ar
Feedback
አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን

አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን

الذهاب إلى القناة على Telegram
857
المشتركون
+124 ساعات
+17 أيام
+1530 أيام
أرشيف المشاركات
የዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራማችን!!!

እሁድ ሐምሌ 19 በአዋሬ አጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ከተወደደው ወንድማችን ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን። ፓስተር ፍፁም እሁድ በሁለቱም ፈረቃዎች ላይ ተገኝቶ ያገለግለና
እሁድ ሐምሌ 19 በአዋሬ አጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ከተወደደው ወንድማችን ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንካፈላለን። ፓስተር ፍፁም እሁድ በሁለቱም ፈረቃዎች ላይ ተገኝቶ ያገለግለናል እንዲሁም እግዚአብሔርን ከወንጌል ብርሃን መዘምራን ጋር ከፍ እናደርጋለን።

ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን መደበኛውን የእሁድ አምልኮ መርሃ-ግብር በጸሎት፣ በአምልኮ፣ በቃለ-እግዚአብሔር፣ ፕሮግራም በመምራት እንዲሁም በዲቁና ያገለገላችሁ ወጣቶች በሙሉ፤ በአገልግሎታችሁ እጅግ ተባርከናል። ጌታ አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ፤ በቤቱም ያሳድጋችሁ! እጅግ እናመሰግናለን። 🙏 🙏🙏

የዛሬው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራማችን!!!

ዛሬ የነበረን የአምልኮ እና የጌታ እራት ፕሮግራም