ከቤት ስትወጣ ለወንድሟ «ተከተላት! ከእህትህ ጋር ሂድ። ሴት ልጅ መንገድ የሚያሰፋላትና የሚጠብቃት ወንድ ልጅ ከሌለ ልክ በተኩላዎች መሐል እንዳለች በግ ነች። ደካማው ተኩላም ይዳፈራታል!» ትለዋለች።
ምንጭ:-
[ዑዩኑል አኽባር ሊብን ቁተይባህ 4/107)]http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18 ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት 3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ።
📗 الوصايا لمن أدرك رمضان
ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች
🎙 በወንድም አቡ ኡሰይሚን
👉ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !
t.me/MohamedAliEdris
t.me/MohamedAliEdris
