ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የሙሂ ማስታወሻዎች

የሙሂ ማስታወሻዎች

前往频道在 Telegram

የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah

显示更多
4 874
订阅者
+124 小时
+27 天
-830 天

正在加载数据

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+43
在7个频道中
九月 '26
+176
在10个频道中
Get PRO
八月 '26
+79
在6个频道中
Get PRO
七月 '26
+147
在10个频道中
Get PRO
六月 '26
+131
在16个频道中
Get PRO
五月 '26
+123
在15个频道中
Get PRO
四月 '26
+230
在13个频道中
Get PRO
三月 '26
+204
在15个频道中
Get PRO
二月 '26
+133
在12个频道中
Get PRO
一月 '26
+219
在13个频道中
Get PRO
十二月 '25
+162
在8个频道中
Get PRO
十一月 '25
+333
在17个频道中
Get PRO
十月 '25
+271
在12个频道中
Get PRO
九月 '25
+183
在8个频道中
Get PRO
八月 '25
+414
在22个频道中
Get PRO
七月 '25
+246
在13个频道中
Get PRO
六月 '25
+226
在11个频道中
Get PRO
五月 '25
+305
在9个频道中
Get PRO
四月 '25
+249
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+88
在4个频道中
Get PRO
二月 '25
+91
在3个频道中
Get PRO
一月 '25
+247
在18个频道中
Get PRO
十二月 '24
+245
在14个频道中
Get PRO
十一月 '24
+166
在5个频道中
Get PRO
十月 '24
+153
在8个频道中
Get PRO
九月 '24
+297
在7个频道中
Get PRO
八月 '24
+171
在12个频道中
Get PRO
七月 '24
+192
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+147
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+127
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+50
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+102
在3个频道中
Get PRO
二月 '24
+35
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+83
在4个频道中
Get PRO
十二月 '23
+84
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+31
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+89
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+227
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+95
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+61
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+59
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+239
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+70
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+68
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+96
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+64
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+94
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+76
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+67
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+55
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+48
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+106
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+132
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+187
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+388
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
18 十月+1
17 十月+3
16 十月+3
15 十月+7
14 十月+5
13 十月0
12 十月+1
11 十月+6
10 十月+3
09 十月+1
08 十月+1
07 十月+2
06 十月+1
05 十月0
04 十月+3
03 十月+4
02 十月+1
01 十月+1
频道帖子
ፎቶ ብቻ አይተህ ትዳር እንዳትወስን። ምክንያቱም ፎቶ ትክክለኛ ገፅታን አይገልፅም። አንቺም ቢሆን በዚህ ፍቃደኛ እንዳትሆኚ በትክክለኛው ገፅታ ላይ ሁነሽ(ሳትዋቢ)ነው መታየት ያለብሽ ምትጎጂው ራስሽን ነው። የሙሂ @sun_flowere

2
በመሃል ብዙ ነገር ተፈጠረ
819
3
አል ሃምዱ ሊላህ ጌታየ❕ ብዙ ነገር ነው የሰጠህን ብዙ ብዙ
1 035
4
የምር አድጌ ነው?… ወይስ ህይወት ገብቶኝ ይሆን?…አሁን ላይ ምንም ነገር በህይወቴ ቢፈጠር ዝም እምለው… ቢከፋኝም ቢደብረኝም ዝም… ለማንም ቢሆን ምንም አልልም… ሙ @sun_flowere
1 188
5
እንደ ሌሎች ስላላስመሰል ጠሉን! ለምን ይሄን ታደርጋላችሁ ይጎዳቹሃል ስላልን! @sun_flowere
1 236
6
አላህን አፊያ ጠይቁት በዱንይም በአኼራም… @sun_flowere
1 295
7
ቁርአንን አስተንትነህ መቅራት ችለህ ብቸኝነት ሊሰማህ አይችልም።! ዱንያም ላይ ሌላ የተሻለ መፅናኛም ልታገኝ አትችልም።! ምንም ነገር ከመፈለጋችን በፊት አላህጋ እንተዋወቅ። ካሆነ በሰው፣ በሃብት ተከበን ብቸኝነት ይሰማናል።! የሙሂ @sun_flowere Jo in & Sha re
1 472
8
በሃራም ግኑኝነት(ወሬዎች)ውስጥ አንድ ሃገር አለመሆናችን አያዘናጋን ተራርቀን ያወራናቸው ስልኮች፣ የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች ትልቅ ተፅዕኖ በመፍጠር የመገናኘት እድል ሲኖረን በቀላሉ ሃራም ላይ እንድንወድቅ ያደርገናል።! Join & share የሙሂ @sun_flowere
3 906
9
አንዳንድ ሰው አላህ ከድህነት አውቶት ግን አሁንም ድረስ ሚታየው ድህነት ነው። እሱ ሚያስበው ስራ ስለሰራ ብቻ እንዳለፈለት ነው ነገር ግን ሪዝቅ አከፋፋዩ አላህ መሆኑን ረስቶታል።! አላህ ሆይ የልብ ሃብት ስጠን! የሙሂ @sun_flowere
2 010
10
እንቅልፍ ማጣቴ እንቅልፍ አሳጣኝ
2 004
11
ሃያዕ ያላት(አላህን ምትፈራ)ሴት ጓደኛየ ልታገባ ነው ጠርታኛለች ብላ ብቻዋን(ያለ መህረም)ተነስታ ወደ ሌላ ሃገር አትሄድም።! ሙሂ @sun_flowere
2 100
12
ንግድ ላይ በአቋራጭ መክበር… ሚባል ነገር ይቅርባችሁ! ነገር ግን ሰበብ ስታደርሱ ትላልቅ ነገር ላይ አድርጉት… ሙ @sun_flowere
2 148
13
በሂደት ብዙ ነገር እየገባን ነው አስመሳዩ ብዙ እንደሆነም… ሙሂ @sun_flowere
2 181
14
ይገርማል አንዳንድ ሰው ራሱ አጥፊ ራሱ አኩራፊ ይሆናል።! ከዛ ደግሞ ይቅርታ ከመጠየቅ ምክንያት ፈልጎ ጥፋተኛ ሊያደርግህ ይሞክራል። ሙሂ @sun_flowere
2 387
15
የሆነ ነገር ስንሆን ወደ አላህ እንጂ መሄድ ያለብን ችግራችንን ሰው እንዲያቅልን ፕሮፋይል ሚደረግ ጥቅስ ፍለጋ መሆን የለበትም።! የሙሂ @sun_flowere
2 250
16
የግል ህይወታችንን ሚስጥር እናድርገው! ይሄን ልሰራ ነው፣ ይሄን ሰርቻለሁ፣ ይሄ አለኝ አንበል። እየከበደን ያለ ነገር ቢሆንም ለተቆጣጠረው ግን ትርፉ ብዙ ነው።! የሙሂ @sun_flowere
4 719
17
ያለ ሰው መኖር መልመድ አለብሽ እሽ ማማየ ሁሉም ሰው አይቆይም! ሙሂ @sun_flowere
2 264
18
ነፍሳችንን ረሳንና በሰው ወንጀል ቢዚ ሆን! @sun_flowere
2 472
19
«مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً وَاحِدَةً، صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا» “በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት የላከ፣ አላህ በሱ ምክንያት በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል።” 📚 ተዘግቧል በ Sahih Muslim (ሐዲስ ቁጥር 408) اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ Share @sun_flowere
2 624
20
ግዴለም አልተኛም እያልኩ ላልተኛ እተኛለሁ…
2 217