ch
Feedback
ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

前往频道在 Telegram

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

显示更多

📈 Telegram 频道 ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ 的分析概览

频道 ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ (@sufiyahlesuna) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 086 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 7 353,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 797

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 086 名订阅者。

根据 04 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 99,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 19.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.40% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 393 次浏览,首日通常累积 1 136 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 53

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

凭借高频更新(最新数据采集于 05 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 086
订阅者
+124 小时
-167 天
+9930 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+6
在2个频道中
八月 '26
+219
在12个频道中
Get PRO
七月 '26
+85
在6个频道中
Get PRO
六月 '26
+82
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+67
在7个频道中
Get PRO
四月 '26
+39
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+70
在8个频道中
Get PRO
二月 '26
+94
在10个频道中
Get PRO
一月 '26
+53
在11个频道中
Get PRO
十二月 '25
+92
在12个频道中
Get PRO
十一月 '25
+81
在9个频道中
Get PRO
十月 '25
+284
在20个频道中
Get PRO
九月 '25
+252
在16个频道中
Get PRO
八月 '25
+520
在11个频道中
Get PRO
七月 '25
+122
在8个频道中
Get PRO
六月 '25
+131
在10个频道中
Get PRO
五月 '25
+161
在9个频道中
Get PRO
四月 '25
+154
在12个频道中
Get PRO
三月 '25
+334
在12个频道中
Get PRO
二月 '25
+158
在14个频道中
Get PRO
一月 '25
+265
在13个频道中
Get PRO
十二月 '24
+237
在11个频道中
Get PRO
十一月 '24
+548
在11个频道中
Get PRO
十月 '24
+495
在11个频道中
Get PRO
九月 '24
+704
在10个频道中
Get PRO
八月 '24
+910
在17个频道中
Get PRO
七月 '24
+736
在16个频道中
Get PRO
六月 '24
+865
在10个频道中
Get PRO
五月 '24
+938
在12个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 088
在13个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 293
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+947
在6个频道中
Get PRO
一月 '24
+398
在5个频道中
Get PRO
十二月 '23
+207
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+113
在8个频道中
Get PRO
十月 '23
+64
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+168
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+71
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+129
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+137
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+147
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+145
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+101
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+119
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+125
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+60
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+100
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+197
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+168
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+415
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+247
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+510
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+426
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+151
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+130
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+125
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+153
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+410
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+349
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+152
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+163
在0个频道中
Get PRO
六月 '210
在0个频道中
Get PRO
五月 '210
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+100
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+74
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+58
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+2 196
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
05 九月0
04 九月+2
03 九月+2
02 九月+2
01 九月0
频道帖子
የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ውዳሴ በመስጂዶች ውስጥ ሲነበብ የፍጥረተ ዓለሙ ሁሉ በላጭ ለሆኑት ነቢይ የሚደረግ ምስጋና እንደሚኮነን ነገር ተቆጥሮ ወይም የሳቸውን መልካም ባህሪያትና ውበቶች ማውሳት ልቦችና ጆሮዎች የሚዘጉበት ነገር ይመስል ደረታቸው የሚጠበብባቸውና ነፍሳቸው የሚጨነቅ ሰዎችን ማየት የሚገርም ነው

2
ጠብቁኝ ሱና ለብሼ ልምጣ ሲል አሁን የለበስከው ቢድዐ ነው እንዴ አለው
780
3
Price:-2700 with free delivery 0967496241 @Alshewq_Alsufiy+5
Price:-2700 with free delivery 0967496241 @Alshewq_Alsufiy
1 216
4
መውሊድ እስር ቤት ገብቶ ሳየው ደስታይ ወደር አጣ እስረኞችም በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተፈቱ እኮ ። ✍ዘ.ሐ
1 319
5
没有文字...
1 345
6
ፕሮቴስታንት መቼ ድራማ ይሰራል እንደ ወሃብያ ። ባይኖሩ ኖሮ የአለሙ መብራት ስንል ሽርክ ከሆነ ሴዶ በዛ ዘመን ብኖር ማለቱ እንዴት ሽርክ አይሆንም ። አብ ጃህል ከጆኒ የባሰ እንደሆነ ሴዶ ስላላወቀ
ፕሮቴስታንት መቼ ድራማ ይሰራል እንደ ወሃብያ ። ባይኖሩ ኖሮ የአለሙ መብራት ስንል ሽርክ ከሆነ ሴዶ በዛ ዘመን ብኖር ማለቱ እንዴት ሽርክ አይሆንም ። አብ ጃህል ከጆኒ የባሰ እንደሆነ ሴዶ ስላላወቀ ነው😂😂 ምኞቱ ጥሩ ነው ግን የወሃብያ ድንቁርና ማብቂያ የለውም ።!! ✍ዘ.ሐ
1 464
7
ኡስታዝ ሀሰን ታጁ https://youtu.be/a5bUPBbOD78?si=uNw7XJWbi9kzQjeK
ኡስታዝ ሀሰን ታጁ https://youtu.be/a5bUPBbOD78?si=uNw7XJWbi9kzQjeK
1 179
8
没有文字...
1 449
9
没有文字...
1 415
10
ሃይድ እና ታዋቂነቱ ሶሻል ሚዲያ ታዋቂ ካደረጋቸው ነገራቶች አንዱ ሃይድን ነው ።በፊት አንድ ሴት ሃይድ መሆኗን ማንም ሳያውቅ ትጨርስ ነበር ። እንደው ማወቃቸው ግድ ከሆኑ ሰዎች በስተቀር ማንም አያውቅም ነበር ። አሁን ደግሞ ከማያቀው የሚያቀው ሰይበዛ ሳይቀር አይቀርም ። ሀይድ መሆን ተፈጥሮዊ ነገር ቢሆን ሁሉም ማወቁ ግን ግዴታ አደለም ። ✍ዘ.ሐ
1 494
11
ሙስሊም ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በምታደርገው ማጽናናት ላይ እንዲህ ይባላል፦ « አላህ ምንዳህንና ትዕግስትህን ያሳድግልህ ፤ አላህ ይተካልህ» ወይም «መከራህን ይጠግንልህ » እና የመሳሰሉት ይባላሉ። ነገር ግን « የሞተብህን ሰው አሏህ ይማርልህ» አይባልም ፤ ምክንያቱም አላህ ከሃዲን አይምርምና። ካፊር ለሆነ ሰው ካፊር ዘመዱ ሲሞትበት በሚደረግ ማጽናናት ላይ፦ « አላህ ይተካልህ » ይባላል፤ እንዲሁም ከሞት ውጪ ለገጠመው ችግር ተስማሚ በሆነ መልኩ ዱዐ ይደረግለታል ። ጋየቱል ሙና ሸርህ ሰፊነት አንነጃ
2 038
12
የሠሞኑ የወሀቢያ ክስተቶች ባጭሩ ሲጠቃለሉ ♻️♻️♻️♻️ ዋሃቢያ ማለት ምንም አይነት መርህ የሌለው ፍጡር ነው! ለዓመታት ሲያራምደውና ሲታገልለት የነበረውን ሀራም ነገር በደቂቃዎች ውስጥ ሀላል ሊያደርግ ይችላል.. ሙሉ ዕድሜውን ሲቀበለውና ሲታገልለት የነበረውን ነገር በሰከንዶች ውስጥ ሊያስተበልልና ሊክድ ይችላል.. መሄጃ አሳጥተህ ጥግ ላይ አጣብበው ብቻ ፤ እንደ እባብ የቀደመ ቆዳውንገፎ ይጥላል ።
1 574
13
የዘመናዊ መንግስታት ዋና ምልክት በህግም ሆነ በእውነተኛው ሁኔታ ማን እንደሚገዛን አለማወቃችን ነው። እኛ የምናየው ፖለቲከኛውን እንጂ ከጀርባው ያለውን ደጋፊውን አይደለም፤ ከደጋፊውም ጀርባ ያለውን
የዘመናዊ መንግስታት ዋና ምልክት በህግም ሆነ በእውነተኛው ሁኔታ ማን እንደሚገዛን አለማወቃችን ነው። እኛ የምናየው ፖለቲከኛውን እንጂ ከጀርባው ያለውን ደጋፊውን አይደለም፤ ከደጋፊውም ጀርባ ያለውን ሌላ ደጋፊ ያን ያህል አናይም፤ ወይም ከሁሉም በላይ ደግሞ በጣም አስፈላጊው የሆነውን የዚያን ደጋፊ ባንክ ወይም የገንዘብ ምንጭ አንመለከትም።» ጄ.አር.አር.ቶልኪን “The main mark of modern governments is that we do not know who governs, de facto any more than de jure. We see the politician and not his backer; still less the backer of the backer; or, what is most important of all, the banker of the backer.” — J.R.R. Tolkien. [n.b. Tolkien passed away 53 years ago today.]
1 684
14
በአንድ ነገር ፣ ሰው ወይም አስተያየት ላይ ያለ እውቀት ም ከመፍረድ መቆጠብ ለወደፊትህ በጣም አስተማማኝ ፣ ለመንፈስህ እና ለአእምሮህ እርጋታ ነው! ይህ ለነገሩ ያለህን አለማወቅ መቀበል እና የመማር ፍላጎት እንዳለህ ማመን ነው። በፍርድ ላይ ደፋር መሆን፣ ታላላቅ ጉዳዮችን ማቃለል፣ እና ሌሎችን በማሳሳት መደሰት የልብና የአእምሮ መጥበብ ማሳያዎች ናቸው፤ ምናልባት ነገሩ ማስተዋልን የሚሻ ሌላ ገጽታ ፣ ወይም ጥልቅ አስተውሎትንና ግንዛቤን የሚፈልግ እይታ ይኖረው ይሆናል።
1 577
15
ወሃቢ ፡ መውሊድ ሳይኖር በፊት እኛ ሙስሊሞች አንድ ነበርን ፣ የሙስሊሙን ኡማ አንድነት የበታተነው መውሊድ ስለሆነ ይህን አንድነታችንን የበታተነውን መውሊድን ብንተው ወደ ነበርንበት አንድነት እንመለስ ነበር ሱፊ ፡ ባንተ ሎጂክ መሠረት እንሂድ ካልን ወሀቢያ ከመምጣቱ በፊት ሙስሊሙ ኡማ አንድ ነበር ፣ የወሀቢያ አስተሳሰብ ከመምጣቱ በፊት መካና መዲና ሳይቀር ሙስሊሙ አለም በአንድነት መውሊድን ያከብር ነበር ፤ ልክ ወሀቢያ ሲመጣ እርስ በርስ መከፋፈል ተከሰተ ፣ ስለዚህ ወደ ቀድሞ አንድነታችን ለመመለስ መፍትሄው የወሀቢያን አስተሳሰብ ከሙስሊሙ አለም ማስወገድ ነው ።
1 856
16
حَمْدًا لَكَ رَبَّنَا يَا خَالِقَ الأَشْيَاءِ أَوْجَدْتَ لَنَا سِرًّا مِنْ دُرَّةِ البَهَاءِ هُوَ النَّبِيُّ المَحْبُوبُ صَدْرُ المَقَرَّبِينَ بِهِ طَابَتِ الأَرْوَاحُ طَرَبًا بِالهَنَاءِ ጌታችን ሆይ! የነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ለሆንከው ለአንተ ምስጋና ይገባህ ከሚያንፀባርቀው  ፈርጥ  ምስጢርን አስገኘህልን እርሱ የተወደደው ነቢይ ፣ ወደ አላህ የተቃረቡት ሁሉ ተቀዳሚ ናቸው በእርሳቸው ምክንያት ነፍሶች በደስታና በሐሴት ተደሰቱ
1 757
17
የመውሊድ ፕሮግራም መግቢያ እና ራምሳ https://youtu.be/myO3AgvEQbo?si=i7SHotV7wS3hNDOR
1 639
18
የዘመናችን ማዕረጎች እንዳያታልሉህ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 💎 የዛሬው ዘመን ማዕረጎች እንዳያታልሉህ ፤ እንደ  "የዘመኑ ሙሐዲሥ" ፣ "በምድር ላይ ያሉ የሰዎች ሁሉ አዋቂ" ያሉ ማዕረጎች ሸይኽ ለሌላቸው ጋዜጠኞች ሳይቀር የሚታደሉ ሆነዋልና ። የዶክተርነት "ዶ" ምልክትም በብዙ አጋጣሚዎች የጅልነት/የአላዋቂነት ምልክት ሆናለች ፤ ስለሆነም ካየሃት በብዙ አጋጣሚዎች የባለቤቱን ዕውቀት መጠራጠር ይኖርብሃል። በማህበራዊ ሚዲያ  ላይ የሚበዙት "የዑለሞች ስምምነት (ኢጅማዕ) አለበት " የሚሉ ወሬዎችም እንዳያታሉህ ፤ ተናጋሪው ወንድም ስለሆነ ጉዳይ የዑለሞች ስምምነት አለበት ሲል ከራሱ ጋር ብቻ ተስማምቶ ፣ ማንንም ሳያማክርና በጉዳዩ ላይ አንድም መጽሐፍ ሳያነብ ይሆናልና። ለምሳሌ አንዳንዶች " የመውሊድ በዓል በዑበይዲዮች (ፋጢሚዮች) እና ባጢኒዮች የተፈጠረ ቢድዓ ለመሆኑ ኢጅማዕ (ስምምነት) አለ" እንደሚሉት ማለት ነው። ራስህ መርምር ፤ ፂማቸውን ያረዘሙ አንዳንዶች የጫማ ማሰሪያ ያህል እንኳን አይታመኑምና ። ለምሳሌ አሽዓሪያዎችን ፣ ማቱሪዲያዎችን እና አሏህ ፍጡራንን ከመምሰል የሚያጠሩትን  ሐንበሊዮችን "የጥመት ሰዎች እና ጀህሚያዎች ናቸው " እንደሚሉት ፤ እንዲሁም ሱፊዮችን "ቀብር አምላኪዎች" ብለው እስከ ማክፈር የደረሱትን፣ የሻም ዑለሞችን እና የእስልምናን ሊቃውንት የተሳደቡትን አትመናቸው። ✍ ማህሙድ የዝቤክ
2 048
19
https://youtu.be/E4syTDrQLHw?si=zKgf1m5XtIWemgG4
1 725
20
እየነጋ እየፈካ እያበራ የሚታይ ማንነት ፣ ላይወርድ የተሰቀለ ስብዕና ፣ ከወንበር በግፍ ቢወርዱም ከሰው ልብ ላይ የተደላደል ክብር ሙፍቲ የሰው አይነታ የሰውነት መልኪያ የሰባዓዊነት ፊት አውራሪ ።ሰ
እየነጋ እየፈካ እያበራ የሚታይ ማንነት ፣ ላይወርድ የተሰቀለ ስብዕና ፣ ከወንበር በግፍ ቢወርዱም ከሰው ልብ ላይ የተደላደል ክብር ሙፍቲ የሰው አይነታ የሰውነት መልኪያ የሰባዓዊነት ፊት አውራሪ ።ሰውነት ይቅድማል ፍቅር ያስቀድማል ፈገገታ ያጠግባል ሰው ያልፍል ስራው ይኖራል የእኔ የማይጠወልግ አበባ። ✍ዘ.ሐ
1 890