የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 968 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 968 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 661,过去 24 小时变化为 94,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 341 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 968
订阅者
+9424 小时
+2527 天
+66130 天
帖子存档
15 970
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ እያልን ፆሙ የሰላም የበረከት እንዲሆንላቹ እንዲሆንልን ቻናላችን ይመኛል !
መልካም ወረሃ ፆም ❤️
15 970
ግልጽነትን እየገፋ ላሳደገ ቤተሰብ ከእሱ ሐሳብ ውጪ መሔድ ነውሩ ነው።
ጥሩ ስብዕናን ከጥሩ በራስ መተማመን ጋር ሰጥቶ ያሳደገን ቤተሰብን ግን እናደንቃለን።
15 970
አንዳንድ ወዳጅነት ከክብደት ማንሳት ጋር ይመሳሰላል! ትንሽ ብትርቀው ጥፍት ቀርብ ስትለው ደግሞ መለስ ይላል!
ያንተን እንቅስቃሴ ሁሌ ይፈልጋል።
15 970
መጥፎ ነገሮች ተደጋግመው ባጋጠሙህ ጊዜ ወይ ከአምላክህ እርቀሃል ወይም ለአምላክህ ቀርበሃል።
በሁለቱም እንዴት ተመሳሳይ ውጤት ካልክ በአንደኛው መኖሩን እንድታስታውስ ሲሆን አንደኛው ደግሞ እንድትጸና ነው።
15 970
ምናልባት ከመጀመሪያው የተሻለ ይሆናል ግን በምንም ከመጀመሪያው አይበልጥም!
የመጀመሪያው በቂ ለመሆን ሌላ ምክንያት አያሻውም አስጀማሪ መሆኑ በቂ ነው።
15 970
የአንድ አለማጥገብ ሁለትን አስመኘን አንድ ለድርጊታችን ይቅርታ ብትነፍገንም አይፈረድባትም!
ግን መቼ ፍላጎታችን አለቀ ሶስትን አታለን በሁለት ላይ አመነዘርን! አሁን ግን ስጋት ላይ ነን ፍላጎታችን በእጥፍ ጨመረ ቁጥሮቹም የማያልቁ ናቸው።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
