es
Feedback
አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን

አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን

Ir al canal en Telegram

ይህ የወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አዋሬ አጥቢያ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Telegram channel of Gospel Light International Church Aware Branch.

Mostrar más
884
Suscriptores
+224 horas
+107 días
+2330 días
Archivo de publicaciones
In the generations to come Jacob will take root; Israel will blossom and sprout, And they will fill the surface of the world
In the generations to come Jacob will take root; Israel will blossom and sprout, And they will fill the surface of the world with fruit. Isaiah 27:6

https://youtu.be/R4naM2zWOOU?si=Win2WSIUTH7ZS6i6 የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ተከታታይ የሆኑ፣ የሚያንፁ ትምሕርቶች ፓስተር ቀረብ ብለው በሚያስተምሩበት የ
https://youtu.be/R4naM2zWOOU?si=Win2WSIUTH7ZS6i6 የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ተከታታይ የሆኑ፣ የሚያንፁ ትምሕርቶች ፓስተር ቀረብ ብለው በሚያስተምሩበት የቪዲዮ ስብስቦች የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት በመመርመር፣ ለግል መንፈሳዊ እድገት፣ ከእግዚአብሔር ጋር ላለን የዕለት ተዕለት ህብረት እና ለመንፈሳዊ ጥንካሬ የሚረዱ ተግባራዊ እና አፅናኝ የእረኝነት ትምህርቶችን ያገኛሉ። ተከታትለው ይማሩ፤ ለሌሎችም በማጋራት የበረከት ምክንያት ይሁኑ!

የ 2019 ዓ.ም. የመጀመሪያው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም
+9
የ 2019 ዓ.ም. የመጀመሪያው የእሁድ አምልኮ ፕሮግራም

በመጪው እሁድ በሁለተኛው ፈረቃ አምልኮ ከፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል እና የቃል ጊዜ ከፓስተር ኬሊ አስቻለው ጋር ስላለን አብረውን እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል!
በመጪው እሁድ በሁለተኛው ፈረቃ አምልኮ ከፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል እና የቃል ጊዜ ከፓስተር ኬሊ አስቻለው ጋር ስላለን አብረውን እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል!

የአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራም !!! መልካም አዲስ ዓመት!!!
+9
የአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራም !!! መልካም አዲስ ዓመት!!!

"እግዚአብሔር ለሕዝቡ ታላቅ ግብዣ አዘጋጅቷል" | የአዲስ ዓመት መልዕክት ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን @AwareGospelLightEthiopia https://youtu.be/fwWmoNDX_lA

ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል
+9
ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል

ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል
+9
ከሰኞ ጀምሮ በነበረን ኮንፍረንስ ያገለገላችሁን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዛሬ የመጨረሻ የዋዜማ ፕሮግራማችን ስለሆነ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! በ2:00 ይጀምራል

🎉 የአዲስ ዓመት ዋዜማ ልዩ ፕሮግራም! 🎉 እንደተለመደው የዘመናት ባለቤት የሆነውን አምላካችንን እያመሰገንን ወደ አዲሱ ዓመት የምንሸጋገርበት ልዩ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ 🍷 የጌታ እራት፦ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከጌታ እራት አገልግሎት በኋላ የጸሎት፣ የቃል፣ የሻማ ማብራት፣ የአምልኮና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። መጥተው የአዲሱን ዓመት በረከት ይካፈሉ!

ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን እና ወረዳ 6 ውስጥ ለሚገኙ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ወገኖቻችን ከዳሽን ባንክ እና ከወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን NGO ጋር በመተባበር የአዲስ ዓመት በዓል መዋ
+6
ዛሬ በቤተ ክርስቲያናችን እና ወረዳ 6 ውስጥ ለሚገኙ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ወገኖቻችን ከዳሽን ባንክ እና ከወንጌል ብርሃን ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን NGO ጋር በመተባበር የአዲስ ዓመት በዓል መዋያ ስጦታዎችን አበርክተናል! ይህ በጎ ተግባር እንዲሳካ ከጎናችን በመሆን ከፍተኛ ትብብር ላደረጉልን ለዳሽን ባንክ ያለንን ጥልቅ ምስጋና እናቀርባለን። ባንኩ ላሳየው ማህበራዊ ኃላፊነት እግዚአብሔር ያክብርልን! እንዲሁም በዚህ በጎ ስራ ላይ በማስተባበር የተሳተፋችሁ የቤተ ክርስቲያናችን አባላትና አገልጋዮች እንዲሁም NGO ሠራተኞች በሙሉ፣ ላደረጋችሁት ድጋፍ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካቹሁ!!!! መልካም አዲስ አመት !!!!

አዋሬ አጥቢያ ወንጌል ብርሃን አለምዓቀፍ ቤተክርስቲያን - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @eglic