የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 968 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 968 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 661,过去 24 小时变化为 94,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 341 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 968
订阅者
+9424 小时
+2527 天
+66130 天
帖子存档
15 970
፡
ልብስ ሰፊዋ
በከተማው አደባባይ እምብርት ላይ የተሰቀለው ባንዲራ ብዙ ክረምትና በጋ ስለተፈራረቀበት ተጎሳቁሏል፡፡ በክረምት ዝናብ ረጥቧል፡ በበጋ አቧራ አድፏል፡ በሃሩር ንዳድ ገርጥቷል፡፡ በነፋስ ሳቢያ ተቀዷል፡፡ ግን ማንም ልብ ያለው፡ ማንም ደንታ የሰጠው አልነበረም፡፡
ፖለቲከኞቹ "በትላልቅ ጉዳዮች" ተጠምደዋል፡፡
ወታደሮቹ የሀገሪቱን ድንበር ከጠላት እየጠበቁ ነው፡፡
የመንፈስ አባቶች ነፍሳትን ከሲኦል በማዳን፡ ሕዝቡ ደግሞ ኑሮውን በማሸነፍ ሩጫ ተጠምደዋል፡፡
ከአደባባዩ በስተግራ በኩል ጥግ ላይ ምስኪን ልብስ ሰፊ ግን በባንዲራው ጉዳይ ተብከንክናለች፡፡
አንድ ቀን ከሰዐት በኋላ በአጠገቧ በጥድፊያ የሚያልፈውን ቁመተ ሎጋ ሰው አስቆመችና ባንዲራውን እንዲያወርድላት ጠየቀችው፡፡
"ለምን?" ብሎ ጠየቃት፡፡
"ለምን ...? እያየኸው .... እጅግ ቆሽሿል፡ ቀለሞቹ መለየት እስኪያቅት ገርጥቷል፡፡ በዚያ ላይ ተቀዷል፡፡ ቀለሞቹን መመለስ ባልችል እንኳን፡ ቢያንስ አጥቤ ልስፋው ብዬ እኮ ነው ... ልብስ ሰፊ እኮ ነኝ" ብላ መለሰችለት፡፡
ሰውዬው ሣቀና እንዲህ አላት፡
"ምንሸ ተነካና? ባንዲራ አይደል ... ምን አገባሽ ... የድሃ ቅንጡ ነሽ ባክሽ ... እስቲ መጀመሪያ የተቀደደ ልብስ ስፊና የራስሽን ቀዳዳ ድፈኚ ... የደላሽ!"
ጭንቅላቷን ባለመስማማት ነቀነቀች፡፡
"ግን እኮ ተቀዷል ... " ከማለቷ በቆመችበት ጥሏት ሄደ፡፡
ጥቂት ካሰበች በኋላ
ሁለት የጎዳና ጎረምሶችን ብር አስጨብጣና ምሰሶውን እንዲወጡ አድርጋ፡ ባንዲራውን አስወረደች፡፡
አጠበችው፡ ሰፋችው፡፡ ልጆቹ መልሰው እንዲሰቅሉላት ካደረገች በኋላ ሲውለበለብ እየተመለከተች ፈገግ ብላ፡ "ጎበዞች! እንደ ቀድሞ ግርማ ሞገሱ ባያስደነግጥም ከቀዳዳ እና ከቆሻሻው ይሄ ይሻላል" አለች፡፡
በነጋታው ከዚህ በፊት ዐይታቸው የማታውቅ ሰዎች አዲስ ባንዲራ ይዘው መጡ፡፡ አጥባና ሰፍታ የሰቀለችውን ባንዲራ አውርደው ጣሉና በአዲሱ ተኩት፡፡
አንዱን ፈራ ተባ እያለች ተጠጋችውና፡ "ምነው እስከዛሬ ሳታዩት ገና እስተካክዬው ስሰቅለው ልትተኩት መጣችሁ?" ስትል ጠየቀችው፡፡
ሰውዬው ዞርም ብሎ ሳያያት፡
"ለዐይን ይቀፋል፡፡ እንዲህ እንደነገሩ የተጣፈ ባንዲራ በዋና አደባባያችን ላይ ተሰቅሎ ማየት በጣም ይቀፋል" ብሎ መለሰላት፡፡
(ዥዋ ዥዌ)
፡
15 970
፡
በዳይ
ከበደል ጋር
ሕብረት ስላኖሩ
ልቡን ካል'ገራው ዘንድ
ከምስኪን አደሩ
ያ ምስኪን ደግሞ
ሰው ያልታደለ
ማመንን ተችሮ
እንደ መስታወቱ
ያንጸባርቅ ጀመር
ጥርጣሬን ቀብሮ
የኋላ የኋላ
የጉድ ቀን ሲመሻሽ
ጥላ'ቸው ሲከፈል
ሁለት ሲሆን አንዱ
ብቻውን ይቀራል
ምስኪኑ ተበዳይ
የቀረበውን
እየገፋ ክንዱ!
አቡ
15 970
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ እያልን ፆሙ የሰላም የበረከት እንዲሆንላቹ እንዲሆንልን ቻናላችን ይመኛል !
መልካም ወረሃ ፆም ❤️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
