አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን
رفتن به کانال در Telegram
ይህ የወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አዋሬ አጥቢያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Telegram channel of Gospel Light International Church Aware Branch.
نمایش بیشتر884
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+2230 روز
آرشیو پست ها
In the generations to come Jacob will take root; Israel will blossom and sprout, And they will fill the surface of the world with fruit.
Isaiah 27:6
https://youtu.be/R4naM2zWOOU?si=Win2WSIUTH7ZS6i6
የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ተከታታይ የሆኑ፣ የሚያንፁ ትምሕርቶች ፓስተር ቀረብ ብለው
በሚያስተምሩበት የቪዲዮ ስብስቦች የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት በመመርመር፣ ለግል መንፈሳዊ እድገት፣ ከእግዚአብሔር ጋር ላለን የዕለት ተዕለት ህብረት እና ለመንፈሳዊ ጥንካሬ የሚረዱ ተግባራዊ እና አፅናኝ የእረኝነት ትምህርቶችን ያገኛሉ።
ተከታትለው ይማሩ፤ ለሌሎችም በማጋራት የበረከት ምክንያት ይሁኑ!
በመጪው እሁድ በሁለተኛው ፈረቃ አምልኮ ከፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል እና የቃል ጊዜ ከፓስተር ኬሊ አስቻለው ጋር ስላለን አብረውን እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል!
"እግዚአብሔር ለሕዝቡ ታላቅ ግብዣ አዘጋጅቷል" | የአዲስ ዓመት መልዕክት ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን @AwareGospelLightEthiopia
https://youtu.be/fwWmoNDX_lA
+9
ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል
+9
ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል
🎉 የአዲስ ዓመት ዋዜማ ልዩ ፕሮግራም! 🎉
እንደተለመደው የዘመናት ባለቤት የሆነውን አምላካችንን እያመሰገንን ወደ አዲሱ ዓመት የምንሸጋገርበት ልዩ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ
🍷 የጌታ እራት፦ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ
ከጌታ እራት አገልግሎት በኋላ የጸሎት፣ የቃል፣ የሻማ ማብራት፣ የአምልኮና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። መጥተው የአዲሱን ዓመት በረከት ይካፈሉ!
+6
ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን እና ወረዳ 6 ውስጥ ለሚገኙ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ወገኖቻችን ከዳሽን ባንክ እና ከወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን NGO ጋር በመተባበር የአዲስ ዓመት በዓል መዋያ ስጦታዎችን አበርክተናል!
ይህ በጎ ተግባር እንዲሳካ ከጎናችን በመሆን ከፍተኛ ትብብር ላደረጉልን ለዳሽን ባንክ ያለንን ጥልቅ ምስጋና እናቀርባለን። ባንኩ ላሳየው ማህበራዊ ኃላፊነት እግዚአብሔር ያክብርልን!
እንዲሁም በዚህ በጎ ስራ ላይ በማስተባበር የተሳተፋችሁ የቤተ ክርስቲያናችን አባላትና አገልጋዮች እንዲሁም NGO ሠራተኞች በሙሉ፣ ላደረጋችሁት ድጋፍ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹሁ!!!! መልካም አዲስ አመት !!!!
