የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 198 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 264,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 198 名订阅者。
根据 12 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 601,过去 24 小时变化为 -5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.49%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 404 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 13 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 198
订阅者
-524 小时
-447 天
+60130 天
帖子存档
16 198
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት " Andy Grant " የተባለውን ቀንደኛ የሊቨርፑል ደጋፊ ወታደር ነው .... ለሊቨርፑል ያለው ፍቅር ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ " You will never walk alone " የሚለውን የክለቡን ታዋቂ ዘፈን እግሩ ላይ ተነቅሶት ነበር ... እ.አ.አ 2015 ላይ በውትድርና ወደ አፍጋኒስታን በተላከበት ወቅት ጉዳት ደርሶበት እግሩ እንዲቆረጥ ተወሰነ .... በቀዶ ጥገናው ወቅት እንዳጋጣሚ ሆኖ የንቅሳቱ የተወሰነ ክፍል ተቆርጦ ወጣ እናም ከቀዶ ጥገናው በኋላ Alone የምትለዋ ንቅሳት በመቆረጧ " You will never Walk " የሚለው ብቻ ነበር እግሩ ላይ የቀረው
16 198
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
እነዚህ ሁሉ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሌላ ጌጣጌጦች ሳይሆኑ ሁሉም የጋብቻ ቀለበቶች ብቻ ናቸው .... እነዚህ ሁሉ የጋብቻ ቀለበቶች በቀለበት መሸጫ ሊሸጡ የተቀመጡ ቀለበቶች አይደሉም ... እነዚህ ሁሉ ቀለበቶች በጣም በሚገርም ሁኔታ ከ እ.አ.አ 1939-1945 በተደረገው የሁለተኛው የአለም ጦርነት ምክንያት ከሟች ግለሰቦች ወይም ወታደሮች ጣት ላይ የተሰበሰቡ የጋብቻ ቀለበቶች ናቸው
16 198
😲#ይህን_ያውቃሉ❓
* የ 17 አመቷ የደቡብ ሱዳን ልጃገረድ Nyalong Ngong ከእርሷ ጋር በትዳር ተጣምረው ሊኖሩ ካሰቡት ስድስት ያህል ወንዶች ውስጥ kok Alat የተባለው በንግድ ስራ ላይ የተሰማራው ሰው መርጣለች !! ይህም ሰው በሀገሩ ባህል መሰረት #530_በሬዎች : #3_V8 መኪናዎችና 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጥሎሽ መልክ አበርክቶላታል !! ይህም የአለማችን ውዷ ሙሽራ ሊያስብላት ችሏል
16 198
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በአሜሪካዋ ማሳቹሴትስ ግዛት የሚገኘው የአለማችን ስመጥሩ የትምህርትና የምርምር ተቋም " ሀርቫርድ ዩንቨርስቲ " በመላው አለም የያዘውንና ያከማቸው ንብረት ከ 145 በላይ የአለም ሀገራትን አመታዊ በጀት ይበልጣል
16 198
ፍላጎትህ ላይ እንደ ሙጫ ተጣበቅ ሲሉህ ባንተ ላይ ፍላጎት የሌለውን ሰው ግን አንተ ምትፈልገው ላይ ሙጥኝ ማለት አይደለም! እንደውም እንደዛ ካደረክ ጥላቻና 'መሰልቸት ነው ትርፍህ!!!
16 198
መድከምህን ያየ፡
በጥርሱ አዳሪ ፡ የቤት ዘቡ ውሻ፣
ባንተ ሩብ እድሜ፡
በመፍራትኽ ድፍረት ፡ ይተፋል ንክሻ፤
እንዳልበላ ትላንት ፡
በእግርህ መሐል ፡ ሾልኮ፥
ዛሬ በማደግ ውስጥ፡
በተሳለ ጥርሱ ፥ ይከትሃል ምርኮ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 198
አንዳንዴ ጠቅሞ ያላስደሰተኽን እንዲሁም ጎድቶም ያላስተማረህን ነገር እጅህ ውስጥ ብዙ ቢቆይ እንኳ ዋጋውን ማወቅና ላንተ ያለውን አስፈላጊነት ማወቅ አይቻልህም!!!
16 198
ከደጀ ሰላሙ
የሆነብኝን እይ
እያልኩኝ ዘወትር
ስወድቅ ስነሳ ፣
መድሃኒአለም ቸር ነው
ደግ ሰው ሸለመኝ
እንዲሆነኝ ካሳ።
ባንተ የተሰበረ
ልቤን የሚጠግን፣
ሰው ሚኖር ምድር ላይ
ይመ'ስል ነበር ግን?።
ተመስገን🙏
✍K@li
16 198
አብዝተ ምጠላውና ሚያስጠላው ሲደጋገም ወደ መለመድ ይመጣል ከሆነ ሰዓት በኋላ ደግሞ ራስህ እሱን እየፈጸምከው ታገኘዋለህ! ለምን ይሆን ግን?!
16 198
ልክ ያልሆንን ጊዜ ብስጭትና መራገማችን ነው አብዝቶ ሚያሳስተን ግን ልክ ያልሆነው በእርግጠኝነት መሐል አንዲት የሳትናት ነገር ቢኖር ነው።
