uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 854 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 565-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 854 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -197 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.03% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.06% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 329 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 840 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 854
Obunachilar
-824 soatlar
-437 kun
-19730 kun
Postlar arxiv
ወድድር ከራስ ጋር ሲሆን ደስ ይላል። እናም ዉድድራችን ከራሳችን ጋር ይሁን ከዛ ካለፈዉ ማንነታችን ጋር ! = t.me/https_Asselefya1

ይቀጥላል ለሙሽሪት የተገጠሙ ናቸዉ አንብቡ እና ተጠቀሙ እንጠቀም ማለቴ 🙌

ቅድሚያ ለሙሽሮች ለሁለቱ ጥንዶች ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ እያልኩኝ ልጀምር ኒካ አስረዋል ዛሬ ያልሰማ ሰው ይስማ የተፃፈው ጊዜ ደርሶ ያ ቀጠሮ አመት ሁለት አመት ትንሽ ተፎግሮ አየናት  በደስታ  ፋፊ ተሞሽራ እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስብሎናል ሙሽራው ፈርሞ ሚስቱን ተረክቧል ትዳርህ ያማረ ይሁን የሚያስቀና በኢስላም ያበበ በተውሂድ በሱና ጎጇችሁን ገንቡ በጥበብ በሂክማ በትግስት ያዛት ሴት ልጅ ናት ደካማ ከጎን አጥንትህ ነው ተፈጥሮዋ ስማ በበሏ ትደሰት ትኩራ ሙሽሪት አንቺመም ሷሊህ ሆነሽ ባልሽን አክብረሽ አንደየ ሲጠራሽ 3 ጊዜ አቤት እያልሽ ሲገባ ወደ ቤት  በሳቅ በፈገግታ ሲወጣም ሸኝተሽ በልዩ ትዝታ ተንከባክበሽ ያዢው ሳትሰለቺ ላፍታ ምክሬን ከተቀበልሽ ከዚያም ከተገበርሽ ሁሌም ትኖሪያለሽ በልቡ ላይ ነግሰሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

እንኳን ደስ ያለሽ ፋፊያችን 🌹🌹🌸🌸

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ የሱናዋ ጀግና ፋጡም ልታገባ፣ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣ የሱናዋ እህቴ በጣ
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ የሱናዋ ጀግና ፋጡም ልታገባ፣ ለዚህ ላደረሳት ምስጋና ይገባ፣ የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች፣ በፆም በዱዐዋ እዚህ ቀን ደርሳለች፣ እሷም ተቆጥባ ፈጣሪዋን ፈርታ ሀላሏ ሲመጣ ዛሬ ስትረታ አነባች ቆንጆዋ በደስታ ተረታ እሰይ የኔ ጀግና እኳን ለዚህ በቃሽ ፈጣሪሽን ፈርተሽ በቃሽ ለትዛዝሽ ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ፣ ተቅይ አቢድ ሷልህ ሀፊዝ ልጅ ወፍቆሽ፣ ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ለግሶሽ፣ መልካም ሀላል እርዚቅ ጀሊሉ ወፍቆሽ፣ ተዉሂድ ሱና እሚሉ ጀግና ልጆች ወልደሽ፣ ለቢድአ ለሽርክ ሰይፍ እሚሆኑልሽ፣ አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሳካልሽ፣ ቤትሽን በደስታ አሏህ ያስውብልሽ፣ ስንዪች ፍቅራቸው እጅጉን ያስቀናል፣ አንተ ትብስ አንች ሁሊም ይባባላል፣ አኺራን አስታውሰው ዱኒያን ዘንግተዋል፣ እቤታቸው ተዉሂድ ሁሊም ይዘመራል፣ ልጅም በተርቢያ ተኮትኩቶ ያድጋል፣ በትንሽ መብቃቃት አምነው ተግበረዋል፣ የኢማን ጥፍጥና በልባቸው ገብቷል፣ ፋጡማዬ ዉዷ በጣም ነዉ የምንወድሽ እምናይሽ ያድርገን ሁሌ ተደስተሽ በሀቢቢ ሱና ቀጥ ብለሽ ተጉዘሽ ለዉድ እህቶችሽ ምርጥ አርአያ አርጎሽ እምናይሽ ያርገን ሷሊህ ልጆች ወልደሽ «መልካም የትዳር ዘመን እንመኝልሻለን «የኢብኑ ተይሚያ»  ጀመአ  እህቶችሽ 🌹🌸» = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

ጀመሮ ድምቅ ብሎ ሰርጉ ኑ 🌸🌸 ኖ መቅናት ህእ
ጀመሮ ድምቅ ብሎ ሰርጉ ኑ 🌸🌸 ኖ መቅናት ህእ

ኑ ሰርግ እንብላ ሴቶች በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ላይ ጀምሯል ፈጠን ብላችሁ ድረሱ🤝 አህሌን
ኑ ሰርግ እንብላ ሴቶች በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ላይ ጀምሯል ፈጠን ብላችሁ ድረሱ🤝 አህሌን

ስለ ጓደኛ ልፀፍ ከጃጅሎኝ ልፃፍ እንደ ምን ትላላችሁ ጋይስ !?

Repost from ፈዋኢድ
السلام عليكم خلاصة تعظيم العلم ደርስ ከምሽቱ 3:10 ይኖረናል

مُذكِّرةٌ في أحكامِ الصِّيامِ - #ሙዘኪረቱን_ፊ_አሕካሚ_ሲያም - የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲል ወሃብ አልወሷቢ || በ አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/durus_abu_reyyis/362 https://t.me/durus_abu_reyyis/362

بسم الله الرحمن الرحيم መክተበቱ ሱንና - مكتبة السنة የተለያዩ የሳውዲ፣ በይሩት፣ ኩዌት፣ ግብፅ.. ጠብዐ ኪታቦችን እኛ ጋር ያገኛሉ። የቴሌግራም ቻነል:- t.me/Mektebetu
بسم الله الرحمن الرحيم መክተበቱ ሱንና - مكتبة السنة የተለያዩ የሳውዲ፣ በይሩት፣ ኩዌት፣ ግብፅ.. ጠብዐ ኪታቦችን እኛ ጋር ያገኛሉ። የቴሌግራም ቻነል:- t.me/Mektebetu_Sunnah ለማዘዝ 🌐 - t.me/K_first_tewhid ☎️ - 0948927108

📣🖱 የሙሓደራ ፕሮግራም 🖱📣 🛜 ለኢሞ ተጠቃሚዎች በሙሉ! እነሆ የፊታችን [ ሰኞ ] ደማቅና በአይነቱ ለየት ያለ የሙሐደራ ድግስ ተዘጋጅቶ እየጠበቃቹህ ይገኛል። ▫️ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 1⃣ ኢብኑ ሙነወር      〰〰〰〰〰〰〰 ☑️ ርዕስ : አሏህ ከዐርሽ በላይ ነው 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 2⃣🎙 ኡስታዝ አቡል ዓባስ      〰〰〰〰〰〰 ☑️ ርዕስ : ጭፍን ተከታይነት ያለው አደጋ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 👁‍🗨 ፕሮግራሙ በአቡ ረያን እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል። 💳 ሌሎችም የሱና ወንድሞች እና ኡስታዞች ይገኙበታል። 🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:- 🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link 📟 ምናልባት ሊንኩ ቴሌግራም እያላቹህ አላስገባቹህ ካለ ሊንኩን ኮፒ አድርጉና ኢሞ ላይ ለሌላ አካል ሸር በማድረግ ከዚያም ያንኑ በመጫን ሞክሩት ያስገባል ኢንሻ አሏህ። 🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link

ከእውነተኛ ፍቅር ምልክቶች ውስጥ አንዱ ለሚወዱት ሰው ብለው የራስን ድክመቶችና ነውሮች መቀየር ወይም ለመቀየር ጥረት ማድረግ ነው! = t.me/https_Asselefya1

በመጨረሻም አንድ ወንድ መጥቶ ልብሺንም አይንሽንም ይሰርቅሻል! ከዛ አዲስ ሂወት ትቀጥያለሽ ¡ =

አረ ምኑ መጣብን ደግሞ እንደት ነዉ የሚያደርገዉ በረቢ አይ ሚድያ ስንቱን ያሳየናል 🙌

"እራስ ሳይጠና ጉተና መነቃቀሱ ፈተና!" ~ አሁን ይሄ ሳይሞቅ ፈላ "ው ር - ጋ ጥ" ቢባል የሚከፋችሁ ትኖራላችሁ። ይሁና! ግን እንዴት ነው የሚሰራው?! እንዴት ነው የሚያደርገው? ራሱን ምን አድርጎ ነው የሚያስበው? እንዴት ነው የሚበጣጠስብን? ምስኪን! ወላሂ እንዲህ አይነቱን የጥጃ ቀን ~ ዳ ም መድረክ የሚሰጡ ሰዎች ናቸው በጠዋቱ ያመከኑት። ተው ለማይሆኑ ሰዎች መድረክ እየሰጣችሁ ሞኝ አንጋሽ አትሁኑ። እነዚህ አጥፍቶ ጠፊ ናቸው። ﻍሩር በጣም መጥፎ ነገር ነው። አስክሮ ሲያበቃ ገደል እየከተታቸው ነው። የኹጥባ አካሄዶች ላይ ካሉ ክፍተቶች በላይ በነዚህ ወጠ ~ ጤዎች የሚደርሰው ጥፋት የከፋ ነው። ሺርክና ቢድዐ አይጎረብጣቸውም። በየደረሱበት ደዕዋ ገምጋሚ ናቸው። ለራሳቸው ሳይማሩ የደዕዋ ስልጠና መስጠት ይፈልጋሉ። በራሳቸው የቃላት ኳኳታ ተደፍነዋል። ኃላፊነት የጎደላቸው የሚዲያ ሰዎች መድረክ ይሰጧቸዋል። በቲቪ መስኮት ላይ ያየውን ሁሉ የሚሰቅል እ^ብ *ድ አንጋሽ መንጋ ያጨበጭብላቸዋል። ተያይዞ መዝቀጥ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ለዛ ማነዉ የትምህርት ሚንስተር ተብዬ ሼር አድርጉለት

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ: ~ 1 - ባለ ኒቃቧ ዶ/ር ዛኪራ ተባረክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እ
ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ: ~ 1 - ባለ ኒቃቧ ዶ/ር ዛኪራ ተባረክ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች። ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ በሜዲስን 3.87 አምጥታ በዛሬው እለት የተመረቀችው እህታችን በሶስት ዘርፍ ተሸላሚ ሆናለች። * ከሁሉም የህክምና ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች። * ከሁሉም ሴቶች አንደኛ ወጥታ ተሸልማለች። * ከሁሉም ተማሪዎች አንደኛ ወጥታ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች። 2 - ሌላኛዋ እህታችን ዶ/ር ረሕማ አንሷር ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜዲስን የተመረቀች ሲሆን ከአጠቃላይ ተማሪዎች 3ኛ ከሴቶች ሁለተኛ በመውጣት ተሸላሚ ሆናለች። 3 - ሌላኛዋ እህታችን ኸውለት ከOther health (radiology) ከሴቶች 3ኛ በመውጣት ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አንዷ ናት! ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ! አላህ ከራሳችሁ አልፋችሁ ለቤተሰባችሁም፣ ለወገናችሁም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁም። ምንጭ፦ https://t.me/Arbaminchuniversitymuslimstudent = በየአካባቢው፣ በየ ተቋማቱ ያላችሁ ሌሎችም ተማሪዎች ትምህርቱ ላይ እስካላችሁ ድረስ ከልብ አድምታችሁ ተማሩ፣ በቂ ጥረት አድርጉ። የናንተ ውጤት ከናንተ አልፎ ለሌላውም ኩራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

.ተከታተላት.....!! ወንድ ሆነህ ተገኝ በሞራልህ እደግ፡ ከተኩላ መንጋ እህትህ ታደግ....፡  ሸረኛ ምቀኛ እንዳያታልላት፡ ዝንብ እንዳያርፍባት አሞራ እንዳይበላት፡ ለእህትህ ወንድም ሁን በል ተከታተላት፡ በአንድ ከተማ ላይ የምትኖር አስተዋይ ሷሊሕ እናት ነበረች። ልጆቿን በተርቢያ በማሳደግ ትታወቃለች። ሴት ልጇ ከቤት ስትወጣ ለወንድሟ «ተከተላት! ከእህትህ ጋር ሂድ። ሴት ልጅ መንገድ የሚያሰፋላትና የሚጠብቃት ወንድ ልጅ ከሌለ ልክ በተኩላዎች መሐል እንዳለች በግ ነች። ደካማው ተኩላም ይዳፈራታል!» ትለዋለች። ምንጭ:- 
[ዑዩኑል አኽባር ሊብን ቁተይባህ 4/107)]
http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18 ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት 3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ። 📗 الوصايا لمن أدرك رمضان ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች 🎙 በወንድም አ
📌 የረመዷን መምጣት ታሳቢ በማድረግ ነገ ሰኞ የካቲት 18  ከምሽቱ በቀጥታ ስርጭት  3:00 ላይ ሙሀዶራ ይኖራል ። 📗 الوصايا لمن أدرك رمضان ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች 🎙 በወንድም አቡ ኡሰይሚን 👉ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ !    t.me/MohamedAliEdris   t.me/MohamedAliEdris