💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 852 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 282 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 561 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 852 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -196، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.02%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
ወድድር ከራስ ጋር ሲሆን ደስ ይላል። እናም ዉድድራችን ከራሳችን ጋር ይሁን ከዛ ካለፈዉ ማንነታችን ጋር !
=
t.me/https_Asselefya1የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣
በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣
እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ
ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ
አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ
እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ
ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ
ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣
ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣
ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣
መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣
ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣
ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣
አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሳካልሽ፣
ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣
ስንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣
አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣
አኺራን አስታውሰው ዱኒያን ዘንግተዋል፣
እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣
ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣
በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣
የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣
ፋጡማዬ ዉዷ በጣም ነዉ የምንወድሽ
እምናይሽ ያድርገን ሁሌ ተደስተሽ
በሀቢቢ ሱና ቀጥ ብለሽ ተጉዘሽ
ለዉድ እህቶችሽ ምርጥ አርአያ አርጎሽ
እምናይሽ ያርገን ሷሊህ ልጆች ወልደሽ
«መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እህቶችሽ 🌹🌸»
=
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maedከእውነተኛ ፍቅር ምልክቶች ውስጥ አንዱ ለሚወዱት ሰው ብለው የራስን ድክመቶችና ነውሮች መቀየር ወይም ለመቀየር ጥረት ማድረግ ነው!
=
t.me/https_Asselefya1አንድ ወንድ መጥቶ ልብሺንም አይንሽንም ይሰርቅሻል! ከዛ አዲስ ሂወት ትቀጥያለሽ ¡
=[ዑዩኑል አኽባር ሊብን ቁተይባህ 4/107)]http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
