Commercial Bank of Ethiopia - Official
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia
显示更多📈 Telegram 频道 Commercial Bank of Ethiopia - Official 的分析概览
频道 Commercial Bank of Ethiopia - Official (@combankethofficial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 217 290 名订阅者,在 经济与金融 类别中位列第 266,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 72 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 217 290 名订阅者。
根据 17 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 936,过去 24 小时变化为 631,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 已认证(Telegram 官方确认)
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.72% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 16 501 次浏览,首日通常累积 10 250 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 32。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combanketh...”
凭借高频更新(最新数据采集于 18 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 经济与金融 类别中的关键影响点。
正在加载数据
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 18 十月 | +140 | |||
| 17 十月 | +654 | |||
| 16 十月 | +32 | |||
| 15 十月 | +26 | |||
| 14 十月 | +52 | |||
| 13 十月 | +58 | |||
| 12 十月 | +49 | |||
| 11 十月 | +9 | |||
| 10 十月 | +89 | |||
| 09 十月 | +45 | |||
| 08 十月 | +78 | |||
| 07 十月 | +66 | |||
| 06 十月 | +74 | |||
| 05 十月 | +180 | |||
| 04 十月 | +47 | |||
| 03 十月 | +68 | |||
| 02 十月 | +177 | |||
| 01 十月 | +50 |
| 2 | ⚽️ ለአገር ውስጥ እግር ኳስ እድገትና ለስታዲየሞቻችን ደማቅ ድባብ መመለስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተ ነው!
ባንካችን የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በOBN ቴሌቪዥንና በዲጂታል አማራጮች በቀጥታ እንዲተላለፉ ስፖንሰር በማድረግ፤
🟪ኳስን ወደ ቤትዎ አምጥቷል፡ በአካል ስታዲየም መገኘት ላልቻሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደጋፊዎች የስታዲየሙን ደስታና ስሜት ባሉበት ሆነው እንዲጋሩ አድርጓል።
🟡 ስታዲየሞችን አድምቋል፡ የደጋፊዎችን ፍቅርና መነሳሳት በማነቃቃት የስታዲየሞቻችን የቆየና የደመቀ ድባብ እንዲመለስ ትልቅ ድርሻ እየተወጣ ይገኛል።
🟪ለስፖርቱ እድገት መሰረት ሆኗል፡ በፋይናንስና በቴክኖሎጂ ድጋፍ የሀገር ውስጥ እግር ኳስ አዲስ ምዕራፍ እንዲጀምር የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ — ሁሌም ለስፖርታችን እድገትና ለደጋፊዎቻችን ደስታ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! | 8 426 |
| 3 | ለሽልማቱ ነገ የመጨረሻ ቀን ነው
ፈጥነው ያስልኩ፤ 50 ሺ ብር ይሸለሙ!
*********
ባንካችን ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን ለሚመነዝሩ ደንበኞቻችን ያዘጋጀው ዳጎስ ያለ ሽልማት እና ጉርሻ እንደቀጠለ ነው !
🎁 በዲጂታል መላኪያዎች ቀጥታ ወደ ሂሳብዎ ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤
🎁 እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
🎁 ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት
እንዲሁም፣
🎁 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ ደግሞ በየሳምንቱ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።
በባንካችን ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ የበለጠ ያግኙ፤ ይሸለሙ!
***********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #remittance #ሐዋላ | 8 904 |
| 4 | እሁድ ነው ሥራ የለም ብለው አይጨነቁ
የሲቢኢ ስማርት ቅርንጫፎች 24/7 አይዘጉም!
****
በራስዎ ያለማንም እገዛ አሊያም
በድምፅ እና በምስል ከባንካችን ሠራተኞች እገዛ በሚያገኙባቸው አገልግሎት መስጫ ማሽኖች በተደራጁት ስማርት ቅርንጫፎቻችን የ24 ሰዓት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ!
✅ ሂሳብ መክፈት
✅ ገንዘብ ማውጣት/ ገቢ ማድረግ
✅ የሀገር ውስጥ መገበያያ እና ዓለም አቀፍ ካርዶችን ማዘዝ እና መቀበል፣
✅ ቼክ እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን መመንዘር
✅ ሌሎችንም አገልግሎቶች በስማርት ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ!
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #smart #digitalbanking #digitalethiopia | 8 157 |
| 5 | ከቤትዎ ሳይወጡ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!
************
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት
በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ማስተዳደር ይችላሉ!
👉 ደመወዝ ለመክፈል እና ሌሎችንም ክፍያዎች ለመፈጸም
👉 ግብርን ለመክፈል
👉 የመብራት እና የውሀ የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የቴሌኮም የድህረ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የአየር ትኬት ለመቁረጥ
👉 ወደ ሲቢኢ ብር ዋሌት ገንዘብ ለማስተላለፍ
👉 የረዥም ጊዜ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ለማግኘት
👉 የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ጭነት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍያ ለመፈጸም
👉 ወደ ሲቢኢ ብር ወኪል/ነጋዴ አጭር መለያ ገንዘብ ለማስተላለፍ
👉 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #banking #ethiopia #internetbanking | 8 519 |
| 6 | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመቻል
ተጠባቂ ጨዋታ
ዛሬ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም
ትኬቱን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ቆርጠው ጨዋታውን በስታዲየም ይታደሙ!
👉 https://t.me/combankcbenoorofficial/10610
⚽️⚽️⚽️⚽️
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከመቻል በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ያገናኛል!
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ጨዋታዎችን በስታዲየም ለመታደም ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ይቁረጡ፤ ወይም በኦቢኤን ቴሌቪዥን በቤትዎ በነፃ ይመልከቱ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ ስፖንሰር!
መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ቡድን!
***************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague | 1 843 |
| 7 | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመቻል
ተጠባቂ ጨዋታ
ዛሬ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም
ትኬቱን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ቆርጠው ጨዋታውን በስታዲየም ይታደሙ!
👉 https://t.me/combankethofficial/14509
⚽️⚽️⚽️⚽️
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከመቻል በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ያገናኛል!
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 ጨዋታዎችን በስታዲየም ለመታደም ትኬትዎን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ይቁረጡ፤ ወይም በኦቢኤን ቴሌቪዥን በቤትዎ በነፃ ይመልከቱ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስያሜ ስፖንሰር!
መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ቡድን!
*****************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague | 14 778 |
| 8 | የጥንቃቄ መልእክት
=============
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሞባይል ባንኪንግ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ 37 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገልጿል።
አጭበርባሪዎቹ ወንጀሉን ለመፈጸም የተጠቀሙባቸው ዋና ዋና ዘዴዎች፦
🟪 የባንክ ሠራተኛ በመምሰል በግል ስልክ በመደወል ማውራት።
🟡 ሽልማት ደርሶዎታል ፣ ሲስተም ልናዘምን ነው ወይም ከፋይዳ (ብሔራዊ) መታወቂያ ጋር ልናያይዝ ነው የሚሉ ሰበቦችን መጠቀም።
🟪 የባንክ ሒሳብ የይለፍ ቃል (Password)፣ የኦቲፒ (OTP) ቁጥር ወይም ፒን (PIN) ኮድ ምስጢር ቁጥሮችን መቀበል ዋና ዋናዎቹ መሆናቸውን ፖሊስ ጠቁሟል።
በተጨማሪም ባንኮች በግል ስልክ በመደወል ምንም ዓይነት አገልግሎት እንደማይሰጡ ሕብረተሰቡ ተገንዝቦ አጠራጣሪ የስልክ ጥሪዎች ሲያጋጥሙ ለፖሊስ ወይም ለባንክ ማሳወቅ እንዳለበት ፖሊስ አሳስቧል።
👉 ልብ ይበሉ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግል ስልክ በመደወል ምንም ዓይነት የሚስጥር ቁጥር አይጠይቅም!
ማንኛውንም አጠራጣሪ ጥሪ ሲያጋጥምዎት መረጃ ሳይሰጡ ጥሪውን በመዝጋት በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም ለፖሊስ ያሳውቁ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ። | 14 329 |
| 9 | #Vacancy
******
Commercial Bank of Ethiopia invites qualified candidates to apply for the following position:
👉 Pastry Supervisor
Interested applicants who meet the required qualifications are invited to submit their applications through CBE Career Portal (https://vacancy.cbe.com.et) from October 19 – 25, 2026.
For the eligibility requirements and detailed vacancy information, please visit the following link:
https://combanketh.et/uploads/Pastry_Supervisor_0ac7fbaa2e.pdf | 16 614 |
| 10 | ጥቅምት 9 ደርሷል
50 ሺ ብር ሳይሸለሙ እንዳያልፍ!
*********
ባንካችን ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን ለሚመነዝሩ ደንበኞቻችን ያዘጋጀው ዳጎስ ያለ ሽልማት እና ጉርሻ እንደቀጠለ ነው !
🎁 በዲጂታል መላኪያዎች ቀጥታ ወደ ሂሳብዎ ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤
🎁 እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
🎁 ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት
እንዲሁም፣
🎁 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ ደግሞ በየሳምንቱ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።
በባንካችን ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ የበለጠ ያግኙ፤ ይሸለሙ!
***********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #remittance #ሐዋላ | 15 574 |
| 11 | ትኬትዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ ይቁረጡ፤
ጨዋታውን በስታዲየም ከነድባቡ ይታደሙ!
********
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለመቁረጥ እንዲህ ያድርጉ፡
⚽️ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ላይ ወደሚገኘው ‘ሚኒ አፕስ’/ ‘Mini Apps’ ይግቡ፣
⚽️ ‘Ethio Sport’ የሚለውን ሚኒ አፕ ይክፈቱ፣
⚽️ ሊመለከቱ የፈለጉትን ጨዋታ ይምረጡ፣
⚽️ ሊቀመጡበት የፈለጉትን የስታዲየም ቦታ ይምረጡ፣
⚽️ የትኬት ብዛት ይወስኑና ‘Next’ የሚለውን ይጫኑ፣
⚽️ ስም እና ባለ 16 አሀዝ የፋይዳ ቁጥር ያስገቡ፣
⚽️ ‘Pay with CBE Birr’ የሚለውን ይጫኑ፣
⚽️ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቁ፣
⚽️ ክፍያው በተሳካ ሁኔታ ሲፈጸም የሚደርስዎትን ዲጂታል ትኬት ስክሪን ሾት አድርገው ወይም አውርደው ይያዙና ወደስታዲየም ሲገቡ ያሳዩ።
***
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague | 18 318 |
| 12 | ጥሬ ገንዘብ ምን ምንአሸካከመዎት
ለግብይትዎ ካርድዎ በቂ ነው!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን
👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
✅ ልብ ይበሉ፡
በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia | 9 928 |
| 13 | ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!
*************
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et | 11 815 |
| 14 | አንድ ከተማ፤ ሁለት ታላላቅ ክለቦች፤ አጓጊ ፍልሚያ!
የአዲስ አበባ ታሪካዊ ደርቢ ነገ በድጋሚ ይመለሳል!
ትኬቱ ሳያልቅ አሁኑኑ በCBEBirr Plus ይቁረጡ!
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️
የደጋፊዎችን ልብ የሚያሸፍተው የደርቢው ድባብ፣ የድል ጥማትና የሜዳ ላይ ፉክክር ነገ ከቀኑ 9፡00 በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
የደርቢው ደስታ ከቲኬትዎ ይጀምራል!
በCBEBirr Plus ቲኬትዎን በቀላሉ ይግዙ፤ ጊዜዎን ይቆጥቡ፣ የደርቢውን ድባብ በስታዲየሙ ይቀላቀሉ!
የነገው ድል የማን ይሆናል? የቅዱስ ጊዮርጊስ ወይስ የኢትዮጵያ ቡና? በኮሜንት ያጋሩን!
የኢትዮጵያ ንግህድ ባንክ፤ ለእግር ኳሳችን ድምቀት፣ ለደጋፊዎቻችን ምቾት!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 የስያሜ ስፖንሰር!
*************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague | 12 505 |
| 15 | 50 ሺ ብር ሊሸለሙ ይችላሉ!
እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2019 ዓ.ም!
*********
ባንካችን ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ለሚላክላቸው እና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን ለሚመነዝሩ ደንበኞቻችን ያዘጋጀው ዳጎስ ያለ ሽልማት እና ጉርሻ እንደቀጠለ ነው !
🎁 በዲጂታል መላኪያዎች ቀጥታ ወደ ሂሳብዎ ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤
🎁 እንዲሁም በዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
🎁 ከ50 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ በየቀኑ በሚወጣ ዕጣ የ10 ሺ ብር ሽልማት
እንዲሁም፣
🎁 ከ500 ዶላር ጀምሮ ሲላክልዎ እና ሲመነዝሩ ደግሞ በየሳምንቱ የ50,000 ብር ሽልማት አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ።
በባንካችን ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ የበለጠ ያግኙ፤ ይሸለሙ!
***********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #remittance #ሐዋላ | 12 342 |
| 16 | ጥቅምት 30 ከመድረሱ በፊት
የባንክ ሂሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ!
*******
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት ከሐረሪ ክልል እና ከታች ከተዘረዘሩት ከተሞች ውጪ በሚገኙ ቅርንጫፎች ሂሳብ የከፈታችሁ ደንበኞች እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር ማስተሳሰር እና ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።
👉 በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደር፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ኮምቦልቻ፣ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ቡታጂራ፣ ወልቂጤ፣ ሸገር፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቱ፣ አምቦ፣ መቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት፣ ጋምቤላ፣ አሶሳ እና በሐረሪ ክልል የምትገኙ እና እስካሁን ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ያላስተሳሰራችሁ ደንበኞች ሂሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያችሁ ጋር በማስተሳሰር በሂሳባችሁ ላይ ወጪ ከማድረግ የተጣለውን እግድ ማስነሳት ትችላላችሁ፤
👉 ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን (FAN) ይዘው በባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም ባሉበት ሆነው በበይነ መረብ ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር ማስተሳሰር ይችላሉ፤
👉 የፋይዳ መታወቂያ ያላወጣችሁ ደንበኞች ወደሚቀርባችሁ የባንካችን ቅርንጫፍ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ እና የፋይዳ ቁጥራችሁን ማግኘት ትችላላችሁ።
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #fayda | 13 095 |
| 17 | ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!
የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን
በሲቢኢ ብር ፕላስ በቀላሉ ይቁረጡ!
********
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2019 የስታዲየም መግቢያ ትኬትዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ለመቁረጥ እንዲህ ያድርጉ፡
⚽️ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ላይ ወደሚገኘው ‘ሚኒ አፕስ’/ ‘Mini Apps’ ይግቡ፣
⚽️ ‘Ethio Sport’ የሚለውን ሚኒ አፕ ይክፈቱ፣
⚽️ ሊመለከቱ የፈለጉትን ጨዋታ ይምረጡ፣
⚽️ ሊቀመጡበት የፈለጉትን የስታዲየም ቦታ ይምረጡ፣
⚽️ የትኬት ብዛት ይወስኑና ‘Next’ የሚለውን ይጫኑ፣
⚽️ ስም እና ባለ 16 አሀዝ የፋይዳ ቁጥር ያስገቡ፣
⚽️ ‘Pay with CBE Birr’ የሚለውን ይጫኑ፣
⚽️ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ክፍያዎን ያጠናቁ፣
⚽️ ክፍያው በተሳካ ሁኔታ ሲፈጸም የሚደርስዎትን ዲጂታል ትኬት ስክሪን ሾት አድርገው ወይም አውርደው ይያዙና ወደስታዲየም ሲገቡ ያሳዩ።
***
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #PremierLeague #EthiopianPremierLeague #CBEEthiopianPremierLeague | 19 344 |
| 18 | በሀላል ፈለግ ወደ ስኬት ታመራላችሁ!
****
ለእሴትዎ ተጠንቅቀን፣ የሸሪዓ መርሆዎችን አክብረን
እንደ ፍላጎታችሁ እናገለግላችኋለን!
ሲቢኢ ኑር የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
*******
በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች በመገኘት
እንደፍላጎትዎ ትርፍ ከሚያስገኙ ወይም ያለትርፍ ገንዘብዎን በአደራ ተቀማጭ ከሚያደርጉ የተለያዩ አማራጭች በፈለጉት የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ።
በአቅራቢያዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ከሌለ፣ በሲቢኢ ብር ተወካይ በኩል ወይም በስልክዎ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ በመጠቀም አሊያም ወደ *847# በመደወል በስልክ ቁጥርዎ የሲቢኢ ብር ሂሳብ ከፍተው የባንካችንን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ!
የሲቢኢ ኑር ከወለድ ነጻ የባንክ ሂሳብ ሲከፍቱ፡
✅ የገንዘብዎ ደህንነት ይጠበቃል፤
✅ በሂሳቡ አማካይነት ገንዘብ መቀበል እና መላክ ይችላሉ፤
✅ ደመወዝ፣ የንግድ ገቢ እና ሌሎች ገቢዎችን በሂሳብዎ መቀበል ይችላሉ፤
✅ የኤቲኤም፣ የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶችን መጠቀም፤ እና
✅ ሌሎች በሸሪዓ መርሆዎች መሠረት የሚሰጡ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ።
አካታች የባንክ አገልግሎት ለሁሉም!
ጁምዓ ሙባረክ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbenoor #shariacompliant #banking #Ethiopia #mudarabah #wadiah #Halal #FSD | 11 837 |
| 19 | ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ!
*************
ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.824 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates:
https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia combanketh.et | 12 132 |
| 20 | 没有文字... | 19 180 |
