cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
22 769
Suscriptores
-1924 horas
-727 días
-15330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እስትንፋሰ ክርስቶስ.mp33.42 MB
👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጸሎት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ክህሎትስ ምንድን ነው? የጸሎት ጥበብ፡ ይኸውም፡- የተዋረደ ልብና የተሰበረ መንፈስ መያዝ፣ በውሒዘ አንብዕ (በዕንባ ጅረት) መቅረብ፣ ከዚህ ዓለም የኾነውን ምንም ነገር አለመሻት፣ የወዲያኛው ዓለም የኾኑ ነገሮችን (ክብሮችን) መሻት፣ መንፈሳዊ ምግባራትን መለመን፣ እግዚአብሔር በጠላቶቻችን ላይ መዓት እንዲያዘንብ አለመለመን፣ ቂም በቀልን ማራቅ፣ [ሥጋዊ] ሁከትን ኹሉ ከነፍስ ማስወገድ፣ በተሰበረ ልብ መቅረብ፣ ትሑት መኾን፣ የውሃትን እጅግ መለማመድ፣ ስለ ሌሎች ሰዎች ስንናገር በጎ በጎውን መናገር፣ ከክፉዎች ኅብረት መለየት፣ የዓለም (የሰው) ኹሉ ጠላት ከኾነው ከዲያብሎስ ጋር ምንም ምን አንድነት አለማድረግ ነው፡፡ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ❤🙏
Mostrar todo...
32👍 3👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
፨በጸሎት ውስጥ ሊኖር የሚገባው ክህሎትስ ምንድን ነው? የጸሎት ጥበብ፡ ይኸውም፡- የተዋረደ ልብና የተሰበረ መንፈስ መያዝ፣ በውሒዘ አንብዕ (በዕንባ ጅረት) መቅረብ፣ ከዚህ ዓለም የኾነውን ምንም ነገር አለመሻት፣ የወዲያኛው ዓለም የኾኑ ነገሮችን (ክብሮችን) መሻት፣ መንፈሳዊ ምግባራትን መለመን፣ እግዚአብሔር በጠላቶቻችን ላይ መዓት እንዲያዘንብ አለመለመን፣ ቂም በቀልን ማራቅ፣ [ሥጋዊ] ሁከትን ኹሉ ከነፍስ ማስወገድ፣ በተሰበረ ልብ መቅረብ፣ ትሑት መኾን፣ የውሃትን እጅግ መለማመድ፣ ስለ ሌሎች ሰዎች ስንናገር በጎ በጎውን መናገር፣ ከክፉዎች ኅብረት መለየት፣ የዓለም (የሰው) ኹሉ ጠላት ከኾነው ከዲያብሎስ ጋር ምንም ምን አንድነት አለማድረግ ነው፡፡ ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ❤🙏
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እም አርዌ ነአዊ ተማኅፀነብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወእያቄም አቡኪ ማህበረነ ዮም(፫) ድንግል ባርኪ ❤ 🌷እንደምን አደራችሁ🩷🤲
Mostrar todo...
33🙏 19🥰 3🕊 1
🌷መልክአ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ📗 የሞቱትን ነፍስ የምታስምሩ ፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ በአካለ ነፍስ የሌሉ የህዝበ ክርስቲያን ነፍስ ይልቁንም የወላጆቼን የገብረ ማርያምን የወለተ ማርያም የወለተ ማርያምን ነፍስ ያስምሩልን አሜን በእውነት🤲😔
Mostrar todo...
1.54 MB
🙏 10 6👍 3
Audio from 😥ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ ወለቡ ጽራሕየ🙏
Mostrar todo...
AUD-20240715-WA0121.mp38.09 MB
6👍 3
7🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጠባቡ በር ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚወስደው መሆኑን አስታውስ እና ከፊትህ የተከፈተውን ሰፊ ​​በር ካየህ "ከእሱ ሽሽ" ምክንያቱም የገቡት ሁሉ ጠፍተዋልና። #አቡነ_ሺኖዳ_ሳልሳዊ 🥀እንደምን አመሻችሁ🤲☦
Mostrar todo...
33🙏 16🥰 4
"ወር በገባ በ 9 ፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ናቸው። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁን🙏💙
Mostrar todo...
🙏 18 4👏 2
📘#ፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ📕🌹 📌💫•••ወር በገባ በ 9 የጻድቁ አባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያው ነው፡ አባታችን የእስትንፋሰ ክርስቶስ ተአምር ይህ ነው ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ከእለታት በአንድ ቀን አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዋሻ ውስጥ እየጸለዬ ሣለ ሰይጣን በመነኩሴ ተመስሎ ወደ እርሱ መጥቶ አንተ መነኩሴ ለአንተ ሰላምታ ይገባሃል በዚህን ዘመን አንቸንተ የሚጋደል መነኩሴ ማነው ማን አለ ብሎ በውዳሴ ከንቱ ለመግባት ቢሞክር ያን ጊዜ አባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ በመስቀል ምልክት አማተበበት ወዲያውኑ እንደ ጢስ ተኖ እንደ ጉም በኖ ጠፋ አንድ አንድ ቀን እየመጣ ደቀ መዛሙርቱን ይፈትናቸው ነበር። ከዚህ በኋላ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን መነኩሴ ይዞት ያሣብደው ጀመር ወደ መምህራችሁ አትውሰዱኝ እርሱ ያጠፋኛል ያሳድደኛልና አለ ደቀ መዛሙርቱም ይህን በሰሙ ጊዜ አሰረው ወስደው ከአባታችን ዘንድ አደረሱት ሰይጣኑም ለምን ታሳድደኛለህ በቤትና በእንጨት ሥር በተራራ ላይና በየኮረብታው በእንስሳና በሰው ላይ እዳላድር አሳደድከኝ ይል ጀመር አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስም ከፀሎት የትኛውን ትፈሩታላችሁ ብሎ ጠየቀው እርሱም መልሶ የምንፈራው በንፅህና ሆኖ የሚያገለግል ካህንን ነው ከመዝሙረ ዳዊት እግዚአብሔር በሰባ ዘመን ይነሣ ጠላቶቹም ከፊቱ ይበተኑ የሚለውንና ኪዳናትን ወንጌልን ስመ ሥላሴን ይህን ከሰማን አፍረን ከሰው ላይ ፈርተን ተንቀጥቅጠን ሸሽተን እንሄዳለን አለው። ያን ጊዜ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስም የጸለየበትን ውኃን ረጨው አንተ እርኩስ መንፈስ ውጣ እነሆ አወገዝኩህ በሐዋርያት ሥልጣን የተለየህ ሁን አለው በዚያን ጊዜ እንደተናገረው ወጥቶ በኖ ሄደ አነደገና ታላቅ ድንጋይ ተሸክሞ መጥቶ አጥፍቻለሁና ይቅር በለኝ ማረኝ አለው አባታችን እስትንፋሰ ክርስቶስም ለተንኮል አመጣጡን አውቆበት ሄደህ ከገደሉ ወደታች ቁልቁል ወረወረውና ወስዶ ከገደሉ በታች ቁልቁል ዘቅዝቆ ሰቅሎ በጸሎቱ አሰረው ሰይጣንም በእዚሁ በገደል መካከል ተሰቅዬ የምኖረው እስከመቼ ድረስ ነው ብሎ እስትንፋሰ ክርስቶስን ጠየቀው አባታችን እስተንፋሰ ክርስቶስም አምዬሀለሁ አሰርኩህ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን አወገዝኩህ ከገደሉ በላይ ልጆቸ ካሉበት አትውጣ ከገደሉም አትውረድ ፈጣሪዬ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በዚሁ ኑር ብሎ ገዘተው ፈጣሪዬ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በዚሁ ኑር ብሎ ገዘተው ያም ሳይጣን እስከ ዛሬ ድረስ በገደል መካከል ተሰቅሎ ይኖራል እንደዚሁ የሚዋጉንን አጋንንትን ፈፅሞ እስከ መጨረሻው በጸሎቱ ይሠራቸው ያጥፋቸው በእውነት ያለ ሐሰት ይደረግልን። (ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ) ☞ሲራክ ተክለጻዲቅ የተዋህዶ ልጅ https://t.me/Orthodoxtewahdoc
Mostrar todo...
"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥

https://t.me/Orthodoxtewahdoc

ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን‼ ❤የእመ ብርሃን ልጅ🤗

👍 10 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.