857
订阅者
+124 小时
+17 天
+1530 天
帖子存档
እሁድ ሐምሌ 19 በአዋሬ አጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ከተወደደው ወንድማችን ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን። ፓስተር ፍፁም እሁድ በሁለቱም ፈረቃዎች ላይ ተገኝቶ ያገለግለናል እንዲሁም እግዚአብሔርን ከወንጌል ብርሃን መዘምራን ጋር ከፍ እናደርጋለን።
ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን መደበኛውን የእሁድ አምልኮ መርሃ-ግብር በጸሎት፣ በአምልኮ፣ በቃለ-እግዚአብሔር፣ ፕሮግራም በመምራት እንዲሁም በዲቁና ያገለገላችሁ ወጣቶች በሙሉ፤ በአገልግሎታችሁ እጅግ ተባርከናል።
ጌታ አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ፤ በቤቱም ያሳድጋችሁ! እጅግ እናመሰግናለን። 🙏
🙏🙏
