አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለም ዓቀፍ ቤተክርስቲያን
前往频道在 Telegram
ይህ የወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አዋሬ አጥቢያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Telegram channel of Gospel Light International Church Aware Branch.
显示更多890
订阅者
-124 小时
无数据7 天
+430 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+18
在0个频道中
九月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+74
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+21
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+599
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 30 十月 | 0 | |||
| 29 十月 | 0 | |||
| 28 十月 | +1 | |||
| 27 十月 | 0 | |||
| 26 十月 | 0 | |||
| 25 十月 | +2 | |||
| 24 十月 | 0 | |||
| 23 十月 | 0 | |||
| 22 十月 | +1 | |||
| 21 十月 | 0 | |||
| 20 十月 | +1 | |||
| 19 十月 | 0 | |||
| 18 十月 | +2 | |||
| 17 十月 | +1 | |||
| 16 十月 | 0 | |||
| 15 十月 | 0 | |||
| 14 十月 | 0 | |||
| 13 十月 | 0 | |||
| 12 十月 | +3 | |||
| 11 十月 | +1 | |||
| 10 十月 | 0 | |||
| 09 十月 | 0 | |||
| 08 十月 | 0 | |||
| 07 十月 | +1 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | +4 | |||
| 03 十月 | +1 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
ዛሬ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ ስለ መንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች የምንማርበት እና አብረን የምናመልክበ ትድንቅ ጊዜ ይኖረናል። ሰዎችን እየጋበዝን በሰዓት እንገኝ።
| 2 | የጌታ እራት ጊዜ
የጌታችንን ሞት እና ትንሣኤ በማሰብ በአንድነት በጌታ ፊት የምንቀርብበት የተባረከ ጊዜየፊታችን እሁድ፣ ጥቅምት 22 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ይኖረናል።
ሁላችንም ተገኝተን ጌታችን የከፈለለንን ዋጋ በአንድ ላይ እንድናሳልፍ እንጋብዛችኋለን።
📍 ወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተክርስቲያን - አዋሬ አጥቢያ | 298 |
| 3 | ላላገቡ ምእመናን ልዩ ፕሮግራም
ውድ ወጣቶችና ያላገባችሁ ምእመናን፣ በእምነት አብረን የምናድግበት፣ ልምዶቻችንን የምንለዋወጥበትና በጌታ ቃል የምንበረታታበት ልዩ በጋብቻ እና ቤተሰብ አገልግሎት ተዘጋጅቷል።
በልዩ ፕሮግራማችን የሥልጠና፣ የመተዋወቅ፣ የውይይትና መንፈሳዊ ፊልም የምናይበት ጊዜ ይኖረናል።
📅 ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም.
🕗 ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
📍 ወንጌል ብርሃን ዓለምአቀፍ ቤተ ክርስቲያን — አዋሬ አጥቢያ
እርስዎም የዚህ የተባረከ ጊዜ ተካፋይ ይሁኑ! | 489 |
| 4 | 📢 በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ዙሪያ ለተከታታይ አርቦች የሚዘጋጅ ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ተጋብዘዋል!
በዚህ አርብ እና በቀጣይ አርቦች ከእግዚአብሔር ቃል የምንማር ሲሆን፣ ትምህርቱን የሚያቀርቡልን ፓስተር ዳንኤል መኰንን ይሆናሉ።
በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ላይ ያላችሁን ግንዛቤ የሚያሰፋ ይህንን ልዩ ጊዜ እንዳያመልጥዎ! ሌሎችን እየጋበዙ ይዘው ይምጡ፤ ይማሩበት፣ ይባረኩበት!
📅 ከፊታችን ዓርብ ጥቅምት 20 ጀምሮ (ለተከታታይ አርቦች)
⏰ ምሽት 11:30 - 1:30 ሰዓት
📍 አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን | 370 |
| 5 | 🔗https://youtu.be/d6QUWd6PlL8?si=gWvrQFQijQcna5B3
⬆️⬆️⬆️
ሊንኩን ይጫኑ!
ንጉሥ ሰለሞንን ያላስደሰተው ነገር እርስዎን ያስደስትዎታል? | ቄስ ዶ/ር ገለታ ሴሜሶ
በዚህ ትምሕርት ቄስ ዶ/ር ገለታ ሴሜሶ በመክብብ መጽሐፍ ላይ የተመሰረተውን የንጉሥ ሰለሞንን የሕይወት ፍተሻ እና የሐዋርያው ጳውሎስን የክርስቶስ ምስጢር እይታ ያወዳድራሉ። ሰለሞን ሀብት፣ እውቀት፣ ዝናና ምድራዊ ደስታን ሁሉ አግኝቶ "ከንቱ፣ የከንቱ ከንቱ" ብሎ ሲደመድም፤ ጳውሎስ ግን በእስር ቤትና በችግር ውስጥ ሆኖ "በጌታ ደስ ይበላችሁ" ያለበትን ሚስጥር ያብራራሉ። ምድራዊ ጥረትና ከፀሐይ በታች ያለ ሩጫ እውነተኛ እርካታን እንደማይሰጥ፣ እውነተኛ ደስታና የሕይወት ዓላማ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ የሚገልጽ ህይወት ቀያሪ መልዕክት። ተጋብዛችሁ ተባረኩ!
Connect with us:
🎬 @AwareGospelLightEthiopia
🚀 https://t.me/EGLIC
🌐Gospel Light International Church Aware
📱 https://www.instagram.com/glic_aware/ | 384 |
| 6 | 没有文字... | 470 |
| 7 | 没有文字... | 466 |
| 8 | 没有文字... | 351 |
| 9 | 没有文字... | 343 |
| 10 | ዛሬ በእሁድ ፕሮግራማችን በነበረን ልጆችን ለጌታ የመስጠት ፣ ድንቅ የአምልኮ ጊዜ እና ከመጋቢ ዳንኤል መኮንን ጋር በነበረን ድንቅ ስብከት ታላቅ በረከት አግኝተናል!
መልካም ሰንበት! | 327 |
| 11 | “Walk with the wise and become wise; associate with fools and get in trouble.”
Proverbs 13 : 20 | 377 |
| 12 | 🔗https://youtu.be/ouZLcHq0v1I?si=A85F1qEgkxS4lWpE
⬆️⬆️⬆️
ሊንኩን ይጫኑ!
ዓለምና ዘመን ሲለወጥ የማይለወጠው አምላክ | ፓ/ር ዳንኤል መኮንን
በዚህ የሚያንጽ መልዕክት ፓስተር ዳንኤል መኮንን ከመዝሙረ ዳዊት 102፡25-27 በመነሳት ስለ እግዚአብሔር ዘላለማዊና የማይለወጥ ማንነት ያስተምራሉ። ዓለም እና ፍጥረት ሁሉ ቢለወጡም፣ እርሱ ትናንት፣ ዛሬ እንዲሁም ለዘላለም ያው ነው።
ተመልክተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሌሎችም በማጋራት የወንጌል አጋር ይሁኑ!
Connect with us:
🎬 @AwareGospelLightEthiopia
🚀 https://t.me/EGLIC
🌐Gospel Light International Church Aware
📱 https://www.instagram.com/glic_aware/ | 642 |
| 13 | 没有文字... | 624 |
| 14 | 没有文字... | 602 |
| 15 | 没有文字... | 455 |
| 16 | ዛሬ በእሁድ ፕሮግራማችን በነበረን ድንቅ የአምልኮ ጊዜ እና ከመጋቢ ሽፈራው ፈይሳ ጋር በነበረን ድንቅ ስብከት ታላቅ በረከት አግኝተናል! | 443 |
| 17 | https://youtu.be/D2k77oPNPJc | 604 |
| 18 | https://youtu.be/vvWlVpsgt6o | 598 |
| 19 | 没有文字... | 734 |
| 20 | 没有文字... | 710 |
