cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Show more
Advertising posts
113 767Subscribers
-9424 hours
+1317 days
+4 31830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግርኳስ ቡድን ለቀጣይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሐዋሳ ከተማ ገብቷል፡፡ **************************** የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን ድምቀትና ክስተት የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግርኳስ ቡድን ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ ለሚካሄዱ ቀጣይ ጨዋታዎች ትናንት ሚያዚያ 16 ቀን 2016 ዓ.ም አመሻሹ ላይ ሐዋሳ ከተማ ገብቷል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ሐዋሳ ከተማ ሲገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሐዋሳ ዲስትሪክ ሠራተኞች፣ የስፖርቱ ማኅበረሰብ፣ የቡድኑ ደጋፊዎች እና የሐዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውለታል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ቡድን በ46 ነጠብ እና በ19 ንፁህ ጎል ፕሪሚየር ሊጉን በአንደኝነት እየመራ ለዋንጫ የሚያደርገውን ግስጋሴ አጠናክሮ መቀጠሉ ይታወቃል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ ቀጣይ አምስት ጨዋታዎች በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚከናወኑ ሲሆን፣ በ23ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ኢትዮጵያ ቡናን የሚገጥም ይሆናል፡፡
Show all...
👍 38 4😁 4👏 2
እጥፍ ወለድ.... የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ **** ከባህር ማዶ ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ! • ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣ • ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና • የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ ። ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ! #CBE #saving
Show all...
👍 9👏 1
ገንዘብ እና ፍቅርዎን ወደ ሀገር ቤት! በ EthioDirect ሀገር ቤት እጅግ ቅርብ ሆኗል! ********** በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር በብርሀን ፍጥነት ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ በነፃ ይላኩ! #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Show all...
👍 33 5🔥 2👏 2
Local Competitive #Bid ========== Commercial Bank of Ethiopia invites interested and potential bidders to participate in supplying the under-listed goods and services (Bid No. 123/2023/24): 1. Supply, Plantation, and Take Care of Various Plants 2. Various Types of Flower Pots Interested bidders can get the full information on our website using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/CBE_Bid_867e5a3be0.pdf
Show all...
👍 6
የትንሳኤ በዓል እየደረሰ ነው... **** በውጭ ሀገር የሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ በዓሉን ለማድመቅ ከባንካችን ጋር ከሚሠሩት በርካታ ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች መካከል በመረጡት ገንዘብ ሲልኩልዎ፤ ከባንካችን ቅርንጫፎች ገንዘብዎን በፍጥነት ይረከባሉ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማምኑበት ባንክ! #CBE #international #moneytransfer #service #ንግድ #ባንክ #ዓለምአቀፍ #የገንዘብ #አስተላላፊ
Show all...
👍 25👎 13 3
የትምህርት ቤት ክፍያዎን ባሉበት በሲቢኢ ብር ይፈፅሙ! ======== #CBE #cbebirr #apps #digitalbanking #free #money #transfer ** የሲቢኢ ብር መተግበሪያ ማስፈንጠሪያ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Show all...
👍 38 8😁 5
International Competitive #Bid ========== Commercial Bank of Ethiopia intends to procure the under-listed service from interested bidders (ICB No. 101/2023/24): 1. Leasing and Property Management Consultancy Service of the new CBE Headquarters Building Interested bidders can get the full information on our website using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Leasing_and_Prop_Mang_Consultancy_1a8001ec1c.pdf
Show all...
👍 30 9🔥 3👏 3
የልጆችዎን ነገ ዛሬ መሥራት ይጀምሩ! የህፃናት ቁጠባ ሂሳብ ******** ለልጆችዎ ወይም በሞግዚትነት ለሚያሳድጓቸው ህፃናት የቁጠባ ሂሳብ በመክፈት የነገ ህይወታቸውን ያሳምሩ! #CBE #minors #saving
Show all...
18👍 13🔥 2
Call for Written Exam ************ Dear Applicants, Thank you for your application for the position of Corporate Safety Manager for the Commercial Bank of Ethiopia. We are pleased to invite you to take a written exam on Saturday, April 27, 2024 at 2:30 local time (Morning) at the Employees Cafeteria found near the old Commercial Bank of Ethiopia Head Office/ Finfinnee Branch. Note: • You are required to bring your ID card; • Mobile phone is strictly prohibited. Please check name lists of applicants to seat for the written exam using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/Applicant_List_12300058dc.pdf
Show all...
👍 42👎 11 6😁 1