ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 198 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 264,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 198 名订阅者。

根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 601,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 404 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 198
订阅者
-524 小时
-447
+60130
帖子存档
ሕፃን ባያለቅስ መራቡ ባልታወቀ ነበር! ማልቀሱ ግን አለመጥገቡን አስታውቆ ጡትን እንዲጎርስ ያግዘዋል።

በራሴ ቀልጄ ፡ ለሳቋ ስገብር፣ ትቼ መከፋቴን ፡ ለደስታዋ ሳብር፡ መውደዴን ልናገር ፡ በዳዴ እያለ፡ "ወንድሜ ኑርልኝ" ፡ ምኞቷ ነበረ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ፅጌሬዳን በቅርቧ እሾህ ራቅ ብሎ ደግሞ ሌሎች ፅጌሬዳዎች ይከቧታል።ከአበቦች ጋር አብሮ ለመሆን ግን የግድ መቆረጥ ግዴታዋ ነው!

ወጥመድ ቤትህ ፡ እንዳይሆን፡ በአጥማጅ እንዳትያዝ፤ በአንድ እጅ ኪስህን፡ ባንድ እጅህ አፍን ያዝ፣ እንዳይጥሉህ ገፍተው፡ የምድር ሹማምንት፣ ድክመትህን ለሰው ፡ ይረዳኛል በሚል፡ አታሳይ በግምት፤ እናም የሰው ልጅ፡ ካልገለጠም በቀር፡ ሽፋን ህይወትህን ፡ ባንተ ዘፈቀደ እንዲ ነህ አይልህም ፡ ካልሆነ ያበደ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ጥሩነትህን እየነገረ ግን እኔ አልፈልግህም የሚልህ ሰው እንዳትጎዳ እንደዛ ቢልም አብዝቶ የሚጎዳህ ቃል ግን ከርሱ ውጪ አይገኝም!!!

#ዒድ_አልፈጥር ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ ! በዓሉ #የሰላም፣ #የአንድነት፣ #የፍቅርና #የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። መልካም በዓል !

ሀዘን እንደ ጥጥ ፡ ቀሎ ፡ ደስታ የከበደን፣ አውሬ በርክቶ ነው ፥ በአረንጓዴው ደን! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ስታስበው ብቻ የፈራኸው ነገር ስታየው ግን በጣም ቀሎ ታገኘዋለህ! ይህ ማለት ቀጣዩ ነገር ላይ በሐሳብ ብቻ መሸበር እንደማይገባህ ታውቅበታለህ!!!

#የአታላይ_ሰዎች_ምልክቶች፦ 👉እንደ ተበዳይ ይሆናሉ 👉በዝምታ ይቀጡሃል 👉ድክመትህን አንተን ለማጥቃት ይጠቀሙበታል 👉ቀልደኞችና ሁልጊዜ ለክርክር የተዘጋጁ ናቸው 👉ተበዳዮቻቸው ላይ ይፈርዳሉ፣ ይተቻሉ 👉ስሜቶቻቸውን ወደ አንተ ያስተላልፋሉ 👉ከአንተ የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ድረስ አያርፉም 👉ራስህን እንድትጠራጠር ያበረታቱታሃል

አለኝ ብሎ ከማሳወቅ ምን አለው ሲሉ ማሳወቅ ትልቅ ክብር ነው ላንተ! አለኝ ስትል በራሳቸው ተገፋፍተው ስለ ማያዳምጡህ ነው።

ግብዝ ጥፋተኛ ከይቅርታ ይልቅ አንተን ጥፋተኛ ለማለት ይፈጥናል!

ከአንዳንድ ሰው ጋር ስለ ለመዳቸው ሱሶች አንተ ሳትፈጽመው ከዛ ሰው ጋር ግን እኩል እንደምታውቅ በማስመሰል አብዝተህ ካወራኸው ያ ሰው መጥፎ ድርጊቶቹ ላይ ይበረታል እንጂ አይቀንስም! እምትደግፈው አልያም ያንተ ማወቅ ብቻውን ፈጻሚ እንዳልሆነ እንዲረዳው ስለሚያደርገው ነው!!!

ሃይላንድ ከሚሰበስቡና ቁራሌነት ከሚሠሩ ሰዎች ጋር ውሾች ያላቸው የግል ፀብ ግን ምን ይሆን? ሌላውን ዝም ብለው እነርሱ ላይ የሚያስጮኻቸው???

ከመጠን በላይ ብርሐን አይቶ ለጠፋ አይን ውብ እይታዎች ቀጥለው ቢመጡም ፈውስን አይሰጡትም!!!

በዝናብ መራሱን እኮ አንጠላም ያረጠብነውን ልብስና ሰውነት ለማድረቅ ሚፈጀውን ጊዜ እንጂ!!!

አንዱ ለፍቶ ፣ ሰርቶ ሲያድግ አንዱ ደግሞ ስለ ሰሪው ዘግቦ ያድጋል!!!

ባለ'ማጎንበሴ ፣ ባለ'ማቀርቀሬ ፡ አንዳች አትሳቁ፥     የጎበጡ ናቸው ፤ ተገፍተው 'ሚወድቁ! አቡ(አላዛር)

አቆላምጦ ጠርቶ በውስጡ ሚንቅህን አንደበቱ ላይ ንቀቱን ታቀዋለህ!!!

ቤተሰቦች ከሰሞኑ አየር በላይ እናንተ ቀዝቅዛችሁብኛል ምክንያቱ ምንድነው? የምትሉኝ ካለ በዚች ሐሳብ አስተያየት አድርሱኝ @Abu1219

ከጥሩ ወዳጅህ ከመቶ ይልቅ መራራቅን ሚፈጥረው የ አንድ ብር ጥፋት ነው።