uk
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 14 056 підписників, посідаючи 6 101 місце в категорії Релігія і духовність та 2 439 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 14 056 підписників.

За останніми даними від 23 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -115, а за останні 24 години на -7, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.77%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 8.10% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 482 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 1 138 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 24 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

14 056
Підписники
-724 години
-187 днів
-11530 днів
Архів дописів
" አንዳንድ ነገሮችን ማብራራት አይቻልም፤ ለማብራራት ብትሞክርም ለዚያ ሰው ምክንያታዊ ላይሆንለት ይችላል፡፡ =

ሁሉም ነገር ባለበት ይቀጥላል ብለህ አታስብ… የወጣ ሁሉ ይወርዳል … የኖረ ሁሉ ይሞታል… የማይነጋ ጨለማም አይኖርም… የሆነ ቀን ፀሃይ ራሱ ህጉን ጥሶ፣ ፍፃሜን ለመግለፅ ከምዕራብ የሚወጣበት ጊዜ አለ። የሰዎች ህይወትና የግንኙነት ሂደት ባልታሰበ ሁኔታ ሊለወጥ ይችላል። በጣም የወደደህ በመጨረሻ በጣም ይጠላህ ይሆናል። በጣም የጠላህ ደግሞ በጣም ይወድህ ይሆናል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

- በእርግጥም ወላጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!! اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.! ♛... https://t.me/Qudwatii1
- በእርግጥም ወላጆቻችን ከአሏህ የተሰጡን እዝነትና ፍቅር ናቸው..!!
اللَّهُمَّ جَازِهِمْ عَنَّا خَيرَ الجَزَاء.!
♛... https://t.me/Qudwatii1

«ሰዎች እኔን የሚያውቁኝ በጻፍኩት ነገር ነው፤ እኔ ግን ራሴን የማውቀው ልጽፈው እየቻልኩ ሆን ብዬ ከመጻፍ በተቆጠብኩት ነገር ነው። ~ ዋናው ሐሳብ ሰዎች እኛን የሚያውቁት በምንጽፈው ነገር ሲሆን፣ እኛ ግን ራሳችንን የምናውቀው መጻፍ እየቻልን ሆን ብለን በተውነው ነገር ነው። =

" ምስኪን ነው… ራሱን እየታገለ እንዳለ ያሳምነዋል፤ ወንጀል ለመሥራት እድል ሲያገኝ ግን ሁልጊዜ በእሱ ውስጥ ይወድቃል❗️ =

‏ربِّ أيقظني على فرجٍ ، وفرحٍ ، وانشراح......🌸 =

« ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል
«  ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ!   አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ  በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ።   ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ!  አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ! = t.me/https_Asselefya1

« ከስደት መልስ ቤተሰብን ከማስከፋት እንጠንቀቅ! አንዳንድ እህቶች አላችሁ ሀቂቃ ቤተሰብን እንደ ተራ ሰዉ የምታመናጭቁ የምታስከፎ በንግግራችሁ በተግባራችሁ! ቤተሰብ ከሚረግማችሁ ቢመርቃችሁ ይሻላል የቤተሰብ ምርቃት የስኬት መሰረት ነዉ። ንግግርን አስተካክሉ ተግባርንም! ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አልሰማ ካላችሁ እነሱን በትእግስት ለማስረዳት ሞክሩ ቶሎ በንደት አታስከፏቸዉ! አይዘኑባችሁ በናንተ ሰበብ የነሱ እንባ አይፍሰስ!! ዛሬ ላይ ትዝ ባይላችሁ የሆነ ቀን እናንተም ወልዳችሁ ስቀምሱት ይገባችኋል! እና ጥንቃቄ እናድርግ ለማለት ያክል ነዉ! =

" ለብዙ አመታት ከቤተሰብ ተለያይቶ ኖሮ በሠላም ሙሉ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ዳግም በመካከላቸዉ ቁጭ ብሎ ከነሱ ጋር አብሮ መብላት መጠጣት መጫወት ትልቅ የአላህ ፀጋ ነዉ አልሃምዱሊላህ ። በጣም ደስ የሚል! አላህ የሞቱባችሁን ስብሩ ይስጣችሁ በሂወት ያሏችሁን በሰላም ያገናኛችሁ! ልባዊ ዲዓዬ ነዉ። የኔማ ህልም እየመሰለኝ ይሄዉ ከቤተሰቤ ተቀልቅዬ ጥሩ ጊዜ እያሳለፍኩ ነዉ እላችኋለሁ ብርቅዬ የቻናሌ ቤተሰቦቸ ሆይ። =

ይሄ ነገር ምንም ግልፀ ስላልሆነ ነዉ ያለፍኩት በዉስጥ እንድሁም በቦት የላካችሁልኝ እህቶይ ቻናሌ ላይ መልካም ነገር ካያችሁ አሰራጩ ከዛ ዉጭ ምንም ነገር አይገባኝም ኦላይም እየቆየሁ ስለምገባ ሌሎች ቻናል አልከታተልም...የራሴ ላይ ይጠቅማል የምለዉን ለጥፌ የምወጣ.....ለዛ ነዉ መልእክቶቻችሁ ያልመለስኩት .....!

« መስመር ላይ ስንሆን ብቻ ትዝ የምንላችሁ ወዳጆች ሆይ እባካችሁ ስንጠፋ ትዝ ያላልናችሁን መስመር ስንገባ አትጠይቁን! ደህና ስለሆን ነዉ መስመር የገባን! "እሺ ይሄ ሲኖሩ ማሽቃበጥ ሲጠፉ መርሳት የሚባል ነገር ይቅር! ይህ አያጠቃቅመንም ያጎዳዳናል ያራርቀናል። =

«ከልብ የሚወጣው ዱዓ….🤲🏻 ~ ልብህ ሲሰበር፣ ዓይንህ በእንባ ሲሞላ፣ ከዱኒያ እና ከሰዎች ሁሉ ተስፋ ስትቆርጥ ወደ አላህ ብቻ ትመለሳለህ። እርሱ ሁኔታህን ያውቃል፣ የልብህን ስብራትም ያያል። «ሰዎች ሲያጡህ፣ አላህ አያጣህም። » = t.me/https_Asselefya1

« ያማረ ሒወት የምትፈልግ ከሆነ መልካም ስራ ላይ በርታ ....!» =

ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል"በየቀኑ እምትሰራቸው ትንንሽ ጥፋቶች የሆነ ቀን ጎርፍ ሆኖ እንደሚወስድህ አትጠራጠር ። =

« አስተንትኑ… 🌿 " ሰዎች ስለ እገሌ ወንጀል ድብቅ ይንሾካሾካሉ፤ እርሱ ግን በስውር ከአላህ ጋር ተዉበት ያደርጋል። እነሱ የእርሱን ኃጢአት በማውራታቸው የወንጀሉን ሸክም ተሸከሙ፤ እርሱ ግን ወደ አላህ በመመለሱ ምንዳውን አገኘ። እነሱ በሰው ወንጀል ላይ ተጠመዱ፤ እርሱ ግን ከአላህ ጋር ባደረገው ተዉበት ወደ እዝነቱ ተቃረበ። = t.me/https_Asselefya1

" የአላህ ቀደር ያስደንቃል ለብዙ አመታት በስልክ የምንደዋወል የትምህርት ቤት ጓዴ በአካል ተገናኚተን የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት በቃን ብቻ አልሀምዱሊላህ 🌸🌺 =