cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
22 791
المشتركون
+224 ساعات
-437 أيام
-29430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌷መልክአ ቅዱስ ገብርኤል📗 ደስታን አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ/፫/ ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን ለሀገራችን ፅኑ ሰላምን ያምጣልን አሜን🙏
إظهار الكل...
4
Audio from 😥ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራሕየ🙏
إظهار الكل...
6👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአባ ገብረኪዳን ትምህርት ከመጣ ፍፁም ነው ማሳለፍ የማልችለው! ስዕተቴን የማይባቸው፣ እግዚአብሔርን ለማግኘት መንገዱ ከባድ እንዳልሆነ የምረዳባቸው፣ ትህትናን ስርዓተ ቤተክርስቲያንን፣ ግብረገብነትን፣ ማስተዋልን፣ ታዛዥነትን፣ የእግዚአብሔር ቸርነትን የምማርባቸው አባት ናቸው! ጩኸት ሳያበዙ ልስልስ ባለ ድምፅ ወንጌልን የሚሰብኩ ትሁት አባት🥰🥰 እድሜ ጤና ይስጦት 🥰
إظهار الكل...
47🙏 18👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
በጨነቃቹ ጊዜ የራማው ልዑል ቅድስ ገብርኤል አለሁ ይበላቹሁ። ❤🙏🏻❤
إظهار الكل...
29🙏 18
Photo unavailableShow in Telegram
ስንቱ እንደወጣ ቀረ እኛ ግን በስራችን ሳይሆን በቸርነቱ ይኸው ዛሬን ዋልን እግዚአብሔር ይመስገን።🙏😢 ❤ተመስገን❤
إظهار الكل...
25🙏 17🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወር በገባ በ19 የራማው ልዑል መጋቢ ሐዲስ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን።🙏❤
إظهار الكل...
🙏 27 17🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
🌹❖ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው⁉❖🌹 ••✥ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “መኑ ፈጠረነ፦ማን ፈጠረን” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “የፈጠረንን✥አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል። ✥ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው✥ ሰጥናኤል ሥላሴን በካደ ጊዜ መላእክትን በቃሉ ያጽናናቸው ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ይህ ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥ የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥ ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ወደ ዘካርያስ የተላከ የዮሐንስን ልደት ያበሰረ ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ ✥ይህ ገብርኤል ነው✥ የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ ✥ገብርኤል ነው✥ የአሸናፊና የኃይል መልአክ ✥ገብርኤል ነው✥ ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ ✥ገብርኤል ነው የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን"አሜን❖ https://t.me/Orthodoxtewahdoc
إظهار الكل...
🙏 5 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🕊መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስኅ ግቡ🕊 ማቴ ፫:፫ ✨በአማን ተንሥአ መድኃኒነ!✨ 🌿ብፁዕ አባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዘኤለ ገዳማተ እምኀበ እግዚኡ ይነሣእ እሴተ ቦአ ሀገረ ደብረ ሊባኖስ በፍሥሐ ወበሰላም። ⚜ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ኀበ እግዚአብሔር ወጸሊ በእንቲአነ ሐረድዎ ወገመድዎ ወዘረዉ ሥጋሁ ከመ ሐመድ ወወሰድዎ ኀበ ሰብአ ነገሥት ረገጸ ምድረ አንሥአ ሙታነ አባ ጊዮርጊስ በሰላም ዐደወ መንግሥተ ክብር ወረሰ። 🌿ወልደ እግዚአብሔር አምላክነ ወመድኃኒነ ዕቀብ  ሕይወተነ እም ገሀነመ እሳት ወእምኵሉ መንሱት በእንተ ቅዱስ ስምከ ወበእንተ ማርያም እምከ ወበእንተ ቅዱስ መስቀል ወበእንተ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳን ወሀባ ሰላመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ወለቅድስት ቤተክርስቲያን። ⚜ሰላም ለክሙ ጻድቃን ወሰማዕት እለ አዕረፍክሙ በዛቲ ዕለት መዋዕያነ ዓለም አንትሙ በብዙኅ ትዕግሥት። ሰአሉ ቅድመ ፈጣሪ በኩሉ ሰዓት እንበለ ንስሐ ኪያነ ኢይንሣእ ሞት። 🌿አንቅሐኒ በጽባሕ ክሥተኒ ዕዝንየ በዘአጸምእ አምላኪየ አምላኪየ እገይሥ ኀቤከ ዘይሰማዕ ግበር ሊተ ምሕረተከ በጽባሕ" ⚜ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፤ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፤ ገዳማውያን ወሊቃውንት፤ ሰአሉ ለነ ኲልክሙ፥ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት። 🌿እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት ጉባኤ ዘጎንደር 🌿ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን! (የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል) 🌿አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (መጽሐፈ ምሥጢር) 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑ግእዝ መጨረሻ ቀንዛሬ ነው ግቡተማሩ https://t.me/lisanegeez5
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✝✝✝ የዓለም ብርሃን፡ አርከ ሐዋርያት (የሐዋርያት ወዳጅ)፡ ወገባሬ መንክራት (ድንቅ አድራጊው) #አቡነ #ዮሴፍ ዘእንጅፋት (ዘወለቃ) ✝✝✝ =>ጣዕመ በረከቱ ይደርብን፡፡ ✝ዝክረ ቅዱሳን ጉባኤ ዘጎንደር✝ ' " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ https://t.me/zikirekdusn
إظهار الكل...
4