💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 858 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 286,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 565 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 858 名订阅者。
根据 24 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -197,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.03%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 329 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 858
订阅者
-824 小时
-437 天
-19730 天
帖子存档
🔖ረመዷንን አስመልክቶ 2ቱ ብርቅዬ ኡስታዞቻችን የሰጧቸዉ ትምህርት ከታች ባለዉ ሊንክ ያገኛሉ 👇👇
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇊⇊⇊⇊
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14287
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14287
🎙ኡስታዝ አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
⇓⇓⇓⇓⇓⇓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10084
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10084
=
• ኢላሂ…!በተውከኝ ቦታ ላይ ሁሌም እንድገኝ፤
ካሳደክግኝ ቦታ ላይ እንዳልጠፋ የዘወትር እገዛህን እሻለሁ፡፡ደክሜ ለሌሎችም መድከም ሰበብ እንዳልሆን እርዳኝ፡፡ከዓላማ የሚያሰናክሉ፤ ከራዕይ የሚንቅሉ የዚህ ዘመን ፈተናዎችን አልፌ እየወደቅሁ እየተነሳሁም ቢሆን ከዉዴታህ ጉያ የምድርስ አድርገኝ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
5 ነገሮችን ጠብቂ!
1_
ጤናሽን
2_ደስታሺን
3_ማንነትሽ
4-ነፃነትሽን
5_ግብ እና ህልምሺን
=
t.me/https_Asselefya1🛑👉የረመዷን ወር ቱርፋቶች እና በርሱ ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳ፦
وعن أبي هريرة قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم " من صام رمضان إمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه " رواه أحمد وأصحاب السنن.
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦
ረመዷንን ያመነና የተሳሰበ ሲሆን የፆመ ሰዉ ያስቀደመዉን ወንጀል ይማራል። አህመድ እና አስሃቡ ሱነን ዘግበዉታል።
🛑👉 በረመዷን የማፍጠር አደገኚነት ፦
عن ابن عباس رضي الله عنهما : أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: عرى الإسلام، وقواعد الدين ثلاثة .عليهن أسس الإسلام ، من ترك واحدة منهن، فهو بها كافر حلال الدم " شهادة ان لا إله إلا الله,والصلاة المكتوبة. وصوم رمضان . " رواه أبو يعلى ، والديلمي. وصححه الذهبي "
ከኢብኑ ዓባስ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ብለዋል፦ የዲን መሠረቶች ሶስት ናቸዉ። የኢስላም ምሶሶዎች የቆሙት በርሱ ላይ ነዉ። ከነርሱ መሃል አንዱን የካደ ሆኖ የተወ ሰዉ ካፊር ነዉ። ደሙም ሀላል ነዉ። ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መመስከር፣ የግደታ ሶላቶች እና ረመዷንን መፆም። አቡ የዕላ እና ደይለሚይ ዘግበዉታል። ዘሐቢይ ሶሒህ አድርገዉታል ።
وعن أبي هريرة، أن النبي صلى الله عليه وسلم قال : "من أفطر يوما من رمضان ، في غير رخصة رخصهاالله له لم يقض عنه صيام الدهر كله ، وإن صامه " رواه أبو داود ، وابن ماجه ، والترمذي، وقال البخاري: ويذكر عن أبي هريرة رفعه ، وبه قال ابن مسعود
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ የአላህ ነብይ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ በረመዷን ዉስጥ አንድ ቀን አላህ ካግራራባቸዉ ፍቃዶች ዉጭ በሆነ ሁኔታ ያፈጠረ (የፈታ) ሰዉ ዓመቱን በሙሉ ቢፆም እንኳን እዳዉን አይከፍልለትም። አቡ ዳዉድ ፣ ኢብኑ ማጀህ፣ እና ቲርሚዚይ ዘግበዉታል። ቡዃሪም፦ አቡ ሑረይራ ወደ ነብዩ ﷺ ሰነዱን ከፍ አድርገዉ እንደዘገቡት፦ ከረመዷን አንድ ቀን ያለ ምክንያት እና ያለ ህመም ያፈጠረ ሰዉ ዓመቱን ሁሉ ቢፆም እንኳን አያቻችልለትም። ይህንኑም ኢብኑ መስዑድ ተናግረዋል።
ዘሀቢይ እንድህ ይላሉ፦ የረመዷንን ፆም ያለ ህመም የተወዉ ሰዉ ከዝሙት ሰሪ እና ከአልኮል አዘዉታሪ የበለጠ ክፉ መሆኑ ሙእሚኖች ጋር የፀደቀ ሀሳብ ነዉ። እንደዉም በሙስሊምነቱ ላይ ይጠራጠራሉ። ዚንድቅ_ክህደት በልቡ የደበቀ አስመሳይ እና ልቅ ሰዉ ነዉ ብለዉም ይጠረጥሩታል።
ይቀጥላል .....✍️
=
https://t.me/https_Asselefya1➭ከሰው አትጠብቅ.....!
ሁሉም ሰው ምትሰጠውን ያክል አይመልስልህም። ምትወደውን ያክል አይወድህም። ምትጨነቅለትን ያክል አይጨነቅልህም! ስለዚህ ከሰው ምንንም አጠብቁ። ብትቸሉ እናንተ መልካምን ዋሉ ካለምንም አፀፋዊ ምላሺ
•• بلوغ رمضان نعمة كبيرة
❍ قال العلامة ابن عثيمين رَحِمهُ الله :
بُلوغُ رمضان نِعمةٌ كبيرة على من بَلَغهُ وقَامَ بحَقه بالرِّجوع إلى ربه من مَعصِيتهِ إلى طاعتِه ومنَ الْغَفْلةِ عنه إلى ذِكْرِهِ؛ ومِنَ الْبُعْدِ عنهُ إلى الإِنَابةِ إِلَيْه .
⤶ مجالس شهر رمضان (١٣)
=
ስለ ጓደኛ ጥሩ ትዉስታ ግቡ እና አድምጡት ብዙ ትጠቀማላችሁ
⇣⇣⇣⇣⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10082
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10082
🔖 ጓደኛ፦ ለምን እንድህ አደረክ ብሎ ሊወቅስ ይችላል እንጅ ለምን እንድህ አደረክ ብሎ ሊመክር ይችላል እንጅ ( አይቀጣም አይበቀልም።
=
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነዉ!
ሚስት በባሏ ተናደደችና የምፈልገዉን ይዘህ ከቤት ዉጣ አለችዉ። የሱ ምላሽ እንድህ ነበር፦ ባልም የሚስቱ እጅ ይዞ ሀያ... ነበር ያላት ህእ! ምክንያቱም የሚፈልገዉ እሷን ነዉ። እሷም እኔን የምትፈልግ ብላ ፈገግ አለች ንደቱ እረሳችዉ ! የሚስትህ ንደት በቀላሉ ማጥፋት እና የቤትህ ሰላም መመለስ ትችላለህ Bro ጥሩ ዘዴ ተጠቀም ብቻ !
=
«ሚዛናዊቷ ሴት ፦
ልክ ከአንተ መለየት ማትችል እስኪመስልህ ድረስ ትወድሃለች ስትተውህ ደግሞ አንድም ቀን ወዳህ እንዳልነበር እንዲሰማህ አድርጋህ ትሄዳለች !»
||
t.me/https_Asselefya1ሴት ከወደደችህ ብዙ ትታገሳለች ! ነገር ግን ዋጋዋ አላቅ ብለቅ ብትንቀባረር አንድ ቀን ከነ መፈጠርህ ረስታህ ትሄዳለች ! ያኔ ግን ብዘል ብትፈርጥ እሷ ግድም የላት በግልባጭ መሳቂያ የምታደርግህ !
ምን ማለቴ ነዉ የምትወድህ ሴት ከአጠገብህ ከመራቋ በፊት ዋጋዋ እወቅ ተረዳት! ከሄደች በኋላ መቆጨቱ አይጠቅምም እሷ እረስታሀለች !
=
t.me/https_Asselefya1አዲስ ወሳኝ ሙሀዶራ‼️
---------------------
«የአክፍሮት ሐይሎች ዘመቻ»
---------------------------
👉አደራ በደንብ ይደመጥና ሸር ይደረግ ጉዳዩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።
👉ብዙወችቻችን እንደ ቀላል እያየነው ህዝባችን በጠላት እየተበላ ነው በተለይ የቀድሞው ደቡብ ክልል አብዛኛው ቦታ በሚሽነሪወችና በመንግስት ድጋፍም ጭምር ታግዞ እስልምናን ለማጥፋት ሰፊ በጀት ተመድቦ እየተሰራበት ነው እንንቃ!!
⭕️►በሸዕባን 22 /1446 ھ በወንድም ኑረዲን ቻናል የተደረገ ወሳኝ ማስታወሻ ይደመጥና ይሰራጭ ሐያ....!!
🎙ዑስታዝ አብደ-ናስር መሩር ሀፊዞሁሏህ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
🛑👉የረመዷን ወር ቱርፋቶች እና በርሱ ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳ ፦
عن أبي هريرة ان النبي ﷺ قال لما حضر رمضان " قد جاءكم شهر مبارك .افترض الله عليكم صيامه . تفتح فيه أبواب الحنه . وتغلق فيه أبواب الجحيم .وتغل فيه الشياطين . فيه ليلة خير من ألف شهر من حرم خيروها فقد حرم .( رواه أحمد .النسائي، ولبيهقي .)
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ ነብዩﷺ ረመዷን የገባ ቀን እንድህ አሉ፦
መፆሙ ግዴታ የሆነባችሁ የተባረከ ወር መጣላችሁ። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ፣ የጀሀነብ ደጃፎች ይዘጋሉ፣ ሰይጣኖችም ይታሰራሉ። ከአንድ ሺህ ወራት በላጭ የሆነች ሌሊት በዉስጡ አለ። የርሷንም መልካም ነገር ያጣ በእርግጥም የተነፈገ ሰዉ ነዉ። አህመድ፣ ነሳዒይ እና በይሐቂይ ዘግበዉታል።
وعن عرفجة قال : كنت عند عتبة بن فرقد وهو يحدث عن رمضان قال فدخل علينا رجل من أصحاب محمد ﷺ فلما رآه عتبه هابه .فسكت .قال فحدث عن رمضان قال : سمعت رسول اللهﷺ يقول في رمضان " تغلق أبواب النار وتفتح أبواب الجنه ، وتصفد فيه الشياطين . قال وينادي فيه ملك .يا باغي الخير أبشر .يا باغي الشر أقصر ، حتى ينقضي رمضان ، {رواه أحمد . والنسائي وسنده جيد}
ከዐርፈጃ እንደተዘገበዉ፦ ዑትባ ቢን ፉርቁድ ስለረመዷን እየተናገሩ ሳለ አብሬያቸዉ ነበርኩ። እንድህም አሉ፦ ከሙሐመድ ባልደረቦች መሀከል የሆነ ሰዉ ወደ ወደ እኛ ገባ። ዑትባም ፈራዉና ዝም አለ። ከዚያም ስለረመዷን ማዉራት ጀመረ። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ሲሉ ሰማሁኝ አለ፦ የእሳት ደጃፎች ይዘጋሉ። የጀነት ደጃፎች ይከፈታሉ። ሰይጣኖችም ይታሰራሉ።
እንድህም ብለዋል፦ በርሱ ዉስጥ ይጣራል፤ መልካም ፈላጊ ሆይ አይዞህ(አብሽር) ክፋት ፈላጊ ሆይ ተከልከል! ይላል። ረመዷን እስኪወጣ ድረስ። አህመድ ነሳኢይ ዘግበዉታል። ሰነዱም መልካም ነዉ።
وعن أبي هريرة أن النبي ﷺ قال : والصلوات الخمس، والجمعة إلى الجمعة ، ورمضان إلى رمضان مكفرات لما بينهن. إذا اجتنبت الكبائر ، رواه مسلم
ከአቡ ሑረይራ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል፦ አምስቱ ሶላቶች፣ ከጁሙዐ እስከ ጁሙዐ፣ ከረመዷን እስከ ረመዷን ከባባድ ወንጀሎች እስከተጠነቀቁ ድረስ በመሀል ያለዉን ሁሉ ያስምራል። ሙስሊም ዘግበዉታል።
وعن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه ان النبي ﷺ قال ، من صام رمضان وعرفه حدوده . وتحفظ مما كان ينبغي ان يتحفظ منه كفر ما قبله ، (رواه أحمد . والبيهقي ، بسند جيد )
ከአቡ ሰዒድ አል ኹድሪይ እንደተዘገበዉ፦ የአላህ መልእክተኛﷺ እንድህ ይላሉ፦ ረመዷንን የፆመ፣ ድንበሩን ያወቀ ሊጠነቀቅ ከሚገባዉ የተጠነቀቀ ያስቀደመዉ ወንጀል ይታበስለታል። (አህመድ በይሐቂይ በመልካም ሰነድ ዘግበዉታል።)
ይቀጥላል.......✍
=
https://t.me/https_Asselefya1Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ጓደኛ ብዙ አይነት ነው
እንደ አየር የሆነ አለ
👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶
እንደ ምግብ የሚሆን አለ
👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷
እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ
👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸
እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ
ልትርቀው የሚገባ
