cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

إظهار المزيد
Advertising posts
40 498المشتركون
+3924 hour
+2197 يوم
+80930 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +*"+ በዓለ ሆሳዕና +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሆሳዕና ጀምሮ እስከ ዸራቅሊጦስ ድረስ ያሉ ዐበይት በዓላትን ሁለት ጊዜ ታከብራለች:: በዚህም መሠረት:- 1ኛው="ጥንተ በዓል" ሲሆን {"ጥንተ በዓል" ማለት በዓሉ : ተአምሩ (የማዳን ሥራው) የተፈፀመበት የመጀመሪያው ቀን ማለት ነው::} 2ኛው=ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል:: መሠረቱ የቅዱሳን ሐዋርያት ቀኖና እና የአባታችን የድሜጥሮስ መንፈሳዊ ቀመር ነው:: +ስለሆነም ዓለም ከተፈጠረ በ5,534 ዓመት : የዛሬ 1,978 ዓመት : በዛሬዋ ዕለት (ዕለተ እሑድ) ስም አጠራሩ ከፍ ከፍ ይበልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና በአህያዋና በውርንጫዋ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም (ቤተ መቅደስ) ገብቷል:: +ታላቅ የምስጋና መስዋዕትም ከመላዕክት : ከሐዋርያት : ከሕጻናት : ከአረጋውያን : ከፀሐይ : ከጨረቃ : ከከዋክብት : ከቢታንያ ድንጋዮች . . . በአጠቃላይ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀርቦለታል:: ጌትነቱንም በገሃድ ገልጧል:: =>ከበዓሉ በረከት ይክፈለን:: እኛንም ለጣዕመ ምስጋናው የተዘጋጀን ያድርገን:: =>+"+ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ:: አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ:: እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው:: ትሑትም ሆኖ በአህያም: በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል:: +"+ (ዘካ. 9:9)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
إظهار الكل...
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
إظهار الكل...
✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +*"+ በዓለ ሆሳዕና +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሆሳዕና ጀምሮ እስከ ዸራቅሊጦስ ድረስ ያሉ ዐበይት በዓላትን ሁለት ጊዜ ታከብራለች:: በዚህም መሠረት:- 1ኛው="ጥንተ በዓል" ሲሆን {"ጥንተ በዓል" ማለት በዓሉ : ተአምሩ (የማዳን ሥራው) የተፈፀመበት የመጀመሪያው ቀን ማለት ነው::} 2ኛው=ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል:: መሠረቱ የቅዱሳን ሐዋርያት ቀኖና እና የአባታችን የድሜጥሮስ መንፈሳዊ ቀመር ነው:: +ስለሆነም ዓለም ከተፈጠረ በ5,534 ዓመት : የዛሬ 1,978 ዓመት : በዛሬዋ ዕለት (ዕለተ እሑድ) ስም አጠራሩ ከፍ ከፍ ይበልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና በአህያዋና በውርንጫዋ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም (ቤተ መቅደስ) ገብቷል:: +ታላቅ የምስጋና መስዋዕትም ከመላዕክት : ከሐዋርያት : ከሕጻናት : ከአረጋውያን : ከፀሐይ : ከጨረቃ : ከከዋክብት : ከቢታንያ ድንጋዮች . . . በአጠቃላይ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀርቦለታል:: ጌትነቱንም በገሃድ ገልጧል:: =>ከበዓሉ በረከት ይክፈለን:: እኛንም ለጣዕመ ምስጋናው የተዘጋጀን ያድርገን:: =>+"+ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ:: አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ:: እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው:: ትሑትም ሆኖ በአህያም: በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል:: +"+ (ዘካ. 9:9)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
إظهار الكل...
#Feasts of #Miyazia_20 ✞✞✞On this day we commemorate the departure of the Righteous Martyr Saint Babnuda (Paphnute)✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞Babnuda (Paphnute) the Martyr✞✞✞ =>St. Babnuda was a monastic father that chose the ascetic life and lived in the 3rd century in the land of Egypt. He served in the desert devoted to fasting and prayer offering praise to God. ✞During the Era of Persecution when Christians were brutally being slaughtered the Saint was in the desert. One day an angel of the Lord came to him and advised him to become a martyr. Hence, he clothed himself in white and went to the governor. He stood before him and testified the name of Christ. And he received much affliction.   ✞And when the governor asked the martyr, “While you have come to die, why are you adorned in such a way like a Groom?” the Saint replied, “For us Christians our death is our ultimate nuptials because we desire to depart and live with Christ.” ✞St. Babnuda was slain on this day after enduring many afflictions and performing several miracles. He has received the crowns of righteousness and martyrdom together. ✞✞✞May the Good God grant us from the Martyr’s blessings. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 20th of Miyazia 1. St. Babnuda (Paphnute) the Martyr 2. St. Cyril, his wife and his twelve children martyrs (Slain with St. Babnuda) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. Honorable Saint Mar Theodore the Martyr 2. St. John Colobos (the Short) 3. St. Kloag (Bagoug)/ Aklog/Eclogius, the Priest 4. The Emperor St. Kaleb the Righteous (Emperor of Ethiopia)/St. Elesbaan 5. Abba Ammonius of Tounah/ Tona 6. St. Sades the Meek ✞✞✞ “And who is he that will harm you, if ye be followers of that which is good? But and if ye suffer for righteousness' sake, happy are ye: and be not afraid of their terror, neither be troubled; But sanctify the Lord God in your hearts: and be ready always to give an answer to every man that asketh you a reason of the hope that is in you with meekness and fear:”✞✞✞ 1Pet. 3:13-15 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
إظهار الكل...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= ✞ ሰማዕቱ በብኑዳ ✞ +ቅዱስ በብኑዳ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ በምድረ ግብፅ ተባሕትዎን መርጦ የሚኖር ገዳማዊ አባት ነው:: በበርሃ በጾምና በጸሎት ተወስኖ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መስዋዕት እየሠዋ አገልግሏል:: +በዘመነ ሰማዕታት ክርስቲያኖች በግፍ ሲገደሉ ቅዱሱ ሰው በበርሃ ውስጥ ነበር:: አንድ ቀን የእግዚአብሔር መልአክ መጥቶ ሰማዕት እንዲሆን መከረው:: እርሱም ነጭ በነጭ ለብሶ አምሮበት ወደ ንጉሡ ሔደ:: በፊቱም ቀርቦ በክርስቶስ ስም ታመነ:: ብዙ ጸዋትወ መከራም ተቀበለ:: +ንጉሡ (መኮንኑ) "አመጣጥህ ወደ ሞት ሳለ ምነው እንዲህ እንደ ሠርገኛ ማጌጥህ?" ቢለው "እኛ ክርስቲያኖች ትልቁ ሠርጋችን ሞታችን ነው:: ልንሔድ ከክርስቶስም ጋር ልንኖር እንናፍቃለንና" ብሎታል:: +ቅዱስ በብኑዳ ብዙ ተሰቃይቶ: ተአምራትን ሰርቶ በዚሕች ቀን ተሰይፏል:: የጽድቅን አክሊል ከሰማዕትነት ጋር ደርቦ አግኝቷል:: ❖ቸሩ አምላክ ከሰማዕቱ በረከትን ያካፍለን:: ❖ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ በብኑዳ (ሰማዕት ወጻድቅ) 2.ቅዱስ ቄርሎስ: ሚስቱና 12 ልጆቹ ሰማዕታት (ከቅዱስ በብኑዳ ጋር የተገደሉ) በ 20 የሚከበሩ ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት 1..ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር 2.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ 3.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 4.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና 5.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት 6.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት   ++"+ በጐንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብጹዓን ናችሁ:: ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ:: አትናወጡም:: ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስን በልባችሁ ቀድሱት:: በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ:: ነገር ግን በየውሃነትና በፍርሃት ይሁን:: +"+ (1ዼጥ.3:13-16) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
إظهار الكل...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

إظهار الكل...
🔴"" ሥርዓተ ጸሎት "" (ክፍል ፮/6)"የዘጠኝ ሰዓትና የሠርክ ጸሎት""ጸሎት ዘሰብዓቱ ጊዜያት" (ዘአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)(ሚያዝያ 18 - 2016)