cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Більше
Рекламні дописи
118 606
Підписники
+324 години
+3 9257 днів
+6 56830 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ደንበኞች ከ50 ሺ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብ እንዳያወጡ ባንኩ ያረገው መክፈል ስላቃተው ሳይሆን በአገር ውስጥ በሚወጡ ሕግና እና ደንቦች መመራት ስላለበት መሆኑን አቶ አቤ ገለጹ። ************* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ይህንን የተናገሩት ሰሞኑን ከአዲስ ዋልታ ሚዲያ “ነፃ ሃሳብ” ጋር ባደረጉት ቆይታ ሲሆን ባንኩ የሚተዳደረው በሃገሪቷ ሕግና ደንብ መሰረት ሲሆን ብሄራዊ ባንክ ያፀደቀው የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ገደብ ሁሉም ባንኮች በጋራ በመነጋገር በባንኮች ማሕበር አማካኝነት ባቀረቡት ሓሳብ መሰረት መሆኑን አብራርተዋል፡፡ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ለተለያዩ ችግሮች በቀላሉ የተጋለጠ መሆኑን የተናገሩት አቶ አቤ ደንበኞች የተለያዩ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን በመጠቀም የመገበያየት ልምዳቸውን ሊያዳብሩ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡
Показати все...
😁 38👍 33👎 22 13
በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሃዋሳ ዲስትሪክ እና በስሩ የሚገኙ የቅርንጫፍ ሰራተኞች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ መዕድ አጋሩ። ************** ማዕድ ማጋራት መተሳሰብን፣አንድነትንና መደጋገፍን የሚያጠናክር ተግባር እንደሆነ በማሰብ በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ቅርንጫፎች እና ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሰራተኞች ከሲ/ብ/ክ/መ ፋይናንስ ቢሮ ጋር በመሆን በማእከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ለሚገኙ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋሩ። በወረዳው ለሚገኙ አረጋዊያን፣ አቅመ ደካማዎችንና ጓዳቸው ለጎደለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዱቄት፣ ዘይት እና የሽንኩርት ድጋፍ አድርገዋል።
Показати все...
👍 12 3
መልካም የትንሳኤ በዓል! #happy #ethiopian #easter ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Показати все...
119👍 76🔥 11😁 11👏 9👎 6
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ********* 2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡ በአስተያየት መስጫው በመግባት ይመልሱ! ********* ማሳሰቢያ፡ • የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ • ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡ • አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
Показати все...
👍 286 84👎 46😁 26👏 19
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #happy #ethiopian #easter
Показати все...
👍 154 63👎 18🔥 11👏 1
2ኛ ዙር የፌስቡክ አሸናፊዎች ዝርዝር ********* ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በፌስቡክ በተካሄደው 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡ ማሳሰቢያ፡ ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ እስካሁን ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል በመሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ በመሆን ሽልማቱን ይቀበሉ፡: የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Показати все...
26👍 22👎 4🔥 2
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡ *********** ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡
Показати все...
👍 30👎 8😁 6 3
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ አሁንም ለበዓል ይደርሳል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል ይሁንልዎ! EthioDirect #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Показати все...
👍 35 5👎 4
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ************* ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 • በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial • በኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa • በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106 • በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ! መልካም እድል!
Показати все...
👍 53👎 6👏 4😁 4
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #CashGo በካሽጎ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክ በቅፅበት ወደተቀባዩ ሂሳብ ይገባል፣ ለጉዳይም ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል! ========= የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #ከውጭ #ሀገራት #ገንዘብ #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Показати все...
👍 18 2👎 1🔥 1