cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Больше
Рекламные посты
118 671
Подписчики
+67724 часа
+4 5947 дней
+6 76630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መልካም የትንሳኤ በዓል! #happy #ethiopian #easter ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Показать все...
115👍 70😁 11🔥 10👏 7👎 4
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ********* 2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡ በአስተያየት መስጫው በመግባት ይመልሱ! ********* ማሳሰቢያ፡ • የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ • ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡ • አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
Показать все...
👍 274 80👎 46😁 25👏 19
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #happy #ethiopian #easter
Показать все...
👍 149 63👎 18🔥 10👏 1
2ኛ ዙር የፌስቡክ አሸናፊዎች ዝርዝር ********* ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በፌስቡክ በተካሄደው 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡ ማሳሰቢያ፡ ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ እስካሁን ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል በመሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ በመሆን ሽልማቱን ይቀበሉ፡: የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Показать все...
25👍 18👎 4🔥 2
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡ *********** ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡
Показать все...
👍 28👎 8😁 6 3
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ አሁንም ለበዓል ይደርሳል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል ይሁንልዎ! EthioDirect #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Показать все...
👍 34 5👎 3
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ************* ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 • በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial • በኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa • በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106 • በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ! መልካም እድል!
Показать все...
👍 50👎 6👏 4😁 4
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #CashGo በካሽጎ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክ በቅፅበት ወደተቀባዩ ሂሳብ ይገባል፣ ለጉዳይም ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል! ========= የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #ከውጭ #ሀገራት #ገንዘብ #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Показать все...
👍 17 2👎 1
ጥሩ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው የብድር መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ። *************************************** ሰሞኑን ከ አዲስ ዋልታ ጋር ቆይታ ያደረጉት የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ጥሩ ሓሳብ ላላቸው (Idea Financing) ድሮም የነበረ ቢሆንም በአግባቡ ባለመተዋወቁ ብዙም አልተሰራበትም ብለዋል። ከ 90 እስከ 95 በመቶ የአስቀማጮች ድርሻ የሆነው የባንኮች ሀብት፤ ሃሳብ ላላቸው ብድር ለመስጠት ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ቢሆንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ውጤታማ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው እና ላተገባበር በግልጽ ማስረዳት ለሚችሉ ግለሰቦች እና ተቋማት ብድር ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች ተሰርተው የማስተዋወቅ ስራው በቅርብ እንደሚጀመር ተቁመዋል።
Показать все...
57👍 30👎 7
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬ በሰላም አደረሳችሁ! ****************************** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዩ የትንሳኤ በዓል ዝግጅት ሕሁድ ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በእለተ ፋሲካ ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ETV)።
Показать все...
23👍 11👏 4👎 1