የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 198 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 264 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 198 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 601، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.49%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 404 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 198
المشتركون
-524 ساعات
-447 أيام
+60130 أيام
أرشيف المشاركات
16 198
በራሴ ቀልጄ ፡ ለሳቋ ስገብር፣
ትቼ መከፋቴን ፡ ለደስታዋ ሳብር፡
መውደዴን ልናገር ፡ በዳዴ እያለ፡
"ወንድሜ ኑርልኝ" ፡ ምኞቷ ነበረ!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 198
ወጥመድ ቤትህ ፡ እንዳይሆን፡
በአጥማጅ እንዳትያዝ፤
በአንድ እጅ ኪስህን፡
ባንድ እጅህ አፍን ያዝ፣
እንዳይጥሉህ ገፍተው፡
የምድር ሹማምንት፣
ድክመትህን ለሰው ፡ ይረዳኛል በሚል፡
አታሳይ በግምት፤
እናም የሰው ልጅ፡
ካልገለጠም በቀር፡
ሽፋን ህይወትህን ፡ ባንተ ዘፈቀደ
እንዲ ነህ አይልህም ፡
ካልሆነ ያበደ!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 198
#ዒድ_አልፈጥር
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !
በዓሉ #የሰላም፣ #የአንድነት፣ #የፍቅርና #የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
መልካም በዓል !
16 198
ስታስበው ብቻ የፈራኸው ነገር ስታየው ግን በጣም ቀሎ ታገኘዋለህ! ይህ ማለት ቀጣዩ ነገር ላይ በሐሳብ ብቻ መሸበር እንደማይገባህ ታውቅበታለህ!!!
16 198
#የአታላይ_ሰዎች_ምልክቶች፦
👉እንደ ተበዳይ ይሆናሉ
👉በዝምታ ይቀጡሃል
👉ድክመትህን አንተን ለማጥቃት ይጠቀሙበታል
👉ቀልደኞችና ሁልጊዜ ለክርክር የተዘጋጁ ናቸው
👉ተበዳዮቻቸው ላይ ይፈርዳሉ፣ ይተቻሉ
👉ስሜቶቻቸውን ወደ አንተ ያስተላልፋሉ
👉ከአንተ የሚፈልጉትን እስኪያገኙ ድረስ አያርፉም
👉ራስህን እንድትጠራጠር ያበረታቱታሃል
16 198
ከአንዳንድ ሰው ጋር ስለ ለመዳቸው ሱሶች አንተ ሳትፈጽመው ከዛ ሰው ጋር ግን እኩል እንደምታውቅ በማስመሰል አብዝተህ ካወራኸው ያ ሰው መጥፎ ድርጊቶቹ ላይ ይበረታል እንጂ አይቀንስም! እምትደግፈው አልያም ያንተ ማወቅ ብቻውን ፈጻሚ እንዳልሆነ እንዲረዳው ስለሚያደርገው ነው!!!
16 198
ሃይላንድ ከሚሰበስቡና ቁራሌነት ከሚሠሩ ሰዎች ጋር ውሾች ያላቸው የግል ፀብ ግን ምን ይሆን? ሌላውን ዝም ብለው እነርሱ ላይ የሚያስጮኻቸው???
