ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 140 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 041,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 391

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 140 名订阅者。

根据 30 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -79,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.20% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 140 次浏览,首日通常累积 1 160 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

凭借高频更新(最新数据采集于 31 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 140
订阅者
-824 小时
-437
-7930
帖子存档
እውነት እላችኋለሁ፣ ደካማ ሴት አልወድም። ሪዝቄ እና ህይወቴን የሚመራው ባሌ ነው ብላ የምታስብ፣ እርሱ ቢተዋት ህይወቷ የሚያበቃ የሚመስላት ሴት ባሏን ፈጣሪዋ አድርጋለች። ባሏ ላይ ጥፋትና ሐራሙን እያየች «ትዳሬ ይፈርሳል» በሚል ፍርሃት የምታልፍ፣ መድረሻ አጣለሁ ብላ ግፍን፣ ድብደባንና ስድብን በፍቅር ስም የምትሸከም ሴት ነጻነቷን አጥታለች። የዚህ ዓይነቷ ሴት የአላህ ሳይሆን የሰው ባሪያ ናት። ሰዎች የሪዝቅ ምክንያት እንጂ ሰጪው አላህ መሆኑን የረሳች ናት። t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🔖ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች፦ «የሞቱትን ሰዎቻችሁን በመልካም ነገር እንጂ በሌላ አትጥቀሷቸው።» 📚 መሳዊኡል አክላቅ ሊል-ኸራኢጢ (90) " ማለትም፦ ሰው ከሞተ በኋላ በክፉ ነገር ከመናገርና ከመተቸት መቆጠብ፣ በመልካም ነገሩ ብቻ ማስታወስ ይገባል። = t.me/https_Asselefya1

" በዱኒያ የምንሠራው መልካም ሥራ በቀብር ውስጥ ከእኛ ጋር የሚቀር ብቸኛ ጓደኛችን ነው። ስለዚህ ለዚያ ቀን የሚጠቅመንን መልካም ሥራ ለመሥራት እንትጋ። 🤲🏻🌸 = t.me/https_Asselefya1

~ ትንሽ ወንድሜ የተከለዉ ሽንኩርት ነዉ መርቁለት ክከክ ራሱ ነዉ ፎቶ ያነሳዉ😀 የገጠር ልጆች አኮ ጀግና ናቸዉ🌺
+1
~ ትንሽ ወንድሜ የተከለዉ ሽንኩርት ነዉ መርቁለት ክከክ ራሱ ነዉ ፎቶ ያነሳዉ😀 የገጠር ልጆች አኮ ጀግና ናቸዉ🌺

“መጀመሪያ ላይ ‘አትችይም’ ይሉሻል፤ በመጨረሻ ግን በመደነቅ ሁሉም ያጨበጭብልሻል። በዚህ እርግጠኛ ሁኚ። ” ማለትም፦ ሰዎች መጀመሪያ ላይ በችሎታሽ ሊጠራጠሩ ይችላሉ፤ አንቺ ግን በራስሽ ታምነሽ በጥረት ከቀጠልሽ፣ በመጨረሻ ውጤትሽን አይተው ያደንቁሻል። = t.me/https_Asselefya1

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته እንዴት ናችሁልኝ እኔ ደህና ነኝ እንዳታስቡ ቤተሰብ ሁላ ......ገጠር ስለሆንኩ ነዉ የጠፋሁኝ...እሺ አታስቡ ጥሩ ቆይታ እያሳለፍኩ ነዉ ከቤተሰብ ጋር እሺ ✍ቢንት አራጋዉ

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ الرَّاحِمونَ يرحَمُهم الرَّحمنُ؛ ارحَموا مَن في الأرضِ يرحَمْكم مَن في السَّماءِ. "አዛኞችን አዛኙ አላህ ያዝን
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ الرَّاحِمونَ يرحَمُهم الرَّحمنُ؛ ارحَموا مَن في الأرضِ يرحَمْكم مَن في السَّماءِ. "አዛኞችን አዛኙ አላህ ያዝንላቸዋል። በምድር ላይ ላሉት እዘኑ፤ በሰማይ ያለው (አላህ) ይራራላችኋል።" [አቡ ዳውድ፡ 4941] [ቲርሚዚይ: 1924] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🔖 ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ከእናንተ መካከል በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬና መልካም ተስፋ ይዞ እንጂ እንዳይሞት የሚችል ሰው ካለ፣ እንዲህ ያድርግ።» ማለትም፦ ሰው በሕይወቱ ሁሉ በአላህ ምሕረት፣ ቸርነትና ማስተካከያ ላይ መልካም ተስፋ ይኑረው፤ በአላህም ላይ መልካም እምነት ይዞ ይኑር። 📚 ሰሒሕ ኢብኑ ሒባን (662) = t.me/https_Asselefya1

የወንዶች ጥፋት (መውደቂያ) በሦስት ነገሮች ውስጥ ነው፡ "በብቸኝነት (በስወራ የሚደረጉ ጥፋቶች) – በሴቶች (ያልተገባ ስሜት/ግንኙነት) – በገንዘብ/በፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር።" • ​የሴቶች ጥፋት (መውደቂያ) ደግሞ በአራት ነገሮች ውስጥ ነው፡ "ምላሰኝነት (አንደበትን አለመጠበቅ) – ማጉረምረም/ብዛት ያለው አማራሪነት – የባልን/የአጣማጅን ውለታ መካድ – አላስፈላጊ ገላን ማሳየት (ተበርሩጅ)።" ​እነዚህን የተጠበቀ ሰው = በሁለቱም ዓለም (በዚህች ዓለምም ሆነ በአኺራ) ይድናል! منقول

• ደስ የሚል ቦታ.....ተጋበዙ🌺

• ክብር ለሹፌሮች ይሄን ሁሉ መንገድ ታግለዉ ወደ ፈለግንበት አቅጣጫ ለሚያደርሱን ! =

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Telegram 频道 @https_asselefya1 的统计与分析